ከ2 አመት በፊት መሰለኝ ብዙ ተማሪዎች እንደተለመደው ፕሮግራሚንግ እንደት እንጀምር? ስራ ማግኘት አልቻልንም ፣ ኢንተርንሽፕም በተመሳሳይ.. ይጠይቁኝ ነበር።
ከዛ ከአንድ የዩቲውብ ቻናል ጋር ቆይታ አድርጌ ስለነበር አጋጣሚው ተጠቅሜ የብዙዎችን ጥያቄ ለመመለስ ሞክርኩ። ቪድዮው ግን ስንት ጊዜ እንደታዬ አልነገራችሁም 😃
ብዙው ሰው ይጠይቃል እንጅ ሙያውን የምር አይፈልገውም። እና አብዛኞቹ የራሳቸውን የቤት ስራ ሳይሰሩ ቀጥታ እኔ ጋር መምጣታቸው ለዛ ማሳያ ይሆናል ብዬ አሰብኩ።
Not blaming anyone ግን ብዙ መስተካከል አለብን። ትንሽም ብትሆን የሚያጋሩንን ልጆች Thank you ማለት ቢለምድብን መልካም ነው። በተለይ ጀማሪ content creators ሀሪፍ ኮንተንት ይሰራሉ ግን ብዙ አይነበብላቸውም።
@codenight ትላንት #DevMeetupv3 ላይ የነበራቸውን የአምስት አመት ጉዞ ሲያጋሩን የገባኝ አንዱ ነገር ይሄ ነው።
እንደ
@codenight ያሉ ብዙ ቻናሎች/ግሩፖች ያስፈልጋሉ ብዬ አምናለሁ።