🔸 👉
በደንብ ስሟት🔸 👉 የሸይኻችንን የበፊት ድምፅ እያመጡ አሁን ላይ ለማገናኘትና ለመቅጠፍ የተለያዩ ሙከራዎችን ይሞክራሉ !!
ሸይኻችን በፊት ላይ ሽርከል አክበርን የፈፀመን አካል ኡዙር ይሠጠዋል ከሚለው ንግግሩ ተውበት ያደረገ ከመሆኑም በተጨማሪ የእነሡ ጠማማ መሻይኾቻቸው በፊት ላይ ሽርክን የሠራን አካል ሙሽሪክ እንደሚሉ ግልፅ ነው
ታድያ ፍትሃዊ ከሆናችሁ እስኪ የእናንተንም ሸኾች ተናቁዷት ነው በሉ !!
ለማንኛውም ልቡን ይስጣችሁ አድምጡት !!
https://t.me/AbuNamuse/5457