Beza International Church


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


Beza International Church is a nondenominational Christian fellowship located in Addis Ababa, Ethiopia. The church was founded with the vision "Redeeming Nations in Righteousness!"
To connect with us, please reach out - @bezaconnect
Linktr.ee/bezachurch

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችንን ጀምረናል፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም ይቀላቀሉ።
👇👇👇

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ተባረኩ!


ሰላም የቤዛ ቤተሰብ!

እንደተለመደው የቅዳሜ ማለዳ ፀሎታችን እንደተጠበቀ ነው።

ጠዋት ከታች ያለውን አገናኝ ይጠቀሙ።

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ቅዳሜ ከጠዋቱ 1-2 ሰዓት ድረስ እንገናኝ።፡

የጌታ ስም ይባረክ!

(ፕሮግራሙ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሆነ እናስታውቃለን [For Amharic Speakers only])


Fasting Day 3

“This is the confidence we have in approaching God: that if we ask anything according to his will, he hears us.” 1 John 5:14

Today starting 10am, we will have our corporate fasting and prayer time. Let us meet at the Tabernacle and seek the Lord’s face!


የጾም ፀሎት ቀን 3

“በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ ማንኛውንም ነገር እንደ ፈቃዱ ብንለምን እርሱ ይሰማናል።” 1 ዮሐንስ 5፡14

ዛሬ ከ 4 ሰዓት ጀምሮ  በቤተክርስትያን ተገናኝተን ልዪ የሆነ  የጋራ የጾም ፀሎት ጊዜ ይኖረናል፡፡ ኑ በጋራ የጌታን ፊት እንፈልግ!


Fasting Day 2

“This is the confidence we have in approaching God: that if we ask anything according to his will, he hears us.” 1 John 5:14

Today starting 10am, we will have our corporate fasting and prayer time. Let us meet at the Tabernacle and seek the Lord’s face!


የጾም ፀሎት ቀን 2

“በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ ማንኛውንም ነገር እንደ ፈቃዱ ብንለምን እርሱ ይሰማናል።” 1 ዮሐንስ 5፡14

ዛሬ ከ 4 ሰዓት ጀምሮ  በቤተክርስትያን ተገናኝተን ልዪ የሆነ  የጋራ የጾም ፀሎት ጊዜ ይኖረናል፡፡ ኑ በጋራ የጌታን ፊት እንፈልግ!


Fasting Day 1

“This is the confidence we have in approaching God: that if we ask anything according to his will, he hears us.” 1 John 5:14

Today starting 10am, we will have our corporate fasting and prayer time. Let us meet at the Tabernacle and seek the Lord’s face!


የጾም ፀሎት ቀን 1

“በእግዚአብሔር ፊት ለመቅረብ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ ማንኛውንም ነገር እንደ ፈቃዱ ብንለምን እርሱ ይሰማናል።” 1 ዮሐንስ 5፡14

ዛሬ ከ 4 ሰዓት ጀምሮ  በቤተክርስትያን ተገናኝተን ልዪ የሆነ  የጋራ የጾም ፀሎት ጊዜ ይኖረናል፡፡ ኑ በጋራ የጌታን ፊት እንፈልግ!








Bring Back the Ark, Homecare Discussion Questions.pdf
54.5Kb
Dear Beza, please find here the discussion material for this week for your homecares. To inquire about homecares: (English: +251983390076 and Amharic: +251955984641)


ታቦቱ_ይመለስ_የሆም_ኬር_ጥናት_ጥያቄዎች.pdf
55.8Kb
የተወደዳችሁ የቤዛ ቤተሰቦች፣ እባካችሁ የሆም ኬር ሕብረት ማጥኛ እዚህ ያግኙ፡፡ በሆም ኬር ዙሪያ ለማንኛውም ጥያቄ፦ (ለአማርኛ፡+251955984641 ለእንግሊዝኛ፡+251983390076)


ሰላም የቤዛ ቤተሰብ፣ የቤተሰብ ኘሮግራማችን ዛሬ ከምሽቱ 1:30 ላይ ይኖረናል፡፡ እንደ ቤተሰብ በመካፈል አብረን እንደግ፡፡

ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም መካፈል ትችላላችሁ።
👇👇👇

Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

ተባረኩ!


