🧰ሙያ፡ የምርት ወለል ፅዳት
🏭የድርጅት ስም፡ በአዳማ ዴቨሎፕመንት ኃላ/የተ/የግል ማህበር
🕔ማብቅያ ቀን፡ 5-06-2017
📍አድራሻ፡ አዳማ 05ቀበሌ ከትራክተር ፋብሪካ ወረድ ብሎ ዳሎል ሆቴል አጠገብ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 20
📱0221119477
# የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
# ደረጃ፡ II
# የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀች እና ከዚያ በላይ ሆና ሙሉ አካላዊ ብቃት ያላት
# የህክምና እና የትራንስፖርት አገልግሎት አለው። በተጨማሪም በቀን 1ጊዜ የምግብ አገልግሎት።
# ማሳሰቢያ፡ የፈረቃ ስራ ጠዋት፣ አምሺ እና አዳር እንዳለው ይታወቅ።
@adama_Jobs