የ Al Nassr ደጋፊዎች በኢትዮጵያ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ታላቁን ኮከብ CR7 ያስፈረመው የአል ናስር በኢትዮጵያ ገፅ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri




🇸🇦የሳውዲ ፕሮ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይመልከቱ !

1, 🇸🇦አል ኢትሃድ -- 52
2, 🇸🇦አል ሂላል -- 48
3, 🇸🇦አልናስር -- 44


በትናንትናው ዕለት በማንችስተር ኤርፖርት £61 ሚሊየን ፓውንድ የምትገመተው የፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የግል ጀት ባልታወቀ ምክንያት በስፍራው ላይ ታይታ ነበር።

ታድያ ከዚህ መልስ የማንችስተር ዩናይትድ አፍቃርያን እንዲሁም የእግርኳስ ተመልካቹን ቤተሰብ በልባቸው አንድን ጥያቄ እንዲጭር ያደርገዋል !... ይህም "ሮናልዶ ማንችስተር መጣ እንዴ ?"የሚለው ነበር።

ይሁንና የተለያዩ የመረጃ ምንጮችም ጭምር የተጨዋቹን መምጣት በስትክክል ለማረጋገጥ ተቸግረዋል ሮናልዶ በቅድምያ በዕለተ ሀሙስ አልናስር ከአል አህሊ በነበረው ጨዋታ ላይ ተሳታፊ የነበረ ሲሆን ይህች ጀት ደግሞ በማግስቱ በማንችስተር ኤርፖርት መገኘቷ ብዙዎችን ግር አሰኝቷል !

ምንጭ : ሜይል ስፖርት 🎖


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
➡️FULL HIGHLIGHT

🇸🇦Saudi Pro League (Match 20)

🇸🇦Al-Ali 2-3 Al-Nassr🇸🇦


🇸🇦የሳውዲ አረቢያው Al-Sharq ጋዜጣ....

🇸🇦ክርስቲያኖ ሮናልዶ አል ናስር በሚያደርገው የኤሲያ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ ወደ ኢራን እንደማይሄድ ዘግቧል።

ይህም የሆነው ለሮናልዶ ዕረፍት ለመስጠት ነው ተብሏል።


Cristiano on Instagram 😲


🔥Best folder disk channel🔥 dan repost
በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል

ማየት ማመን ነው
🏆👇


ጅንጀና style part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️


COPA90 | Football | Soccer ⚽️ dan repost
Which Football team do You Support 🏟 ⚽️ 👇

🇪🇸'https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0' rel='nofollow'> REAL MADRID

🇪🇸'https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0' rel='nofollow'> BARCELONA

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿'https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0' rel='nofollow'> ARSENAL

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿'https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0' rel='nofollow'> CHELSEA

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿'https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0' rel='nofollow'> MANCHESTER UNITED

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿'https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0' rel='nofollow'> LIVERPOOL

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿'https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0' rel='nofollow'> MANCHESTER CITY

JOIN ALL CHANNELS 👇

'https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0' rel='nofollow'>https://t.me/addlist/3ec_n8B6OBM1MzE0


🥲ለተሰበረ ልብ 🥹ለተጎዳ ሰው የሚሆን ለፕሮፋይል ፒከቸር ማድረግ ምትፈልጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🥰
https://t.me/+mr8X2nJRHYY3Yjlk




🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿
👇👇👇👇👇👇


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከ30 ደቂቃ በዋላ ይጠፋል

የ100 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ?

10+10*0+10=???


ዱራን አል ናስርን ከተቀላቀለ ቡሀላ በ2 ጨዋታ 4 ጎሎችን አስቆጥሯል።


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታ

                     ⏰ ተጠናቀቀ

         አል አህሊ 2-3 አል ናስር
     ⚽ ቶኒ 78'              ⚽⚽ ዱራን 32', 88'
     ⚽ አል ናቢት 90+8'
                                      ⚽ ያህያ 81'

🏟️ አል ኢንማ ባንክ ስታድየም


ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀቀ


ጎልልልልልልልልልል አለ አህሊ


የዱራን ጎል ለመመልከት 👇

https://t.me/+M6z7oULw9tRhMGY0


ማሊያውን አውልቆ ደስታውን ገለጸ🔥🔥🔥


አልናስራርርርርር ዱራንንንንን ወዘወዘው

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.