አልሀምዱሊላህ 🤲!
Term One ጨረስን 🎉🎉🎉!
ላለፉት ሁለት ወራት በአቡኪ ቴክ 🏫 (230 ወንዶችን ለብቻ👨💻 390 ሴቶችን ለብቻ👩💻) ሲሰጥ የነበረው ነፃ Full Stack Web Development ስልጠና የመጀመሪያ ዙር ወይም TERM ONE በሰላም ተጠናቋል አልሀምዱሊላህ 🤲!
በዚህ ዙር ከBasic Computer Skill ጀምረን HTML, CSS, Bootstrap ተምረናል ✨።
አላህ ካለ ከረመዳን በኋላ ከTerm 2 Javascript 🚀 የምንጀምር ይሆናል።
በቅርቡ ተማሪዎች የሰሩትን Portfolio 💼 የማጋራችሁ ይሆናል ኢንሻአላህ 😊።
#AbukiTech #WebDevelopment #EthiopiaTech #FreeTraining #FullStack
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb