Ashewa Technologies


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🌟 Exciting News from ASHĒWA Technology Solution S.C.! 🌟

We're thrilled to have participated in a captivating training program, fostering knowledge sharing, vibrant connections, and community building. Heartfelt appreciation to all who made it a success.

🙏 Special thanks to eykis entertainment for organizing this remarkable gathering, where dedication and enthusiasm took the event to new heights. We're honored to be part of it.

🌙 Join us at Mignot Bazaar that organized by eykis entertainment in the next Saturday(APR 6), during the Ramadan season to showcase your products, drive impactful sales, and expand your reach.

#AshewaTechnology #Affordable #MignotBazaar #RamadanSelling #BusinessOpportunity #Innovation #GrowYourBusiness


YOUNG CEO FORUM dan repost
"Digitizing Agriculture mandatory!!",Dr.Chimdo Ochala,deputy CEO of ATI
-Openi,Ashewa Technologies to partner with ATI on Smart Agriculture
The first consultative meeting among ATI,Openi and Ashewa Technologies was held last Wednesday at the headquarters of ATI(Agricultural Transformation Institute).
During the occasion ato Biruk Alemayehu, the CEO of Openi and Technology manager with AKG plc presented to the attendees that the Russian Technology by. has state of the art solution to modernize Ethiopian Agricultural sector.
In his presentation, he also mentioned that the Russians Technology is already tested by many Russian government institutes which makes it reliable if transfered to Ethiopian government institutes like ATI.
The cost effectiveness is also much better than other western Technology companies, he stressed.
Ato Daniel. ,the founder and CEO of AShewa Technologies S.C on his part presented that Ashewa has created Afarm Technology which can address the demands of the farmers on the field.
He also listed the benefits of his Technology interms of cost and user friendliness.
A better smart solution is avaliable with his company which can address the challenges faced by rural agrarian community.
Experts drawn from different departments of ATI challenged the viability of the Technologies promoted by both presenters.
Finally,Dr.Chimdo Ochala, deputy CEO with ATI listed the list of activities the presenters should give priority in preparation for the next session.
Dr.Chimdo listed the prior areas among others;digital agriculture (small holder farmers),job creation, market linkage ,rural financing tracking input output and maximizing commercialization.
Ato Baslael also briefly explained the use of Geospatial Technology in the agriculture sectors.
The consultative meeting was facilitated by ato Kersima Muzeyen, YCF Board Chairman and Investment Consultant. (By Kersima Muzeyen, former editor with the Ethiopian Herald)


በረመዳን ልዩ ቅናሽ ምርጥ ጥቅል ለኩሽናሽ!

ምን ልትሰሪ አሰብሽ? ፒዛ፣ሩዝ፣ፓስታ ፉርኖ፣ኦምሌት ወይስ ጥብስ ኧረ ጁስም ትችያለሽ፤ ታዲያ ሁሉን መስሪያ በዚህ ጥቅል ታገኛለሽ፡፡!

ካንቺ የሚጠበቀው
ሊንኩን👇🏼ጠቅ አድርጎ ትዕዛዝ መስጠት ነው፡፡!

አሁኑኑ በ https://bit.ly/4aisIUm ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9


Ready to elevate your business operations to new heights? 🚀 Discover the transformative power of ERP with our expert guide: "From Planning to Prosperity." Dive into key factors and proven approaches for a successful implementation. Let's unlock growth together!

for more info 👉 ☎️ 0946-43-3333 Or Fill This Form https://forms.gle/ryssfTVB2UvyEqKu5

#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations
#BoostProductivity #ERPsuccess #BusinessGrowth 🌟




አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበርና የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አብሮ መስራት የሚያስችላቸውን የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ።

አሸዋ ቴክ መጋቢት 09/2016 ዓ.ም
አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበርና የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት በዛሬዉ ዕለት በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና መስሪያ ቤት የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። የስምምነት የፊርማ ስነ- ስርዓቱ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮችና የአገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሀን በተገገኙበት ተከናውኗል፡፡
የስምምነቱ ዋና አላማ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን በቴክኖሎጂ በመደገፍ በገበያው ላይ በጥሩ ሁኔታ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የሚያስችላቸው እንደሆነ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳንኤል በቀለ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞችን ከአገር ባለፈ በውጭ አገር የገበያ ዕድል ለመፍጠር እና የማህበረሰቡን ችግር በቴክኖሎጂ ለመፍታት ከአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክሲዮን ማህበር ጋር ይህንን የጋራ የስምምነት ሰነድ ተፈራርመን ወደስራ ገብተናል ሲሉ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ምክትል ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ ገልፀዋል፡፡
ይህ የመግባቢያ የስምምነት ሰነድ በውስጡ ብዙ ስራዎችን እያከናወነ ለ3 ተከታታይ ዓመታት ፀንቶ የሚቆይ ነው ተብሏል፡፡


