አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Amazing facts all around the world.
አስገራም ኡነታዎች ከመላው አለም።
Admin ☞ @vivadave
Facebook ☞ https://fb.me/amafactsworld

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ለፀሐይ ቅርቧ ፕላኔት የትኛዋ ናት ?
So‘rovnoma
  •   Saturn
  •   Jupiter
  •   Mercury
  •   Earth
74 ta ovoz


በረሮ ጭንቅላቱ ተቆርጦ ቢጣል እንኳ ለሳምንታት በሂወት ይቆያል ።

@amafacts

Join & share


ዒድ ሙባረክ !

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።


ለ''Tour de France'' የሚውል ተሽከርካሪ የቱ ነው ?
So‘rovnoma
  •   ሞተር-ሳይክል
  •   ፎርሙላ 1
  •   የውድድር መኪና
  •   ብስክሌት
57 ta ovoz


በCovid-19 ወረርሽኝ ፣ ሁሉም የአውሮፓ የእግርኳስ ሊጎች ስቋረጡ ፣ የBelarus ሊግ ነበር ፣ ሳያቋርጥ የጨረሰው ።

@amafacts

Join & share


ከሚከተሉት ውስጥ ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያላት ሀገር ማናት ?
So‘rovnoma
  •   Ghana
  •   Ethiopia
  •   Mexico
  •   Germany
14 ta ovoz


አይርላንድ 🇮🇪 2040 ላይ 440 ሚሊዮን ዛፎችን ተክላ ለማድረስ አቅዳለች ፣ ለዚህም በየዓመቱ 20 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል ጀምራለች ።

@amafacts

Join & share


'' Eiffel tower '' የት ከተማ ነው የሚገኘው ?
So‘rovnoma
  •   London
  •   Newyork
  •   Berlin
  •   Paris
43 ta ovoz


Albert Einstein ከባለበቱ ጋር በፊቺ ሲለያይ የ Nobel ሽልማቱን በጋር ነብረት ውስጥ በማካተት ፣ ሲከፋፈሉ ፣ ለእሷ ደረሷል ።

@amafacts

Join & share


'' Christmas '' በየትኛው ወር ነው የሚከበረው ?
So‘rovnoma
  •   December
  •   April
  •   July
  •   October
71 ta ovoz


''Strait of Gibraltar '' በአፍሪካና አውሮፓ መካከል ያለው ቀጭኑ መስመር ነው ፣ አውሮፓ ለአፍርካ በጣም የቀረበችበት ቦታ ነው ፣ 8.9 ኪ.ሜ ብቻ እርቀት አለው ፣ በስፔንና ሞሮኮ መካከል ያለው ፣ በዚህ መስመር ድልድይ ለመስራትም ሀሳብ አለ።

@amafacts

Join & share


ጥቁር ቀለም ከነጭ ቀለም ጋር ሲናቀላቅል ምን አይነት ቀለም ይሰጠናል ?
So‘rovnoma
  •   አረንጓዴ
  •   ግራጫ
  •   ሰማያዊ
  •   ብጫ
20 ta ovoz


ቁንጫዎች የቁመታቸውን 200 እጥፍ ይዘላሉ ።

@amafacts

Join & share


ታዋቂው የደቡብ ኮሪያ አምራች ኩባንያ ማን ይባላል ?
So‘rovnoma
  •   Apple
  •   Amazon
  •   Walmart
  •   Samsung
59 ta ovoz


ድመቶች ቸኮሌት ከበሉ ይሞታሉ ወይም ክፉኛ ይታመማሉ ።

@amafacts


ግማሽ ኪሎሜትር ስንት ሜትር ነው ?
So‘rovnoma
  •   250 ሜትር
  •   100 ሜትር
  •   1000 ሜትር
  •   500 ሜትር
47 ta ovoz


'' Saudi Arabia '' ውስጥ ምንም አይነት ወንዝ ሆነ ሀይቅ የለም ።

@amafacts

Join & share


ዘንድሮ የተከበረው የአድዋ የድል በዓል ለስንተኛ ጊዜ ነው ?
So‘rovnoma
  •   128 ተኛ
  •   125 ተኛ
  •   130 ኛ
  •   129 ኛ
40 ta ovoz


ቀስተደመናን ለማየት መቼም ቢሆን የፀሃይ ብርሃን ከጀርባዎ በኩል መሆን አለበት ።

@amafacts

Join & share


ከሚከተሉት ውስጥ የአፍሪካ ሀገር ያልሆነችው ማናት ?
So‘rovnoma
  •   Somalia
  •   Mali
  •   Haiti
  •   Chad
68 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.