♨️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በወረባቦ ወረዳ ተጀምሮ የነበረው የገጠር ደዕዋ ፕሮግራም አሁንም ቀጥሏል።
ቅድሚያ ለተዉሂድ‼️
ቅድሚያ ለገጠሩ ማህበረሰብ‼️
በሺርክና በቢድዓ ለታገተው ማህበረሰብ ልንደርስለት ይገባል‼️
እነሸይኽ እንደፈቃዱ እነአጨልመህ ግዛው በቤተሰቦቻችን ላይ እያደረሱት ያለውን ሺርክን የማዉረስና ቢድዓን የማስታጠቅ ክፉ ተግባር በመዋጋቱ ረገድ ላይ ከዚህ በፊት ሥር ነቀል ሥራ ተጀምሮ የነበረ መሆኑ ይታወቃል።
ቢሆንም ግን በሀገራችን በተፈጠሩት አንዳንድ ችግሮች ምክኒያት ተቋርጦ ሰንብቷል።
አሁን ደግሞ በአላህ ፈቃድ ተቋርጦ የነበረው የገጠር ደዕዋ ከየካቲት 11/6/2017 እስከ 12/6/2017 በ019 መላኬ መስጂድ ከረመዷን በፊት ተዉሂድን እንጨብጥ ረመዷናችንን በተዉሂዳችን በሚል መርሀግብር ደዕዋው በግልፅ ይጀመራል።
በሁለተኛው ቀን የካቲት 12 ደግሞ በጢጎ መላኬ ሂይወታችን በተዉሂዳችን በሚል ቀጥሎ ይዉላል።
በመሆኑም በመላኬና አካባቢዋ ያላችሁ የተዉሂድ ደዕዋ የናፈቃችሁ መላኬ የካቲት 11 መገኘት አለባችሁ*
የፕሩግራሙ ተጋባዥ እንግዶች👉1️⃣ ወረባቦ ያፈራቻቸው ሸይኽ ይማም ሰይድ ከደሴ
👉2️⃣ የወረባቦ እ/ጉ/ም/ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሙሀመድ ሁሴን ከቢሰቲማ
👉3️⃣ ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ከምስረታ
👉4️⃣ ኡስታዝ ሙርሰል ሰይድ ከጨፌ
👉5️⃣ ወንደም አህመድኑር ከጭፍራ
💫ይህ የደዕዋ ፕሮግራም *በጢጎና በመላኬ የደዕዋ እና ቂርአት የአብሮነት ኮሚቴ የተዘጋጀ ነው።
✍ በወንድም አሊ ሚሽንጋ አቡ ሁዘይፈህ
👉ጆይን
https://t.me/murselseid