አሸዋ ቴክኖሎጂ ከ80 በላይ ሰራተኞቹ በተገኙበት ጥሩ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞቹ የአክሲዮን ስጦታና  ሽልማት አበረከተ።

መጋቢት 07/2016 ዓ.ም

አሸዋ ቴክኖሎጂ ከ 80 በላይ ሰራተኞቹ በተገኙበት ጥሩ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞቹና የአገልግሎት ጊዜያቸዉን ጨርሰዉ ከስራ መደባቸዉ ለለቀቁ ባለሙያዎቹ የአክሲዮን ስጦታና የእዉቅና ሽልማቶችን አበርክቷል።
ስጦታ የተበረከተላቸዉ የካምፖኒዉ ሰራተኞች ደስታቸዉን በመግለፅ የተበረከተልን ስጦታ አሁን ካለን የስራ አፈፃፀም የተሻለ ተግተን እንድንሰራና ለባልደረቦቻችንም ተነሳሽነት የሚፈጥር ነዉ ሲሉ ገልፀዋል።

የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዳንኤል በቀለና ከፍተኛ የካምፖኒዉ አመራሮች ይህ አይነቱ የማበረታቻ ስጦታዎች በቀጣይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።


በተለያዩ ምክንያቶች የሰነዶች ማረጋገጫ ፊርማ ላልፈረማችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ!

እንደሚታወቀው ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት አሸዋ ቴክኖሎጂ ለባለድርሻዎቹ የፊርማ ስርዓት እንዲያከናውኑ መልዕክት ማስተላለፉ ብሎም ያለፈው ሳምንት የመጨረሻ መሆኑን መግለጹ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከአቅም በላይ በሆኑ የተለያዩ ምክንያቶች ያልፈረሙ ሰዎች መኖራቸውን ስላረጋገጠ የፊርማ ስርዓቱ እንዲራዘም ተወስኗል፡፡በዚህም መሰረት በተለያዩ ምክንያቶች ያልፈረማችሁ ባለአክሲዮኖች የፊታችን ቅዳሜ ከሰአት እና እሁድ ሙሉ ቀን 22 ታውን ስኩዬር ሞል 8ተኛ ፎቅ በመገኘት እንድትፈርሙ ሲል ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

ለበለጠ መረጃ በ 0976005500/0931644444 መደወል ትችላላችሁ!


እንኳን አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና እና እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጾም ወር እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ለጾም ወቅቱ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ከናንተው አሸዋ ገበያ ካሉበት መሸመት እንደሚችሉ ስናስታውሳችሁ በደስታ ነው፡፡!

አሁኑኑ Ashewa.com ን ይጎብኙ ያሻዎትን ሁሉ ያግኙ!

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts


ምርጥ መፍትሄዎች ለ ኤቨንት አዘጋጆች !

- የዝግጅት እቅድ እና አደረጃጀትን ማሳለጥ
- ቀላል የታዳሚዎች ምዝገባ
- የበጀት አወጣጥ፣የወጪ እና የገቢ አስተዳደርን ማሻሻል
- የዝግጅት አፈጻጸም ሪፖርት እና ትንታኔ ማግኘት
- ብክነትን መቀነስ
- የተሳታፊዎችን ግብረመልስ መገምገም

እና ሌሎችንም በዘመነ እና በተቀላጠፈ የአሰራር ሂደት ይፈጽሙ የአሸዋን ERP ይጠቀሙ

ለበለጠ መረጃ 👉 ☎️ 0946-43-3333 ወይም ይህን ቅጽ ይሙሉ https://forms.gle/ryssfTVB2UvyEqKu5

#AshewaSmartERP #CustomizableSolutions #BusinessModules #StreamlineYourOperations #BoostProductivity



11 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.