አስገራሚ እውነታዎች


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን አስገራሚ እውነታ ደግሞ በቻናላችን እንማማራለን ቻናላችን መርጣቹህ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ።
ᴄʀᴇᴀᴛᴏʀ: @Tim_Raja

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


በቻይና የ13 ዓመቷ ታዳጊ በሞባይል ጌም ጨዋታ ከእናቷን ባንክ አካውንት 3.4 ሚሊዮን ብር(63 ሺ ዶላር) ማጥፋቷ ተሰማ

በቻይና ሄናን ግዛት የምትኖረው የ13 ዓመቷ ታዳጊ በሞባይል ጌም ሱስ ውስጥ ከገባች በኃላ 3.4 ሚሊዮን ብር ወይም (63,000 ዶላር) ለሞባይል ጌም እንዳወጣች ወላጆቿ ማወቃቸው አስደንግጧቸዋል።ለዓመታት ገንዘብ ሲቆጥቡበት የነበረውን የቁጠባ ሂሳብ ሲፈትሹ በአንድ ጀምበር ተሟጦ ተመልክተዋል።

የ13 ዓመቷ ልጅ የእናቷን የዴቢት ካርድ ተጠቅማ የቪዲዮ ጌም ሱሷን ለማቀጣጠል ስትጠቀምበት ቆይታለች።ልጅቷ የቁጠባ ሂሳቡን በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ ማሟጠጥ ችላለች። ነገር ግን ከባንክ የሚላከውን አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከእናቷ ስልክ ላይ ስታጠፋ ቆይታለች።

➡️ Join @amazing_fact1🔔


በአማካይ አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ አራት ያህል መኪናዎችን ይገዛል.

➡️ Join @amazing_fact1🔔


በዓለም ላይ ካሉት ትላልቅ ቢራቢሮዎች አንዱ ፒኮክ-ዓይን ያለው አትላስ ነው።

ቀለሙና መጠኑ በጣም አስደናቂ ነው አይደል?

➡️ Join @amazing_fact1🔔


This is what unpolluted sea water looks like. 🌊

➡️ Join @amazing_fact1🔔


አሳ ልክ እንደ ሰው በድብርት ሊሰቃይ ይችላል!! 🐠

@amazing_fact1


✅😳 ቪን ዲሴል በ Marvel ፊልም ውስጥ የግሩት ድምፅ ከ10-15 ጊዜ ያህል "እኔ ግሩት ነኝ" በማለት ብቻ 54 ሚሊዮን ዶላር አግኝቷል

@amazing_fact1
@amazing_fact1


✅የልደት ቀንዎን በዓለም ላይ ካሉ ቢያንስ ዘጠኝ ሚሊዮን ሰዎች ጋር እንደሚጋሩ ያውቃሉ?

@amazing_fact1
@amazing_fact1




🔸በማርስ የሰማይ ቀለም ቀይ ነው ፀሀይ ስትጠልቅ ደግሞ የሰማያዊ ቀለም ይኖራታል

➡️ Join @amazing_fact1🔔


🔂የአለማችን የአውሮፕላን ረጅሙ በረራ የተመዘገበው ከኒውዮርክ ወደ ሲድኒ በተደረገ በረራ ሲሆን የበረራውም ርዝማኔ የ19 ሰአታት ነበር ። 19 ሰአታት በሙሉ ያለ ምንም እረፍት 10ሺ ማይል ነበር ፕሌኑ ሲጓዝ የነበረው በዚህም የአለማችን ረጅሙ በረራ ሊባል ችሏል ።


🔂በተቃራኒው የአለማችን አጭሩ በረራ ደግሞ 2.7 ኪሎሜትር የሸፈነ ሲሆን በረራውም የተካሄደው በታላቋ ብሪታኒያ እንግሊዝ ነው ። ይሄ በረራ አየር ላይ የቆየው ለዘጠና ሰከንድ ብቻ ነው ። ማለትም ፕሌኑ ከተነሳበት ጀምሮ እስከ መድረሻው አየር ላይ የተጓዘው ለአንድ ደቂቃ ከ30 ሰከንድ ያህል ብቻ ነው ። በመኪና መሄድ አይቀልም ?

