አስደሳች ዜና
ታላቅ የዳዕዋ ጥሪ ( ሴቶች ርስ በርሳቸው የሚተዋወሱበት የሚዘያየሩበት ና የሚተዋወቁበት ልዩ ፕሮግራም !!
በደሴ እና በደሴ አካባቢ ለምትገኙ እህቶች በሙሉ :-
💬 👉 ቀጣይ እሁድ ማለትም የካቲት 09 /2017
በደሴ ከተማ እና በደሴ አካባቢ ያሉ ታላላቅ ሠለፍይ እህቶች በመስጅደል አቅሷ ( ሪል ስቴት ) ታላቅ የሆነ የእህቶች ርስ በርስ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተዋል !!
💬 👉 በመሆኑም በደሴ ከተማ እና በአካባቢዋ እንዲሁም በቦታው መገኘት የምትችሉ ከደሴ ውጭ ያላችሁን እህቶች በሙሉ በመስጅደል አቅሷ ከጧቱ 2:30 ጀምራችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ታዳሚዎች ትሆኑ ዘንድ ተጠርታችኋል !!
💬 👉 በየትኛውም ቦታ ያላችሁ ወንድሞች ደግሞ ልጆቻችሁን ሚስቶቻችሁን እህቶቻችሁን ና እናቶቻችሁን ከወድሁ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊዎች እንዲሆኑ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ በالله. ስም እንጠይቃችኋለን !!
💬 👉
ወንዶች ሆይ :- ለዳዕዋችን የሁላችንም ርብርብና ትኩረት እንደሚፈልግ የታወቀ ጉዳይ ከመሆኑም ጋር ወንዶች እየተገናኛችሁ እየተወያያችሁ ስለ ዳዕዋችን እያወራችሁ ይህቺ ዳዕዋ አላህ እስከፈቀደው ድረስ እንድትበተን የበኩላችሁን ድርሻ እንደተወጣችሁት ሁሉ ሴቶችም በመገናኘት በመወያየት በመመካከር በመተዋወቅ ና በመዘያየር ሴቶችም የራሳቸው የሆነ ድርሻ እንዳላቸው ትኩረት በመስጠት አቅማችሁ በፈቀደው ልክ እህቶቻችን እናቶቻችን በዚህ ልዩ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ከወዲሁ በማሰሰበ ያቅማችንን መጠቀም ና ማገዝ እንዳለብን ትኩረት እንስጠው !!
💬 👉
https://t.me/AbuNamuse/7729