Bring Back the Ark By Dr Alemu Beeftu Dec 15 2024


Here’s the Monday Morning Newsletter for our Sunday service by  Dr. Alemu:

"The ark of God was the key to the presence of God!"

"የእግዚአብሔር ታቦት ለእግዚአብሔር መገኘት ቁልፍ ነገር ነበር!"                         

Your Monday Morning (December 16, 2024)
የሰኞ ጠዋት ንባብዎ (ታህሳስ 7/2017)

https://mailchi.mp/bezainternational/bezammv19i103

***
For prayer or to connect with Beza, reach out
ለፀሎት ወይም ከቤዛ ጋር ለመገናኘት በዚህ ያግኙን

@bezaconnect




☕️ Announcements

1. Family Zoom (Only in Amharic): Tomorrow Monday December 16 evening from 7:30 – 8:10 PM, we will have a time of teaching, discussions and prayer regarding marriage, parenting and other family issues. So let us all build on families by participating in these programs. Click the link to join the program.  Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

2. Fasting and prayer: We will be having our regular Beza 3-day fasting and prayer program here at the Beza Tabernacle starting this coming Wednesday December 18- 20 from 10 am to 6 pm. Please mark your calendar and let us come together as a body to seek the face of the Lord!

3. Africa Arise 2025: It is with great pleasure that Beza International Church announces the dates for the 2025 Africa Arise conference, and the GRAND OPENING of the AFRICA WORSHIP CENTRE.
February 12th -  16th 2025. Please be sure to check the website at africa-arise.org to keep updated.

4. Beza  Amharic youth: will be hosting a grand opening on Saturday January 4th from 12:00 PM to 5:30 PM! Our youth service is moving from Sundays to Saturday afternoons to the tabernacle. We would love for you to join us as we fellowship over lunch, play games, receive blessings from elders in our church and have a wonderful time of worship.

Worship Schedule:  worship schedule for our Sunday services:

Amharic service: 8:45 AM - 10:45 AM
English service: 11:15 AM to 1:15 PM

Children’s programs:

Ages 3 – 11 – begins at 11:45 AM
Ages 12 – 14 – begins at 11:45 AM
English High schoolers- begins at 11:45 AM

Discipleship classes: Discipleship classes will be held every Sunday in our classes here at the Tabernacle on 10:00 AM to 11:00 AM.

Prayer Unusual is a going strong. The prayer movement that started at Beza Church is a program where we come and intercede for the nation and for our personal needs. It is being held at the hall dedicated in the basement of the new building for prayer.

Schedule for Prayer Unusual:
Thursday 1:00 pm - 5:00 PM
Friday 11:00 am – 1:00 PM (Women’s Fellowship)
Friday 4 – 7 PM (English Program)

Saturday 7 – 8 AM Online via Telegram click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch) and join the prayer.
Sunday 7:30 – 8:30 AM

Tithes and Offering
The word of God teaches us that the gift that we give is a sweet fragrance unto the Lord and our ministry. We want say God bless you for giving your tithes and offering faithfully at this time of need. You may give in one of these ways:

Commercial Bank of Ethiopia
1000008965106

Berhan Bank
1600010000154

Awash Bank
01352896467801

Hibret Bank
1180411721572013

Abyssinia Bank
73893728

NIB Bank
7000025840556

Cooperative Bank of Oromia
1047400019649

POS
Use ATM, Debit/ Credit card
Available at the connection center.

Tele- Birr
Short code 513048 under Merchant ID or directly find Beza international Church on the 'Fundraising' section.

Give in person, Beza Finance office at the Tabernacle.

Give online locally through Bezachurch.org/give




☕️ ማስታወቂያ

1. የቤተሰብ ዙም: ነገ ታህሳስ 7 ከምሽቱ 1፡30- 2፡10 ድረስ የቤተሰብ ትምህርት፣ የውይይትና የፀሎት ጊዜ በዙም ይኖረናል። ስለዚህ ሁላችሁም ቤተሰባችሁ ላይ ለመስራት ጊዜያችሁን ሰውታችሁ እንድትካፈሉ እናበረታታችኋለን። ከታች ያለውን አገናኝ በመጠቀም መካፈል ትችላላችሁ። Click JOIN on the top of our Telegram Channel (@bezachurch)

2. የቤዛ ጾም ፀሎት: እዚሁ ቤዛ ታበርናክል ረቡዕ ከታህሳስ 9- 11 ከጠዋቱ 4 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት መደበኛ የ3 ቀን የጾም ፀሎት ፕሮግራም ይኖረናል። እባካችሁ ቀኑን መዝግቡት እና የጌታን ፊት ለመፈለግ እንደ አካል እንሰባሰብ!