➡️ Join @amazing_fact1🔔




🔂Skytanic plane! ይህ ግዙፍ ፕሌን በ 2024 መጨረሻ ላይ ለበረራ ዝግጁ ይሆናል! እስከ 5000 ተጓዦችን የመያዝ አቅም ሲኖረው፤ በውስጡ ሬስቶራንት፣ ጌም ዞኖች፣ ውሃ መዋኛዎች፣ የሆቴል ስታንዳርድ መኝታ ክፍሎች፣ ካፌ፣ ትንሽዬ ሞል፣ ስፓ...ያካተተ ነው! ይህ ግዙፍ ቁስ ወደ ምድር ሳያርፍ ለወራት አየር ላይ ተንሳፎ መቆየትም ይችላል! ምክንያቱም የ ኒውክለር ሃይልን ነው ሚጠቀመው! እድሉን ብታገኙ ከማንጋ ትሳፈራላቹህ?

➡️ Join @amazing_fact1🔔


🤔ይህንን ያዉቃሉ❓

ብትጮሁ ማትሰሙበት ቦታ🔇

ሕዋ ላይ ምንም አይነት ድምፅ ሊሰማ አይችልም። ይህም የሆነበት ምክንያት ሕዋ ላይ የድምፅን ሞገድ የሚያስተላልፉ ሞለኪውሎች ስለሌሉ።

@Amazing_fact1
@Amazing_fact1


ኬቨን ሃርት የተባለው ኮሜዲያን። እዚህ የስኬት ጫፍ ላይ ከመድረሱ በፊት ብዙ መከራ ያሳለፈና አትችልም ተብሎ የተገፋ ሰው ሲሆን፣ ከሲንግል እናቱ ቤት ሥራ ፍለጋ ሲወጣ እናቱ የሰጡት ስጦታ መጽሐፍ ቅዱስ ነበር።

ኬቨን አንድ ቀን የሚመገበው አጥቶ በጣም ቸግሮት ለእናቱ ይደውላል፣ ማሚ ስራ ማግኘት አልቻልኩም እባክሽ እርጂኝ አላቸው? እናቱም የሰጠሁህን መጽሐፍ ቅዱስ አንበብክ ወይ ? እርሱም ራበኝ እያልኩሽ የምን መጻሕፍ ነው የምትይው አላቸው። ልጄ አሉት የሰጠሁህን መጻሕፍ ቅዱስን አንብበህ ቢሆን ኖሮ እኮ አይርብህም ነበር አሉት።

ኬቨን እናቱ አንብብ ያሉትን መጻሕፍ ቅዱስ ሳያነብ እናቱ በማኅፀን በር ካንሰር ያርፋሉ፣ እርሱም በዓለም ምርጡ ኮሜዲያን ውዱ አከተርም ከሆነ በኃላ፣ አንድ ቀን የልጅነት ፎቶግራፎቹን ለፊልም ፈልጎ ሲበረብር ያንን እናቱ የሰጡትን መጻሕፍ ቅዱስንም ገለጠው፣ ውስጡ እናቱ ለስራ መፈለጊያና መጠነኛ ቤት መከራያ እንዲሆነው የተውለትን 1ሺ ዶላር አገኘ።

ገንዘቡ ለአሁኑ ኬቨን ምንም ብትሆንም እናቱ ግን ንብረታቸውን ሸጠው ነበር ለልጃቸው የሰጡት።

@Amazing_fact1
@Amazing_fact1


👉 ዝነኛው የግሪኩ ፈላስፋ እና ኮሜዲያን CHRYSIPPUS ከዚ አለም በሞት የተለየው ራሱ በአንድ ወቅት በቀለደው ቀለድ ከመጠን በላይ በመሳቁ ነበር ።

