Postlar filtri




Book Summary dan repost
20 Transformative Takeaways from

"The Way of the Superior Man" by David Deida

1. Live Your Edge 🚀
Push beyond your comfort zone.
Example: Volunteer for a presentation at work, even if public speaking scares you.


2. Own Your Purpose 🎯
Commit fully to your life’s mission.
Example: If your passion is music, dedicate time daily to practice, even if others don’t understand.


3. Prioritize Your Depth 🧘‍♂️
Connect with your inner truth regularly.
Example: Start your day with meditation or journaling to focus on your priorities.


4. Women Thrive on Presence 👁️
Be fully attentive in relationships.
Example: During a conversation with your partner, maintain eye contact and actively listen.


5. Feel Into Fear 🐉
Treat fear as a signal to act, not to avoid.
Example: Start the business you’ve dreamed of, even if you feel uncertain.


6. Don’t Settle for Mediocrity ⚡
Strive for excellence in all areas of life.
Example: Set clear goals in your fitness journey and push beyond what feels comfortable.


7. Be Open to Criticism 🗣️
Welcome feedback as a tool for growth.
Example: Instead of getting defensive when a friend critiques you, ask how you can improve.


8. Love Beyond Conditions ❤️
Offer unconditional love in relationships.
Example: Support your partner with patience and kindness during their rough days.


9. Stay Grounded in Chaos 🌪️
Remain calm and centered during challenges.
Example: When a stressful deadline approaches, prioritize tasks and stay composed.


10. Know When to Walk Away 🚪
Leave relationships or situations that conflict with your values.
Example: Quit a toxic job that drains your energy and pursue something more fulfilling.


11. Master Your Sexual Energy 🔥
Channel sexual energy into creativity and focus.
Example: Use your passion to fuel a new project or develop a skill instead of wasting it.


12. Embrace Polarity in Relationships ⚖️
Use masculine and feminine differences to create connection.
Example: Let your partner’s emotional energy balance your logical, solution-oriented approach.


13. Be the Rock 🪨
Stay steady and reliable in emotional situations.
Example: Comfort your partner without getting swept up in their storm of emotions.


14. Lead the Dance 💃
Take initiative and set direction in your relationships.
Example: Plan a surprise date night instead of waiting for your partner to suggest it.


15. Face Death Daily 💀
Reflect on life’s impermanence to stay authentic.
Example: Ask yourself each morning if you’re living your purpose, as if today were your last.


16. Don’t Wait for Perfect Timing ⏳
Take action even when circumstances aren’t ideal.
Example: Start writing your book now, even if your schedule feels packed.


17. Be Playful and Spontaneous 🎭
Add fun and creativity to your life and relationships.
Example: Suggest a spontaneous weekend road trip with your partner.


18. Drop the Nice Guy Act 🤝
Be genuine instead of seeking approval.
Example: Speak up in meetings with your honest opinions, even if they differ from others.


19. Give Your Gifts Freely 🎁
Share your talents without expecting anything in return.
Example: Mentor a younger colleague, helping them grow without asking for recognition.


20. Live with Integrity 🛡️
Align your actions with your deepest values.
Example: Refuse to compromise your ethics at work, even under pressure to take shortcuts.

These principles offer a guide to living with purpose, authenticity, and love. Which one resonates most with you?


Book Summary dan repost
The Way of the Superior Man by David Deida


Welcome to Healthify Ethiopia!

At Healthify Ethiopia, we believe that access to quality health information is the foundation of a healthier society. It aims to empower all Ethiopians with reliable, evidence-based health knowledge, delivered a click away.
https://t.me/HealthifyEthiopia


