💫
የኤልሻዳይ አካዳሚ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 30-04-2017
📍አድራሻ፡ ፒኮክ መጨረሻ ቃለ ህይወት ቤ/ክ ያሰራችው ቁጠባ ፊትለፊት
📱0922122826/ 0937112199/ 0938705021
———————————--
1) የእንግሊዘኛ ቋንቋ አስተማሪ 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🚻ፆታ፡ ሴት
# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————--
2)
የሒሳብ ትምህርት አስተማሪ 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🚻ፆታ፡ ሁለቱም
# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ ከዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————--
3)
የኬሚስትሪ፣ የፊዚክስ፣ ጆግራፊ፣ ታሪክ (History) 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🚻ፆታ፡ ሁለቱም
# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ ከዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————--
4) የአፋን ኦሮሞ ቋንቋ አስተማሪ 🥇ልምድ፡ ያለው/ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🚻ፆታ፡ ሁለቱም
# የትምህርት ደረጃ፡ ከኮሌጅ/ ከዩኒቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች።
———————————--
5) የኬጂ አፋን ኦሮሞ ረዳት አስተማሪ 🥇ልምድ፡ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🚻ፆታ፡ ሴት
# የትምህርት ደረጃ፡ በአፀደ ህፃናት መምህራን ተቋም የተመረቀ/ች።
@adama_Jobs