@Amazing_fact1
@Amazing_fact1


ዳኪዬዎች በእንቅልፍ ልባቸው ጠላት እንዳያጠቃቸው የሚከላከሉበት ስነ ህይወት አስገራሚ ነው። በሚተኙበት ወቅት ተራ በተራ የሚጠብቃቸው የየራሳቸው ዘብ ወይም ጥበቃ አላቸው።

ዳኪዬዎች የሚያንቀላፉት በግማሽ የአንጎላቸው ክፍል ብቻ ነው። ቀሪው የአንጎል ክፍል ንቁ ሆኖ ይቆያል። በሚቀጥለው ቀን ደግሞ ሁለቱ የአንጎል ክፍሎች ድርሻቸውን ይቀያየራሉ። ትናንት እንቅልፍ አግኝቶ ያደረው የአንጎል ክፍል ዛሬ ተረኛ ዘብ ሆኖ ስራውን ያከናውናል።

ትናንት ሲጠብቅ የነበረው ደግሞ ዛሬን ያርፋል።

@Amazing_fact1
@Amazing_fact1


በሰውነታችን ውስጥ ያሉትን እጢዎች እንዲሁም የሆርሞን መመረትና እንቅስቃሴዎችን ሁሉ የሚቆጣጠረው አተር የሚያክል መጠን ያለው ፒቱታሪ እጢ ነው

Master gland😮‍💨

@Amazing_fact1
@Amazing_fact1


🐫በቀል የግመል ነው ግመል በጣም በቀለኛ ከመሆኗ የተነሳ የመታትን ሰው ከአምስት ወይም ከስድስት አመት በኋላ ልትበቀል ትችላለች

@Amazing_fact1
@Amazing_fact1


😄#ስለጃፓኖች_የስራ_ባህል_በጥቂቱ
🚢🚢🚢
ከሁሉም በላይ የሚደንቀኝ የጃፓናዊያን የስራ ባህል ነው።የእረፍት ትርጉሙ አይገባቸውም! የዓለማችን ረጅም ሰዓታቸውን በስራ ላይ የሚያሳልፉ ዜጎች ጃፓናዊያን ናቸው። በስራ ብዛት የሰው ልጅ የሚሞተው ጃፓን ውስጥ ብቻ ነው! ሞቱን "Karoshi" ብለው ይጠሩታል። በዓመት ካላቸው የ 20 ቀን እረፍት ውስጥ 10 የሚሆነውን እንኳን በአግባቡ አይወስዱም። 63% የሚሆኑ ጃፓናዊያን በእረፍት ሰዓታቸው በሚከፈላቸው ገንዘብ ደስተኛ አይደሉም ።

መንግስት "...የአመት እረፍታችሁን እባካችሁ ውሰዱ! በስራ ብዛት እና ጭንቀት እየሞታችሁ ነው! እስቲ ትንሽ ዘና በሉ!..."ብሎ ሲለምን የምትሰማው የጃፓን መንግስትን ብቻ ነው።
🚢🚢🚢

🇯🇵🇯🇵የጃፓን ዋና ከተማ የሆነችው "ቶክዮ" 38 ሚልዮን ህዝብ ይኖራል! ይህንን 38 ሚልዮን ህዝብ በብዛት ከቤት ወደ ሥራ ከስራ ወደ ቤት የሚያመላልሰው ባቡር ነው። ባቡር ስልህ ታድያ መሃል ላይ መብራት ጠፍቶበት የሚቆመውን አይደለም! የዓለማችን ቁጥር አንድ ቀጠሮ አክባሪ ባቡሮች ያሉት እዛ ነው። አረፈዱ ከተባለ 6 ሰከንድ ነው! አንዴ አንድ ባቡር 18 ሰከንድ አርፍዶ ጉድ ተብሏል! ስራ በሃገሪቷ ባቡሮች መዘግየት ምክንያት ብታረፍድ እራሱ ባቡር ጣብያው "...እገሌ የሚባለው ስራተኛችሁ ያረፈደው በእርሱ ድክመት ሳይሆን በእኛ እንዝላልነት ነውና ይቅርታ!..." የሚል ደብዳቤ ሰጥቶህ ትሄዳለህ!
🚢🚢🚢

