መንግስታዊ ሽፍትነት!
የአማራ ልዩ ኃይል አባሉ አስር አለቃ እናውጋው አባት በመንግሥት ወታደሮች ተከቦ ተደብድቦ ተገደለ። አስር አለቃ እናውጋው ለረጅም አመታት የአማራ ልዩ ኃይል የነበረ ሲሆን በትላንትናው ዕለት በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና ክፍል ዘርፍ ኃላፊ በነበረው በኮማንደር ዋጋው ታረቀኝ ግድያ ተጠርጥሮ ነው በጥይት ተደብድቦ የተገደለው።
በህግ መጠየቅ እየተቻለ በአድባባይ መረሸን የመንግስትነት ባህሪ ሳይሆን የሽፍትነት ባህሪ ነው!