አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


↩ القناة الرسمية للدعوة السلفية في الحبشة تعتني بنشر الخطب والمحاضرات والفتاوى والفوائد العلمية
↪️ ይህ በኢትዮጵያ በሱና ዱዓቶች የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች ሙሓደራዎችና አጫጭርና ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት የአል ፉርቃን ኦፊሻል ቻናል ነው።
👇 ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👇
↪️ @Al_Furqan_Islamic_Studio_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


አሁን ትንሽ ሚሻል ይመስላል


ሚቆራረጠው በNetwork ምክንያት ነው!


↘️ ይሰማል?

@Al_Furqan_Islamic_Studio_bot


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከሱና መርከዝ ቂልጦ-ጎሞሮ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በሸይኽ አድናን አልመስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


Connection ያስቸግራል በተቻለን እንሞክራለን ለማንኛውም ግቡና ተከታተሉ!!

👇 ፕሮግራሙን ለመከታተል👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?voicechat


አላህ ካለ ከዙሁር በኋላ ያለው ፕሮግራም
በቀጥታ ስርጭት የምናስተላልፍ ይሆናል!


♻️ ብስራት ከወደ ታንዛኒያ ተወዳጁና ተናፋቂው ሸይኽ አቡል የማን የቂልጦውን ኢጅቲማዕ ሊካፈል ወደ ሀበሻ ከተፍ ብሏል እንኳን ደስ አላችሁ።

اللهم لك الحمد حمدا لا ينفد أوله ولا ينقطع آخره فأنت أهل أن تحمد وتشكر

فرحنا فرحا شديدا الذي لا يعرفه إلا ربنا الوحيدا
سبحانك يا الله زدنا من فضلك مزيدا

اليوم بتاريخ ١/٨/١٤٤٦ هجري
سيزورالشيخ أبي اليمان قلطوا غمور

🗨️ t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 108 Sura Al-Kauthar
📖 108 سورة الكوثر

🎙 Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙 بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله

🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
https://t.me/Qari_Abdallah_Kedir/694

🖥 በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17778

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📖 @Al_Furqan_Islamic_Studio


📮 በድጋሚ ማስታወሻ ⤵️

🌙 ዛሬ ሻዕባን አንድ ስለገባ የአምና ቀዷ ያለባችሁ እህትና ወንድሞ ቀዷችሁን አውጡ!

መልእክቱን ሼር አድርጉ!!

↪️
@Al_Furqan_Islamic_Studio


🗨️ የአላህን ፀጋ ማመስገን⤵️

♻️ በሚል ርዕስ በወንድማችን አብድልከሪም ጅላሉ ሰርግ ቀን የተደረገ ጣፋጭ የሆነ ነሲሃ።

🎙 በኡስታዝ አቡ አፋን ዘከሪያ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

📅እሁድ 18/05/2016EC📅

🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17775


🌟⭐💥 እንተዋወስ 💥⭐🌟

⌛ እነሆ ዛሬ [ሀሙስ] የረጀብ ወር
የመጨረሻ ቀን ነው።

🗓️ ይህ ማለት ደግሞ የተከበረው የረመዷን
ወር ሊገባ 29 ወይም 30 ቀናቶች ብቻ
ቀርተውታል ማለት ነው።

🖲️ በመሆኑም ከባለፈው የረመዷን ፆም
በህመም፣ በእርግዝና፣ በወሊድ ወይም በሌላ
ምክንያት ቀዷ ያለብን ሰዎች ካለን በተቻለን
ፍጥነት ቀዷችንን ጨርሰን ረመዷናችን መቀበል
ይኖርብናል‼️

💬 መልእክቱን ላልደረሳቸው አድርሱ!