🩸የሁለት ደቂቃ ንባብ

አትተርጉሙ!
አንድ አባት ከልጆቹ ጋር ወደ አንድ ካፌ ይገባል።ካፌው ውስጥ እንደገቡ ብዙም ሳይቀመጡ ልጆቹ መሯሯጥና እየተጯጯሁ መጫወት ይጀምራሉ።ይሄ ሁሉ ሲሆን አባት አንገቱን ደፍቶ በሀሳብ ጭልጥ ብሏል።ይሄን ሁሉ የሚመለከት አንድ ሰው በልጆቹ እንቅስቃሴ ተረብሾ ልጆቹን ስርአት የማያስይዝ ምን አይነት ቸልተኛ ሰው ነው እያለ በአባታቸውን ይናደዳል።በዚህ ብስጭት ውስጥ ሆኖ የሚሯሯጡት ልጆች ድንገት የእሱን ጠረጴዛ ነክተውት ኖሮ ያዘዘው ሻይ ልብሱ ላይ ተደፋ።ይሄን ጊዜ ንዴቱን መቋቋም አቅቶት ውደ አባትየው ሄደ።ለግጭት እየተጋበዘ ሊያንቀውም እየዳዳው”ምን አይነት የማትረባ ሰው ነህ?ልጆችህን ስርአት አታስይዝም?”ብሎ አምባረቀበት።አባትየው በረጅሙ ተንፍሶ በተረጋጋ አንደበት”ወዳጄ የልጅነት ሚስቴ የልጆቼ እናት ታማ ከምትረዳበት ሆስፒታል አሁን ከመግባታችን  ተደውሎ መሞቷን ነገሩኝ።ምን ማድረግ እንዳለብኝና ለልጆቼ ምን እንደምል ግራ ገብቶኛል”አለው።ይሄን የሰማው ሰው በትልቅ ድንጋይ እንደተመታ ሰው ራሱን አመመው።

በህይወታችን ከምንሰራቸው ስህተቶች ውስጥ አንዱ ስለ ሁኔታዎች በቂ ግንዛቤ ሳይኖረን በራሳችን መተርጎምና መፈረጅ ነው።ሰዎች የሆነ ነገር ሲያደርጉ ስለማይወደኝ ነው፣ ስለማያከብረኝ ነው፣ ስልክ ሳያነሱ ወይ የሆነ ነገር ሲያደርጉ ሲቀሩ ደግሞ  ሆም ብለው ነው ብለን በራሳችን እንተረጉማለን።የትርጉም ዋናው መዘዝ ከእውነታው አለም ያወጣንና የራሳችንን አለም እንደንፈጥር ያደርገናል።በህይወት ያሉትን ሰዎች እንገላቸውና ክፉ ናቸው  አያከብሩኝም የምንላቸውን  የራሳችንን ሰዎች በአዕምሯችን እንፈጥራለን።ሀሳባችንን ፊት ለፊት የመናገር ልምድ ስለሌለን በራሳችን ትርጉም በውስጣችንን እንበሰለሰላለን እንጎዳለን።መፍትሄው ምንድን ነው?

1.ምቾት ያልሰጡን ነገሮች ሲኖሩ በራሳችን ከመተርጎም ይልቅ ፊት ለፊት መጠየቅን እንለማመድ።

2.ያሰብኩትና የተሰማኝ ሁሉ ትክክል ነው ማለትን እናቁም።

3.ሰዎች በብዙ ችግርና ውስብስብ የህይወት መንገድ ያልፋሉና ለመረዳት እንሞክር።በዚህ መልኩ ጤናማ ግንኙነታችንን ማዳበር እንችላለን።


Thrifted Treasures dan repost
* ጥራት ያላቸው የቦንዳ ልብሶችን ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ የተለያዩ አማራጮችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ቀርበናል

👉ጅንስ ሱሪዎች
👉ጨርቅ ሱሪዎች
👉የሚያማምሩ ቦዲዎች
👉ታይቶች
👉ሸሚዞች
👉የጂም ታይቶች እና ቲሸረቶች
👉ጋውኖች


ዛሬውኑ ይደውሉልን
👉👉+251936796976


እየተስተዋለ ወገን !!