🟢በሰዓት ከ 320 ኪሎ ሜትር በላይ የሚበሩ "bullet train" የሚባሉ ባቡሮች ያሉት እዛ ነው! ጃፓኖች ጋር ባቡር ውስጥ ድምፅን ከፍ አድርጎ ማውራት ሳይቀር እንደ ነውር ይቆጠራል! ጃፓን ውስጥ በምትስተናገድበት ሆቴል ወይም ሬስቶራንት ውስጥ "Tip "ለአስተናጋጅ መስጠት ነውር ነው። ለአንድ አስተናጋጅ "Tip"አስቀምጠህለት ብትሄድ እየሮጠ ተከትሎህ ይመልስልሃል! "ለምን?" ስትለው "...አንተን ማስተናገድ እና መንከባከብ ግዴታችን ነው፣ ስራችን ነው! ለዚህ ስራችን ደግሞ ደሞዝ ይከፈለናል! ስለዚህ ተጨማሪ ብር በ "Tip" መልክ መስጠት አይጠበቅብህም! ..." ይሉሃል!
🚢🚢🚢

✅እጅግ ሰው አክባሪ እና ትሁት ከመሆናቸው የተነሳ ማንኛውንም እቃ፣ ምግብ ወይም መጠጥ በሁለት እጃቸው እንጂ በአንድ እጃቸው በፍፁም አይቀበሉህም! እሱንም ከወገባቸው ጎንበስ ብለው ነው።የሚገርመው ቤት ውስጥ ውጪ የዋልክበትን ጫማ አድርጎ መግባት ነውር ነው። አይደለም ቤትህ አንዳንድ ምግብ ቤቶች ሳይቀር ተስተናጋጆች ጫማቸውን አድርገው እንዲገቡ አይፈቀድም! በር ላይ ሸበጥ/ሲሊፐር ስለሚቀመጥልህ ቀይረህ መግባት ግድ ነው።ከዓለማችን ብቁ ተማሪዎች ተርታ ይሰለፋሉ። 100% የሚሆነው የሃገሪቷ ወጣቷ በሚገባ ፊደል የቆጠረ እና ቀጥቅጦ የተማረ ነው።
🚢🚢🚢

✅ህፃናት ሃገራቸውን እንዲወዱ፣ ቤተሰባቸውን እና ማህበረሰባቸውን እንዲያከብሩ ተድርገው ያድጋሉ! የጃፓን ትምህርት ቤቶች ውስጥ የፅዳት ሰራተኛ አይቀጠርም! "ለምን?" ካልከኝ ከትምህርት በኃላ ሁሉም መምህራን እና ተማሪዎች ለ 15 ደቂቃ ልብሳቸውን ቀይረው ትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉንም ክፍሎች(መፀዳጃ ቤትን ጨምሮ) እኩል ያፀዳሉ! የጃፓን ተማሪዎች በሂሳብ፣ ፊዚክስ እና ቋንቋ መጎበዝ ግዴታቸው ነው። ተማሪዎች የፍቅር ግንኙነት መመስረት አይችሉም! እሱ ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤት ውስጥ መሳሳምም ሆነ መተቃቀፍ አይቻልም፣ ያስቀጣል፣ አለፍ ካለም ያስባርራል!

3.8k 0 16 7 107

ይህንን ያውቃሉ❓

በውቅያኖስ ውስጥ ያለ ወርቅ ሙሉ ለሙሉ ቢወጣ ለእያንዳንዱ የአለም ዜጋ ሃያ ሃያ ኪሎ ይደርሳል።

@Amazing_fact1
@Amazing_fact1

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.