Advanced Freshman


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


🔔ይህ ቻናል በ2017 freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::
📩For comment and ads :- @EEG12bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


እስቲ ይሄንን bot check አርጉት🙈እስከዛሬ በቴሌግራም ዋሌታቹ ምን ያህል ton እንደተጠቀማችሁ ሚያሳይ ገራሚ ቦት ነዉ😱

አሁኑኑ ሞክሩት👇👇


#Social

🔨 law department መቀላቀል ለምትፈልጉ social ተማሪዎች ስለ Law መረጃ ለመስጠት create የተደረገ ግሮዑፕ ሲሆን

በዚህ group የምታገኟቸዉ መረጃዎች
✅  Law school ምን ይመስላል ⚖️
✅ Join ለማድረግ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ።
✅  በ law school ዉስጥ ስለሚሰጡ 
courses 📚
✅ join  ካደረጋችሁ በኃላ እንዴ ጥሩ ዉጤት ማስመዝገብ እንደምትችሉ 🥇🏆

🧑‍⚖️በአጠቃላይ law school ምን እንደሚመስል be senior ተማሪዎች መረጃ የምሰጥበት group ይሆናል ።

ለመቀላቀል 👇👇
https://t.me/law_department_info
https://t.me/law_department_info


#ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም እና  በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
🙏

🎄🎄🎄🔥👋🧑‍💻🎄🎄🎄

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN🎅


ምንድነው ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ነገ እኮ በዓል ነዉ😁

ግቢ ያላችሁም Therefore አለ🥹ወደ ቤት የተመለሳችሁ ግን ቢያንስ ስትመለሱ በምሳቃ እየተባላችሁ ነዉ😉😄

እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ🥰
በዓልን የት ነዉ ምታሳልፉት🙂

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

4.9k 0 3 51 126

#JinkaUniversity

በ2017 ዓ.ም በአቅም ማካካሻ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ጥር 13 እና 14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትምህርት ጥር 15/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይጠበቅባችኋል።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


#SamaraUniversity

በ2017 ዓ.ም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ለመከታተል የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ጥር 14/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ምዝገባ ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፤ ትምህርት ጥር 19/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሠርቲፊኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ስምንት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


jimma coc exam contents.pdf
99.2Kb
#️⃣This are like some of the contents which Jimma University CoC exam may Cover.

In Jimma University like of other Universities as the criteria to Join School of Medicine,Dental Medicine, Pharmacy and Vet.Medicine qualified students should take CoC exam and the final result is calculated as

Entrance(EUEE) 20%
CGPA........50%
Coc...........30%

🌐 Like👍 Share 📱📲
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️

7.2k 0 71 11 40

Law COC AMU and other universities.pdf
2.0Mb
General Law coc exam
#AMU

🌐 Like👍 Share 📱📲
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️




Law COC AMU and other universities.pdf
2.0Mb
General Law coc exam
#AMU

🌐 Like👍 Share 📱📲
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️


💎SAMPLE COC EXAM FOR MEDICINE ENTRANCE.pdf
952.3Kb
💎SAMPLE COC EXAM FOR MEDICINE ENTRANCE ከነ መልሱ

⚠️እነኚን ጥያቄዎች ስሯቸው

🌐 Like👍 Share 📱📲
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️


medicine coc.pdf
1.2Mb
➕ COC exam sample

#️⃣Debrebrihan, #️⃣Debretabor and #️⃣wolaita

🌐 Like👍 Share 📱📲
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️


Jimma coc [medicine].pdf
702.1Kb
➕COC exam for medicine and pharmacy

#Jimma

🌐 Like👍 Share 📱📲
𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️


ምን ያህሎቻቹ ናችሁ COC examኦችን እየፈለጋችሁ ያላችሁ❓

Law, medicine, pharmacy....

ብዙ ተማሪ ሚፈልግ ከሆነ በPDF አርገን የተለያዩ ግቢ ፈተናዎችን post እናረግላቿለን✅

እስቲ ሚፈልግ👍❤️

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

6.7k 0 4 25 255

#Social

🔨 law department መቀላቀል ለምትፈልጉ social ተማሪዎች ስለ Law መረጃ ለመስጠት create የተደረገ ግሮዑፕ ሲሆን

በዚህ group የምታገኟቸዉ መረጃዎች
✅  Law school ምን ይመስላል ⚖️
✅ Join ለማድረግ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ።
✅  በ law school ዉስጥ ስለሚሰጡ 
courses 📚
✅ join  ካደረጋችሁ በኃላ እንዴ ጥሩ ዉጤት ማስመዝገብ እንደምትችሉ 🥇🏆

🧑‍⚖️በአጠቃላይ law school ምን እንደሚመስል be senior ተማሪዎች መረጃ የምሰጥበት group ይሆናል ።

ለመቀላቀል 👇👇
https://t.me/law_department_info
https://t.me/law_department_info


#MekdelaAmbaUniversity

በ2017 ዓ.ም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከጥር 13-15/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
በዋናው ግቢ ቱሉ አውሊያ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


Freshman exam dan repost
🔰 Physics final exam

🏢 University :- Jimma

⌛:-2014

🌐 Like👍 Share 📱📲

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 
@freshman_materials ⭐️
@freshman_materials ⭐️


#WoldiaUniversity

በ2017 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክርፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ የሌሊት አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

የመማር ማስተማር ሥራ ጥር 22/2017 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል፡፡

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

9.7k 1 14 116 17

#AssosaUniversity

በ2017 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ጊዜ ጥር 22 እና 23/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

- ከ8-12ኛ ክፍል ሰርፍትኬት እና ትራንስክፕሪት ዋናውና ኮፒው፣
- 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ።

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️


HAPPY NEW YEAR 🚩2️⃣0️⃣2️⃣5️⃣

Here's to another year of success together.
🍸

8.8k 0 16 18 180
20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.