ይህ ፎቶ ዘወትር ሳልፍ የምመለከተው የመሪ 40/60 ኮንዶሚኒየም ባልኮኒ (በረንዳ) ላይ አንድ ተብሎ የተጀመረ በሮቶ ውሃ ማከማቸት እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ ያለኝን ስጋት ለማፍራት ያነሳሁት ነው፡፡

እንደሚታወቀው የውሃ ችግራችን የማያሳስበን ነገር የለም። ለችግሩ የሚሰጠው መፍትሄ ግን ሌላ ችግር መፍጠር የለበትም።

ኗሪዎቹ ውሃ እያስቀመጡ ያሉት ለሰው መቆሚያ ተብሎ በተሰራ ተንጠልጣይ ወለል cantilever ( ምዝውጥ) ላይ ነው። ይህ ቦታ የመዋቅር ዲዛይኑ ሲሰራ ለሰው መንቀሳቀሻና መጠቀሚያ እንጂ እንዲህ በአንድ ቦታ የተከመረን የውሃ ክብደት ለመሸከም አይደለም።

ከርቀት እንደተመለከትኩት ብዙዎች ያስቀመጡት የውሃ ጋን ( water tanker) ከ 1000 ሊትር የሚያንስ አይመስልም ይህም ባልቀነጨረ መካከለኛ ሰው ክብደት ሲሰላ የ 15ሰው ያውም በትንሽ ቦታ ተደራርቦ ነው እኩሌታ ነው።

የአንዳንዶቹም ለቦታው ተመጥኖ የተሰራ መጠነ ክቡ (Diameter) አነስ ብሎ ቁመቱ ከፍ ብሎ የተሰራ ነው፡፡ ይህም በትንሽ ቦታ ላይ ከፍተኛ እፍግታ (pressure) በመፍጠር ስላቡ ሊቀነጠስና አደጋ ሊያስከትል ይችላል።

ክፉ ነገር ከማየታችን በፊት እባካችሁ በእንደዚህ አይነት ህንጻዎች ላይ የምትኖሩ ወገኖቻችን ክፉ ነገር ከመፈጠሩ በፊት ለውሃ ችግራችሁ የተሻለ መፍትሄ ፍጠሩ። ለምሳሌ ሁሉም ሰው የየራሱ ታንከር የሚሰቅልበትን ገንዘብ አዋጥቶ ትላልቅ ታንከሮች መሬት ላይ አስቀምጦ በ ፓምፕ ሽቅብ እየላከ ከላይ ወደ ታችም ለእያንዳንዱ አባወራ በእኩል እምቅ ሃይል (pressure) እንዲደርስ በማድረግ ሁሉም የተጠቀመበትን የሚከፍልበት ሲስተም መዘርጋት ይቻላል።

ከከተማ ውበትና ዘመናዊነት አንጻርም ዲሽን ታሳቢ ያደረገው መንግስታችን ውሃ ከማቅረብ ጋር የውሃ ታንከር በበረንዳ ላይ መስቀልን የጎሪጥ ቢመለከተው እንላለን።

እነዚህ ህንጻዎች ውስጥ መሃንዲሶች አይኖሩም ወይ? ወይስ ከትህትናቸው ብዛት ህንጻ ቀና ብለው አያዩም?

Via: ደሳለኝ ከበደ


እየተስተዋለ ወገን !! !!


ጦስኝ ከተመገቡ የተገኘ ምርጥ #የመንዝ #ቅቤ ማዘዝ ከፈለጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0908902073

1 ኪሎ =900 ብር

ከ 10 ኪሎ በላይ ለሚያዝ በ 850 ብር እናስረክባለን

ጥራትና ንጽህናውን በመተማመን ይዘዙን

+251908902073


አንድ ድረገፅ ስለማይክ ታይሰን እንዲህ አለ።

ማይክ ታይሰን በ58 አመቱ ከ31 ዓመት በታች ከሆነ ሰው ጋር ለ16 ደቂቃ ቦክስ ገጠመ። ገጠመና ተሸንፎ 20 ሚሊዮን ዶላር ወሰደ። በደቂቃ 1 ነጥብ 25 ሚሊዮን ዶላር መኾኑ ነው። እና አኹንም ታይሰንን እብድ ነው ትሉታላችሁ? 🤣

እሱ አላበደም - እንዲያውም ገንዘብ እንዴት ማካበት እንዳለበት ጠንቅቆ የሚያውቅ ብልህ ሰው ነው። 🤓


In 2014, Elon "gave away" Tesla's secrets to BWM.
Everyone thought he was crazy.
But this "act of charity" was actually the most ruthless business move in corporate history.

Here's the full story:

He made it look like pure charity.

While legacy automakers were signing battery contracts...

