"…አሁን ሁሉ ነገር ሚናውን እየለየ መጥቷል። በስተመጨረሻም አስቀድመው የሚዲያውን ዘርፍ የተቆጣጠሩት ወያኔዎች ከዐማራ የተከራዩአቸውን አፎች ይዘው ወደ አደባባይ ብቅ ማለት ጀምረዋል። ከወሎ አቶ ልደቱ አያሌው፣ ደረጀ ሀብተወልድና ከጎጃም በቃሉ አላምረው፣ አበበ ባዩ፣ ከሸዋ ያየህ ሰው ሽመልስ፣ ከደቡብ መሳይ መኮንን የዐማራ ፋኖ አቀራራቢ፣ አደራደሪና አወያይ ሆነዋል። ለወያኔና ለኦሮሙማው አራጅ ስስ ልብ ያላቸው እነዚህ ጉደኞች በኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌና በባሌ አውሮጳና ኡጋንዳ ተቀምጠው ለወያኔ አረንጓዴ መብራት፣ ለዐማራ ቀይ መብራት ማብራት ጀምረዋል። አስረስ መዓረይን ለማዳን ኢትዮ ፎረም፣ ኢትዮ ኒውስ፣ አዲስ ድምጽ፣ ሮሐ ሚዲያ፣ ቶፋው ደረጀ ሀብተ ወልድ፣ መሳይ መኮንን፣ ብላ ብላ እዬዬ እያሉ ነው። አስረስ መዓረይ በራሱ ውሳኔ መፍትሔ ብሎ ያቀረበው ሓሳብ ሆን ተብሎ አየር ላይ ውዝግብ ማስነሻ እና ለዐማራው አጀንዳ ለመስጠት ታስቦበት የተበተነ ተንኮል ነው። መዓረይ አንዴ በእስክንድር ምክንያት ብዙ ወገኖች ዋጋ ከፍለዋል ይልና መለስ ብሎ ድርጅቱ ከስሞ በይቅርታ ተሳስተናል ብለው እንደ አዲስ ውይይት መጀመር አለበት ይልላችኋል። ይሄንኑ አነጋገር እኮ ከፋፍሕዴኑ ከጌታ አስራደም አንደበት ሰምተነዋል።
"…የሚገርመው ነገር ደግሞ ከዚህ ጋር በተያያዘ አርበኛ ዘመነ ካሤ ከሻለቃ ዳዊት ጋር የተነጋገሩበት የስልክ ቅጂ ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኋላ ዛሬ እንዴት ሊወጣ ቻለ? በማን በኩል ወጣ? ምን ዓይነት መልእክት ለማስተላለፍ ተፈልጎ? እስቲ ተመራመሩበት። በመጨረሻ መሳይ መኮንን ስለ አብይ አህመድ ሰሞናዊ የብልጽግና ምርጫ ሲጠይቀው አስረስ መዓረይ በሰጠው ገራሚም ጥያቄ የሚጭርም ምላሽ እንሰነባበት። መዓረይ ስለ አቢይ ሲጠየቅ ከመልሱ በጥቂቱ እንዲህ ነበር ያለው። "አብይ አህመድ ትኩረት ይፈልጋል። ለጥቂት ጊዜ አጀንዳ ባናደርገው ጥሩ ነው።" ይልልሃል አንድ የፖለቲካዊ አመራር ነኝ የሚል ግለሰብ በዋናነት የአገሪቱን የመንግሥት ሥልጣን ተቆጣጥሮ ሕዝቡን የሚገድልን ሥርዓት መሪ ትኩረት አትስጡት በማለት። ድጋሚ ትግራይ ላይ ጦርነት ለማስነሳት የኮቱን እጅጌ ሰቅስቆ የተነሣው አቢይ አሕመድ፣ ዐማራን ከአዲስ አበባ ያጸዳው አቢይ አሕመድ፣ በጎጃም ራሱ ምሁራንን፣ ሊቃውንቱን፣ ዶክተሮችን፣ ነጋዴና መምህራንን በተጠና መንገድ እየጨፈጨፈ ያለው አቢይ አሕመድን ትቶ ስለ እስክንድር ነጋ ሲበጠረቅ ይውላል።
"…የትናንቱን የአስረስ መዓረይን እና መሳይ መኮንንን ቃለ መጠይቅ ደጋግሜ ነው የሰማሁት። የጎጄ ሸኔ አስረስ መዓረይን የእኔ ጀግና ብሎ ሊያሻሽጠው ሲሞክር ነው ያየሁት። አልማዝ ባለጭራዋማ እሽኮኮ ሁላ ለማድረግ ስትላላጥ ነበር የዋለችው። ከታዘብኩት መሃል መሳይመኮንን ደግሞ ደጋግሞ ሲጠይቀው ንግግራቸው ውስጥ አስረስ መዓረይ መሳይን "ኧረ በእናትህ መሳይ ክርክር አደረግክብኝ ብሎ በመሳይ ላይ የመናደድ የመበሳጨት ነገርም አይቼበታለሁ" ይሄ የሚያሳየን የእኔ ጎጃም መግባትና በወሬ፣ በፕሮፓጋንዳ ብቻ የቆመ መስሎ በአስረስ ምላስ ሲጨናበር የከረመው የጎጃም ዐማራ ምን ያህል በጎጃም እያደረግኩ ባለሁት ጉብኝት እና ምርመራ አስረስን እንዳስተነፈሰኩት ምልክት ነው። ምክንያቱም ከዚህ ቀደም "አስረስ መዓረይ ከመሳይ ጋር ሲያወራ "መሳይ አንዳንድ ሚዲያዎች እና ግለሰቦች አሉ የምንነጋገርበትን ሚዲያ እንኳን ሊመርጡልን የሚፈልጉ እንደዉም ከመሳይም ጋር አታውሩ ሁላ ይሉናል" እያለ እንደ አስተዳደጉ በየፖለቲካ ድንግልናውን አስረክቦ ሲሳደብ እንዳልነበረ ሁላ አሁን ግን መሳይ ላይ ቀርቦ መሳይ ራሱ በዚህ ፍጥነት ሲቀየርበት ሳይ ምን ያህል ገና ቅድመ ምርመራዬ እንዳራወጠው ነው የታዘብኩት። የዘመኑን ቦለጢቀኞች ንግግር እንደ ፊዚክስ ኳልኩሌሽን ተቀምሮ ለባለቤቶቹ ሌላ መልእክት ለሌላው ለሚሰማው ሌላ መልእክት እንደሚያስተላልፉ ካላወቃችሁ ያው ዕቁባችሁን በጊዜ ትበላላችሁ፣ የፖለቲካ ድንግልናችሁንም ለጠበቃ አስረስ ታስገረስሳላችሁ ማለት ነው። እኔ የምጽፈው ይሄ ሁላ ዝባዝንኬ ለሌላው መዝናኛ መደበሪያ ነው። ለሚመለከታቸው ግን የጋለ ከላይም ከታችም የብረት ምጣድ ነው። የምጽፈው ለሚመለከታቸው ነው። የማይመለከትህ እለፈው። ንካው። አምልጥ።
~ • ይደፈርሳል… ግን ደግሞ ይጠራል…✊
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥር 28/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።