🤩Seed Airdrop Detective
Seed የሰጡትን Token እጥፎ አያረጉ ነው። ምክንያቱ ደግሞ አንዳንድ ሰዎች የሰሩቱን ያህል ወይም ማግኘት ያለባቸውን ሳያገኙ ስለቀሩ ነው።
ለኤርድሮፑ ብቁ ለመሆን እነዚህን መስፈርቶች ማሟለት እንዳለበት ተናግረዋል!!
✅"🌱SEED"ይህን ምልክት በቴሌግራም ስሙ ላይ ማኖር።
✅በSeed ዉስጥ የተሰጡትን ታስኮች ከJanuary 15 በፊት ማጠናቀቅ።
✅የSeed NFT Connect ያደረጉት ዋሌት ላይ መኖር አለበት።
✅የTon ወይም የStar ግብይት መፈፀም አለበት።
እነዚህን ተግባሮች ያልፈፀመ ለኤርድሮፑ ብቁ እንደማይሆን ተናግረዋል።እነዚህን ተግባራት ሳይፈፅም በስህተት ከኤርድሮፑ ተካፋይ የሆነም ካለ እንደሚቀንሱ ተናግረዋል።
እስኪ Cheak አርጉ የናንተን
🛫
Channel • 🎞 YouTube