Tesla announced a $5 billion Gigafactory.

A facility designed to produce more lithium-ion batteries than the entire world combined in 2013.

Then came the shocking blog post: "All Our Patents Belong to You"

The automotive industry erupted in laughter.

But Musk saw two critical problems:
• The EV market was microscopic
• Charging infrastructure barely existed

He needed to grow the entire ecosystem.

So he weaponized generosity.

By sharing patents, Tesla:
• Motivated competitors to validate EVs
• Expanded charging networks globally
• Made their technology the industry standard

But here's the brilliant part:

While BMW and others raced to catch up using Tesla's tech...

Musk was scaling battery production to unprecedented levels.

The numbers tell the story:
• Tesla's battery cost: $187/kWh
• BMW's battery cost: $280/kWh

The gap only widened from there.

By 2016, Tesla produced batteries 60% cheaper than any competitor.

The "charitable" patent giveaway had:
• Standardized Tesla's technology
• Got rivals to invest billions in EV development
• Created an insurmountable cost advantage through scale

The lesson?

In the digital age, strategic openness beats secrecy.

Today's market leaders don't hoard technology...

They share it strategically to:
• Build ecosystems
• Set industry standards
• Create network effects

While maintaining key advantages in execution & scale.




ቤንጃሚን ፍራንክሊን በወጣትነቱ ተከራካሪና እዉነቱን በግድ ለማሳመን የሚጥር ሰዉ ነበር።

ታዲያ አንድ ቀን ከጓደኞቹ ጋር ሲከራከር አንድ ፌዘኛ ጓደኛዉ እንዲህ አለዉ።
"ቤን አስቸጋሪ ሰዉ እኮ ነህ። የሚቃወምህን ሰዉ በነገር ጥፊ ታጮለዋለህ። ጥረትህ የሰዎችን እምነት ለመቀየር ስለሆነ ማንም ሊሰማህ አይፈልግም። እንደዉም እንዳየሁት ከሆነ ጓደኞችህ ተዝናንተው የሚጫወቱት አንተ ሳትኖር ነዉ። እርግጥ ነዉ ብዙ ታዉቃለህ። ስለዚህም አንተን መምከር ያስቸግራል። እንዲያዉም ማንም ሰዉ ምንም ሊያስረዳህ አይሞክርም ምክንያቱም ሀይለኛ ክርክር እንደሚገጥመዉ አስቀድሞ ያዉቃል። ስለዚህም ከዚህ በኋላ ባለህ እወቀት ላይ የምትጨምር አይመስለኝም። የምታወቀዉ ደግሞ ትንሽ ነዉ።" ነበር ያለዉ

ቤንጃሚን አዋቂና ትልቅ ሰዉ ስለነበር ይህን የጓደኛዉን ትችት እንደ ዉርደት ከመቁጠር ይልቅ በፀጋ ተቀበለዉ።

"ከዚያ ቀን በኋላ " ይላል ቤንጃሚን የጓደኛዉ ንግግር እንዴት እንደቀየረዉ ሲናገር "የሰዎችን ሀሳብ ከመቃወምና እንደመጣልኝ በቃላት ከመዘርጠጥ ተቆጠብኩ። እረግጠኝነትን የሚገልጹ ቃላትን ከመጠቀም ይልቅ 'እንደሚመስለኝ'፣' እንደምረዳዉ'፣ 'ሳስበዉ' የመሳሰሉ ቃላትን መጠቀም አዘወተርኩ። እንዲያዉም ከዚያ ጊዜ በኋላ ለ50አመታት ምንም አይነት ግትርነትን የሚገልጹ ቃላትን ተጠቅሜ አላዉቅም።" ነበር ያለዉ።

እኔ ብቻነኝ አዋቂ፣ እኔ ብቻ ነኝ ትክከል፣ እኔ ብቻ ነኝ ተናገሪ ብለዉ የሚያስቡ ሰዎች ካላቸዉ እዉቀት በላይ አይጨምሩም።

ስለዚህም በሀሳብ ልዕልና እንመን!!!!!