3. አፍሪካ ተነሽ 2025፡ በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን በየዓመቱ የሚካሄደውን የ2025 የአፍሪካ ተነሽ ኮንፈረንስ እና የአፍሪካን የአምልኮ ማዕከል ታላቅ የመክፈቻ ቀንን ስታስታውቅ በታላቅ ደስታ ነው። ከየካቲት 5 - 9 2017 በአዲሱ የአፍሪካ የአምልኮ ማዕከል የሚካሄድ ይሆናል:: ለተጨማሪ መረጃ ይህን ድህረ-ገጽ ይጎብኙ, africa-arise.org.

4. አማርኛ ወጣቶች:  ቅዳሜ ታህሳስ 26 ቀን ታላቅ የመክፈቻ ፕሮግራም አዘጋጅተው ከወጣቶች ክፍል ወደ ማደሪያው ድንኳን እየተዘዋወሩ ስለሆነ እንድትቀላቀሉን እንወዳለን። የመጀመርያው ስለሆነ እና ምሳ፣ጨዋታ ስለምንበላ፣በቤተ ክርስቲያናችን ከሽማግሌዎች በረከትን ስለምንቀበል እና አስደናቂ የአምልኮ ጊዜ የምንጀምረው 6:00 ሰዓት (ከሰአት) እስከ ምሽቱ 11፡30 ነው።  ስለዚህ እባካችሁ ለዚህ አስደናቂ የህብረት እና የአምልኮ ጊዜ ይቀላቀሉን።

የአምልኮ ሰዓት:- የእሁድ የአምልኮ ሰዓት፦

የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ2:45 - 4:457
የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ5:15 - 7:15

የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም ፦

ዕድሜያቸው 3 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል
ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል

የወጣቶች ፕሮግራም:-  የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ 15- 23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ 3:00- 5፡00 ይካሄዳል።

የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ።

ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው።

ያልተለመደ ፀሎት መርሃ-ግብር፦

ሐሙስ - ከቀኑ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት
ዓርብ - ከቀኑ 5:00 ሰዓት - 7:00 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም)
ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም)
ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት- 2 ሰዓት በቴሌግራም (ለመግባት በቴሌግራም ቻናላችን (@bezachurch) ከላይ JOIN የሚለውን በመጫን በቀላሉ ፀሎቱን መቀላቀል ትችላላችሁ።)
እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት

አሥራትና መባ

ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡-

በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ
1000008965106

አዋሽ ባንክ
01352896467801

ብርሃን ባንክ
1600010000154

ንብ ባንክ
7000025840556

አቢሲኒያ ባንክ
73893728

ሕብረት ባንክ
1180411721572013

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
1047400019649

ፖስ
ኤቲኤም፣ ዴቢት ወይም ክሬዲት ካርድ መጠቀም የሚችሉበት የፓዝ ማሽን መገናኛ ማዕከል ማግኘት ትችላላችሁ።

ቴሌ-ብር
Merchant በሚለው አጭር ኮድ 513048 ወደ ቴሌብራችን መላክ ወይም ቤዛ ኢንተርናሽናል ቸርች Fundraising ክፍል ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ታበርናክል በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት

ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give

https://www.bezachurch.org/give-online

በአለም አቀፍ ወደ ሀገር ውስጥ ለመስጠት፦

ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ቻይና አፍሪካ አደባባይ፣ አዲስ አበባ

ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን

አካውንት ቁጥር፡ 1000008965106

SWIFT CODE: CBETETAA

ማስታወሻ፦ የባንክ ወይም የሞባይል ትራንስፈር ለምትጠቀሙ፣ እባካችሁን ናሬቲቩ ላይ አስራትና መባ ወይስ ለህንፃው መሆኑን ለይተው ይፃፉ።

ቼኮችን ሲጽፉ ለ "ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተክርስቲያን" ብለው ይፃፉ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.