♻️
t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 107 Sura Al-Maun
📖 107 سورة الماعون

🎙 Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙 بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله

🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
https://t.me/Qari_Abdallah_Kedir/693

🖥 በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17772

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media


🤝
جزاك الله خيرا


📚 ከሰለፎች ምክር 📚 dan repost
👉 አል-ፉርቃን ቻናል

የእንግዶች አቃባበልና መቀበያ ቦታ እንደ እንግዳው አይነት ሊለያይ ይችላል

ወደ ሱና የሚመጡ ሙስሊሞችንም እንደ ሁኔታቸው የሚመጥናቸውን መስጠት ተገቢ ነው

፣ حَدِّثُوا النَّاسَ، بما يَعْرِفُونَ
ሰዎችን እንደ አቅማቸው ንገሯቸው  አስተምሯቸው ተብሏል


ሰዎች ወደዚች ዳዕዋ ሲመጡ ብዙ አይነት ግንዛቤ እና አመለካከት ይዘው ይሆናል

ሰለፊዮች ሲባል ምድር ላይ የሚንቀሳቀሱ መላኢኮች አይነት መስሏቸው በጉጉት እና በአድናቆት የሚመጡ ሰዎች አሉ

ግን እንደ አጋጣሚ ሆኖ እነሱን የተቀበላቸውን አካል ባህሪው መጥፎ በዲኑ የወረደ ከሆነ

ወይም ያረፉበት ቦታና የሚቀርባላቸው ነገር አሁን ባሉበት ሁኔታ መቀበልና መረዳት የሚችሉት ነገር ካልሆነ እንግዶቹ በመጡበት ተመልሰው ለሌቾም ተመለሱ እኛ አይተን ተመልሰናል ብለው ከበኋላቸው ላሉት ከልካዮች ሊሆኑ ይችላሉ

አንዱ ሰለፊዮች አፈላልጎ መጣና ግን የመጣ ቀን ደርስ ላይ ረድ በሚል ሽፋን ስድብ ነበረና እኔ በፊት የሰማሁት ስድብ ይቅርና ሀሜት አይቻልም የሚል ነው ይሄ ምንድን ነው አለና ደንቅጦ ሸሸ ብሎኛል የራሱን ወንድም

በዚ መልኩ ለምሳሌ ሴቶችንም መጥቀስ ይችላል መንሀጅ አሰለፍ ወደ ልቧ ሲገባ ሰለፊ ካላገባሁኝ ሞቼ ልቅር ትልና ያጋጠማት ግን ጋጠወጥ ከሆነ በዛው ልክ ሁሉንም ያስጠላታል

በግሩፖችና በቻናሎች ደረጃ እራሱ
ገምግመው በዛው የሚሸሹ የሚያሸሹ ሰዎች ይኖራሉ

👉 ከፊሎች እንደውም ለአዳዲስ ሰለፊዮች የሚሆን ቻናል ጠቁሙኝ ብሎ ይጠይቃል

እስኪ አጠቃላይ ሙስሊሞችን መጥቀም የሚችሉ ቻናሎችን ጥቀሱ ብንባል ስንት ቻናሎችን መጥቀስ እንችላለን❓

እኔ ያለምንም ጥርጥር በመጀመሪያ ደረጃ የፋርቃን ቻናል ብያለሁ እናንተስ ❓

በዚው አጋጣሚ የፉርቃን ቻናል አድሚኖችን ሳላደንቅ አላልፍም
፡ جزاكم الله خيرا
በዚሁ ቀጥሉ እላለሁ

✍️ አቡ መርየም

https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
👆
👇
https://t.me/abduselamabumeryem/5402


🚘 ከቂልጦው የዳዕዋ ጉዞ በተያያዘ!

🖍️ ፉርቃን መስጂድ ሚመዘግቡ ወንድሞች ጋር የተመዘገባችሁ ወይም ልትመዘገቡ ያሰባችሁ ወንድሞች.....

......ጉዞው እሚጀመረው ጁመዓ እንደተሰገደ ስለሆነ ከጁመዓ በፊት ፉርቃን እንድትገኙ እናሳስባለን።

@Al_Furqan_Islamic_Studio


🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 106 Sura Quraish
📖 106 سورة قريش

🎙 Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙 بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله

🖥 በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
https://t.me/Qari_Abdallah_Kedir/692

🖥 በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17768

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
💭 ለሱና መርከዝ ፕሮግራም ዝግጅት
ድባቡ ኢሄን ይመስላል!

@Al_Furqan_Islamic_Studio


🗯️ ለወላጆች መልካምን መዋል

♻️ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ አብደላህ ሚፍታህ ኑር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ አለም-ባንክ

📅 እሁድ 23/05/2013E.C 📅

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17766


💭 ለረመዷን 30 ቀን ይቀራል!

📖 {۝ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ...
🤲 አላህ በሰላም አድርሶን የምንጠቀምበት ያድርገን።

♻️@Al_Furqan_Islamic_Studio

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.