ወደ አሜሪካን ጎት ታለንት ( American Got Talent) ከሚመጡ ተወዳዳሪዎች መሃል Jane Marczewiski (በቅጽል ስሟ Nightbird) የምትባለውን ብዙዎች አይረሷትም፡፡ ተወዳዳሪዋ ወደ መድረክ በመጣች ጊዜ የዕለቱ ተረኛ ጠያቂ ሀዋርድ "እንዴት ነሽ!?" አላት:: በጣም ደስተኛ ነኝ:: እዚህ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል አለች"
ሀዋርድ ቀጠለና "ምንድንው የምታቀርቢልን!?" አላት:: እሷም "It is Ok” የሚል የራሴን ስራ ነው" አለች:: ሁላቸውም ባንድ አፍ እሺ ቀጥይ አሉ:: ሀዋርድ ቀጠለና "ግን ሁሉ ደህና ነው ስለምንድነው?" ሲላት ከካንሰር ጋር ስትታገል የኖረችውን የሕይወት ውጣውረድ ነገረቻቸው:: የሁሉም ፊት ጨለማ የእሷ ፊት ግን የደስታ ጨረር ከመርጨት አላቆመም:: ኮምጨጭ አለችና "አረ ሁሉ ደህና ነው:: እኔ ሰላም ነኝ" አለቻቸው::
ከዚያም ሳይመን "አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ? አሁን እንዴት ነሽ!?" አላት:: እሷም "የመጨረሻውን ምርመራ ሳደርግ በሳንባዬ፣ ጣፊያዬና ጉበቴ ላይ ካንሰር እንዳለ ተነግሮኛል ስትል ሳይመን በድንጋጤ ተመለከታት ፡፡ ቀጠለና ሀዋርድ "ስለዚህ ደህና አይደለሽም ማለት ነዋ" አላት:: "በርግጥ በሁሉም መልኩ አይደለም" ስትል ሀዋርድ ተገርሞ "ማንም ምን አይነት ሁኔታ ውስጥ እንዳለሽ እስከማያውቅ ድረስ ለሌሎች የደስታ ጨረር የሚረጭ አስገራሚ ፈገግታ አለሽ" አላት ተገርሞ!!
Nightbird የሕይወት ታሪኳን አሳማኝ በሆነ መልኩ በዜማ ካቀረበች በሗላ የዳኞች ውሳኔ የሚሰጥበት ሰአት ደረሰ:: ሁሉም ሳግ እየተናነቃቸው በስሜት የተሞሉ አዎንታዊ አስተያየቶችን ሰጡ:: ተራው ሲደርስ ተጠባቂው ሳይመን ሌሎች ዳኞች በሰጡት አስተያየት ሙሉ በሙሉ እንደሚስማማ ገልፆ ተጨማሪ ስሜቱን እንዴት መግለጥ እንዳለበት ግራ ገብቶት ሲያመነታ ሳለ መኻል ላይ አቋርጣ በከፍተኛ ፈገግታ በመሞላት፡
"ደስተኛ ልትሆን ለመወሰን ሕይወት ከዚህ በፊት ከነበረው ከባድነት ቀላል እስኪሆን መጠበቅ የለብህም" የሚል እጅግ አስገራሚ አስተያየት ሰነዘረች::
ያ ንግግር ብዙዎችን ያስገረመ ቢሆንም ሳይመንን ለደቂቃዎች አፍዝዞ እንባ ከሁለቱ ዓይኖቹ ፈሰሱ::
ከፊቱ ያለውን ተጎንጭቶ ሳግና እንባውን አወራረደ:: በመቀጠልም አስተያየቱን ሰነዘረ:- "በዚህ ዓመት ታላላቅ ችሎታ ያለቸውን ሰዎች አይቻለሁ:: ሆኖም ላንቺ 'yes’ አልሰጥም" ሲል ከዳኞች እስከ ታደሚ በቅሬታ አጉተመተሙ:: ሳይመን አልጨረሰም ነበር:: "የሚሰጥሽ ከ'yes’ የተሻለ ነገር ነው" አለና እጆቹ ወደ Golden Buzzer ሄደ:: አደራሹ በከፍተኛ ደስታ ሲያስተጋባ Nightbird የወርቁ ብናኝ ላይ በደስታ እንባ ተደፋች!!
በአንድ ጽሑፏ ሕመሟን በተመለከት "ፈጣሪ አብዛኛውን ጊዜ ወሳጅ ሳይሆን ሰጪ ነው:: ከመውሰድ ይልቅ ይጨምራል" ትላለች:: “ጨለማዬን አልወሰደውም ግን ብርሃን ጨመረልኝ:: ብቸኝነቴን አልፈወሰደውም ግን እርሱ ይበልጥ ቀረበኝ" ትላለች:: በሕመሟ ተስፋዋ ይጨምራል እንጂ ተስፋ ቢስ አይደለችም:: በመሆኑም "በህመሜ ተስፋ የማደርገው የፈጣሪን ቅርበት በዚያ ስላወቅሁ ነው" ትልም ነበር፡፡በመጨረሸም እንዲህ ነበር ያለቸው፦
"ለመኖር ሁለት ፐርሰንት ዕድል ብቻ እንዳለኝ በሀኪሞች ተነግሮኛል:: ነገር ግን ሁለት ፐርሰንት ማለት ዜሮ ማለት አይደለም:: ሁለት ፐርሰንት ማለት የሆነ ነገር እንደሆነ ሰዎች ሁሉ እንዲያውቁ እፈልጋለሁ!!"

