Abay Bank


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Vision:
To Become the First Bank of Choice
Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders
Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረስዎ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

#abaybank   #Adwa 
https://www.abaybanksc.com




የየካቲት 22/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


ሽልማቱ ቀጥሏል!

ዓባይ ባንክ ቀጥለው የተመለከቱትን ሶስት ጥያቄዎች በቅድሚያ እና በትክክል ለመለሱ አምስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

መልስ መስጠት የሚቻለው የትክክለኛነት ማረጋጋጫ (Verification Badge) ባለው የባንካችን የፌስቡክ ገጽ (http://www.facebook.com/abaybanksharecompany) የውስጥ መልዕክት (Inbox) ብቻ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
1. ዓባይ ባንክ በተመረጡ ቅርንጫፎቹ ደንበኞቹን እስከ ስንት ሰዓት ያገለግላል?
2. የዓባይ ባንክ ስዊፍት ኮድ ምን ተብሎ ይጠራል?
3. ዓባይ ባንክ ለደንበኞቹ ካቀረባቸው በርካታ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶች መካከል የሶስቱን ስያሜዎች ይጥቀሱ፡፡

መልካም ዕድል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በዓባይ ባንክ ይፈጽሙ!

ዓባይ ባንክ ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ታላቁ የረመዳን ጾም አደረስዎ እያለ፣ ባንካችን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ጋር ባደረገው የሲስተም ትስስር ለሐጅ ተጓዦች የተቀላጠፈ የክፍያ አገልግሎት እንዲያገኙ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ማጠናቀቁን በደስታ ይገልጻል፡፡
የሐጅ ጉዞ ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር መፈጸም የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ረመዳን ሙባረክ!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


የየካቲት 21/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


እንኳን ለታላቁ የረመዳን ጾም አደረስዎ!

ዓባይ ባንክ ለእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ጾም አደረስዎ እያለ የጾሙ ጊዜ የበረካ እንዲሆንልዎ ከልብ ይመኛል።
ረመዳን ሙባረክ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


የየካቲት 20/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


በግብይትዎ ወቅት በዓባይ ባንክ የክፍያ ካርድ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ 24/7 በመጠቀም ኑሮዎን ያዘምኑ!

ዛሬውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ የዓባይ ካርድን ይውሰዱ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/


የየካቲት 19/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


ሽልማቱ ቀጥሏል!

ዓባይ ባንክ ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ቤተሰባዊ ትስስር ይበልጥ ለማጎልበት ሽልማት የሚያስገኙ በርካታ አሳታፊ ውድድሮች ማዘጋጀቱን መግለፃችን ይታወሳል፡፡

ተሸላሚ ለመሆን ባንካችን ለውድድሩ ያዘጋጃቸውን አምስት የተመረጡ መልዕክቶች (Posts) ከፌስቡክ ገጻችን (http://www.facebook.com/abaybanksharecompany) ተከታትሎ ለሌሎች ማጋራት ብቻ! 

አሁንኑ ያጋሩ፣ ይሸለሙ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


የየካቲት 18/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


እንኳን ለዐብይ ጾም አደረስዎ!

ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዐብይ ጾም አደረስዎ እያልን፣ የጾሙ ጊዜ የፈጣሪን በረከት የሚያገኙበት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


ውድ የባንካችን ቤተሰቦች፣ ባሳለፍነው የካቲት 14/2017 ዓ.ም በ“ይመልሱ፣ ይሸለሙ” የጥያቄና መልስ ውድድር ላቀረብናቸው ጥያቄዎች ትክክለኛ መልሶችን በፌስቡክ ገጻችን የውስጥ መልዕክት (Inbox) ቀድመው የመለሱ አምስት አሸናፊዎችን ለይተናል፡፡

ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን፤ በቀጣይ ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


የየካቲት 17/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com






የየካቲት 15/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


ሽልማቱ ቀጥሏል!

ዓባይ ባንክ ቀጥለው የተመለከቱትን ሶስት ጥያቄዎች በቅድሚያ እና በትክክል ለመለሱ አምስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

መልስ መስጠት የሚቻለው የትክክለኛነት ማረጋጋጫ (Verification Badge) ባለው የባንካችን የፌስቡክ ገጽ (http://www.facebook.com/abaybanksharecompany) የውስጥ መልዕክት (Inbox) ብቻ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡

1. ዓባይ ባንክ የተመሰረተበትን ጊዜ ይጥቀሱ።
2. የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መስጫ USSD ቁጥር ስንት ነው?
3. የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የካርድ አገልግሎት ስያሜ ምን ተብሎ ይጠራል?


መልካም ዕድል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.