7k 0 37 3 103





ለሁሉም ጊዜ አለዉ፤ለማሸነፍም ለመሸነፍም!
በቦክስ ዉድድር አለም እንደ ታይሰን ዝናን ያተረፈ የለም።ታይሰን በጉብዝና ዘመኑ አብዛኞቹን ተፎካካሪዎቹን በዝረራ ጥሎ እና አሳምኗቸዉ ነዉ ያሸንፋቸዉ የነበረዉ።
አሁን በእርጅና ዘመኑ ከወጣቱ ቦክሰኛ ጄክ ፖል ጋር ገጥሞ የወጣትነት ጉልበቱ ከዳዉ፤ ተደበደበ፤ተሸነፈ፤ዝናዉን ተነጠቀ።የተፈጥሮ ሂደት ነዉና ማንም እንደበረታ አይቀርም፤አንበሳም ሲያረጅ ዝንብ እንደሚወረዉ ሁሉ።
ታድያ ጠቢቡ ሰለሞን ለሁሉም ጊዜ አለዉ ያለዉም ያለምክንያት አይደለም፤የሰዉ ልጅም ይሄንን እዉነታ አምኖ መቀበል የግድ ይለዋል።አለበለዚያ የተፈጥሮ ህግ ይናጋል ማህበራዊ፣እኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ቀዉሶች ይበረክታሉ አደግ ሲልም የሀገር እድገት ይገታል።
ይሄንን ጉዳይ በፖለቲካ አይን ብናየዉ ብዙ የምንማርበት ነገር አለዉ።የአለም መሪዎች ስፔሻሊ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ይሄንን እዉነታ የተረዱ አይመስሉም።በወጣትነት ዘመናቸዉ የጨበጡትን በትረ-መንግስት በቃኝ ብሎ ለወጣቱ ተተኪ ትዉልድ አሳልፎ አይሰጡም በሞት ወይም በግድ ካልሆነ በስተቀር።አዎ አብዛኞቹ እነዚህ መሪዎች በጉብዝና ዘመናቸዉ ወራሪዎችን እና አምባገነናዊ መሪዎችን ተፋልመዉ ነዉ ወደ ስልጣን የሚመጡት።ቢሆንም ግን የተፈጥሮ ሂደትን ይረሱ እና እንደ ማይክ ታይሰን አሁናዊ አቅማቸዉን ረስቶ ከወጣት ጋር ግብ ግብ ይፈጥራሉ በስተመጨረሻ የሚጠብቃቸዉ ማይክ ታይሰንን የገጠመዉ ነገር ነዉ ፤ሀገር ማተራመስ እና በሀይል ተሸንፎም ስደተኛ ወይም ሟች መሆንም ጭምር።
አዎ እድሜ ለኹሉ
ለማሸነፍ እና ለመሸነፍ ፤ ለመምራት እና ለመመራት!
ለሁሉም ጊዜ አለዉ!✋️

Waan hundumtuu yeroo qaba;Injifachuunis yeroo qaba;Injifatamuunis yeroo qaba!
Addunyaa booksii keessatti namni akka Taayisan beekkamtii argate hin jiru.Yeroo humna qabutti Taayisan morkattoota isaa irra caalaa isaanii mo'achuurra darbee dhahee kuffisee,amansiisee mohata ture.
Amma bara dullumaa isaa keessatti dargaggeessa booksii Jake Paul waliin dorgommii seene. Humni bara dargaggummaa isaa isa gante; ni reebame, ni injifatame, beekkamtiin isaas ni saamame! Adeemsa uumamaa waan ta’eef,Cimaan dadhabuu hin oolu; akkuma leenci yeroo dulloome titiisni marsitu sana.
Egaa ogeessichi Solomoon waan hunduu yeroo qaba kan jedheef sababa malee miti,Ilmi namaas dhugaa hadhooftuu kana amanee fudhachuu qaba; Yoo kana hin taane seera uumamaatu raaqama, rakkoon hawaasummaa, diinagdee fi siyaasaa ni uumama, guddinni biyyaas ni gufata.
Dhimma kana ija siyaasaatiin yoo ilaalle waan baay'ee irraa baratamutu jira.Hoggantoonni Addunyaa keessumattuu hooggantoonni biyyoota Afriikaa dhugaa kana waan hubatan hin fakkaatan.Dulloomuu fi dadhabuu ofii amananii aangoo dargaggootatti hin dabarsani.Adeemsa uumamaa dagatanii akka Maayik Taayisan kanatti dargaggeessa waliin morkii uumuun Dhumarratti waan Maayik Taayisan mudate kana dhandhamu: Biyyasaanii tasgabbii dhabsiisanii humnaan injifatamuun baqataa ykn dhabama ta'u.
Eeyyee,Umurii waan Hunda harkaa qabdi!
Injifachuufis Injifatamuufis;Hogganuufis Hoogganamuufis yeroon murteessaadha.
Waan hundumtuu yeroo qaba!✋️




Tech Tips dan repost
Donald Trump announces 0% tax on crypto

U.S. government buys $1b worth of BTC

Memes send beyond imagination

The biggest supercycle in history lasts 2 years

Wyd?


~የትራምፕ ሁለተኛ ዙር መመረጥና የአሜሪካ ቪዛ ጉዳይ-~~

በናትናኤል አፈወርቅ

በመንገዱ ግራና ቀኝ እየተናፈሰ ያለው ቢሆንም፣ ቁጥራቸው ምን ይላል ትራምፕ ለኢትዮጵያ ቪዛ ጠያቂዎች ሁለተኛ የፕሬዝዳንትነት ምርጫ ሊያገኙ ይችላሉ? እንደ እድል ሆኖ፣ የትራምፕ የቀድሞ ቃል እንደ ማጣቀሻ አለን ፣ እና ቁጥሮች ብዙውን ጊዜ በጣም ግልፅ የሆነውን ታሪክ ይናገራሉ

1.F1 ቪዛ (የተማሪ ቪዛ)፡- በትራምፕ የመጀመርያ የስልጣን ዘመን 4,428 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ኤፍ 1 ቪዛ በአሜሪካ ለመማር (F2 ጥገኞችን ሳይጨምር) አግኝተዋል። በአንፃሩ የቢደን ሊጠናቀቅ የቀረው ጊዜ 6,250 F1 ቪዛዎችን ሰጥቷል። ያስታውሱ፣ 2020 የኮቪድ አመት ነበር፣ ኤምባሲው ለ9 ወራት ምንም አይነት ማመልከቻ ሳያስተናግድ ነበር።

2. B1/B2 ቪዛ (የጎብኝ ቪዛ)፡- በትራምፕ አስተዳደር 47,577 የጎብኚ ቪዛ ተሰጥቷል። የቢደን አስተዳደር በአሁኑ ጊዜ 62,338 አውጥቷል። በድጋሚ፣ በ2020 የኮቪድ ተፅእኖ እዚህም መታወቅ አለበት።

3. ሌሎች ስደተኛ ያልሆኑ ቪዛዎች (J1ን ጨምሮ)፡ ተመሳሳይ አዝማሚያዎች በሌሎች የስደተኛ ያልሆኑ ቪዛ ምድቦች ታይተዋል። ነገር ግን፣ የJ1 ቪዛዎች በትራምፕ የስልጣን ዘመን ትንሽ ከፍ ያለ የስኬት ደረጃ ነበራቸው፣ ይህም ምናልባት ባነሱ አመልካቾች ወይም ብቁ ለሆኑ እጩዎች ያለው አመለካከት ሊሆን ይችላል።

4. የስደተኛ ቪዛ፡ እነዚህ ቪዛዎች ሁለት ዋና ደረጃዎች አሏቸው፡ የፔቲሽን ደረጃ (USCIS እና NVC) እና የቪዛ ሂደት ደረጃ በአዲስ የአሜሪካ ኤምባሲ። ከኢሚግሬሽን ጠበቆች ጋር ከቅርብ ጊዜ ዌብናሮች፣ የዳራ ፍተሻዎች በመጨመሩ የይግባኝ ሂደት ረዘም ያለ ጊዜ ሊወስድ እንደሚችል መግባባት አለ፣ ስለዚህ አመልካቾች መዘግየቶችን መጠበቅ አለባቸው። ሆኖም ጉዳዮች አዲስ አበባ የሚገኘው ኤምባሲ ከደረሱ በኋላ ሁለቱም የፍጥነት እና የፈቃድ መጠን በሁለቱም አስተዳደር ተመሳሳይ ሆኖ ይታያል።

5. የዲቪ ሎተሪ፡ የዲቪ ሎተሪ አሸናፊዎች በቢደን አስተዳደር በተለይም በ2021 እና 2022 ታግለዋል።የኬዝ ቁጥሮች በፍጥነት ባለመሰራታቸው ብዙ ተስፈኛ አመልካቾች ያለ ቃለ መጠይቅ ክፍተት ፈጥረዋል።

6. የጉዞ እገዳዎች፡ እኔ የኢሚግሬሽን ጠበቃ ባልሆንም፣ እና የትኞቹ ሀገራት ሊገደቡ እንደሚችሉ የተረጋገጠ አቋም ባይኖርም፣ አንዳንዶች በፕሮጀክት 2025 ሊከለከሉ ስለሚችሉ ስጋቶች አንስተዋል (ትራምፕ ከፕሮጄክት 2025 ጋር ምንም ግንኙነት የለውም) . ነገር ግን ቪዛን አላግባብ መጠቀም ላይ ምርመራ ሊያጋጥመን ይችላል፣ ይህም የወደፊት አመልካቾችን ሊጎዳ ይችላል።

7. ማፈናቀል፡- እርግጠኛ ያልሆነው ነጥብ ትራምፕ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ለማባረር የገቡት ቁርጠኝነት ነው። በደቡብ ድንበር በኩል ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ ኢትዮጵያውያን ወደ አሜሪካ በመግባታቸው የትራምፕ ፖሊሲ ቀጥተኛ ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላል። አንዳንድ የክልል ገዥዎች ለስደተኞች ድጋፍ ቢያሳዩም፣ የትራምፕ ቡድን ጥብቅ የኢሚግሬሽን ቁጥጥርን በመተግበሩ አሁንም ይተማመናል። ለአሁን፣ መጠበቅ እና ማየት አለብን።

ዴሞክራቶችም ሆኑ ሪፐብሊካኖች የኢትዮጵያ ቪዛ ጠያቂዎችን በተመሳሳይ መልኩ አስተናግደዋል፣ (ሁለቱም ጨካኝ አድርገውብናል)። ነገር ግን እንደ መወሰድ፣ የዲቪ አመልካቾች ይችላሉ። ምቹ ሁኔታዎችን ይመልከቱ፣ ነገር ግን አዲስ የስደተኛ ቪዛ አመልካቾች (IRT፣ CR1፣ ወዘተ.) ረዘም ያለ የጥበቃ ጊዜ ሊያጋጥማቸው ይችላል። ከ USCIS እና NVC ጋር። ለተማሪዎች እና ጎብኝዎች፣ በTrump ጊዜ ሲያመለክቱ ተመሳሳይ ፈተናዎችን ይጠብቁ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.