ሊቨርፑል ቶተንሃምን በሰፊ ጎል አሸንፏል !
ሊቨርፑል ከቶተንሃም ጋር ያደረገውን የሁለተኛ ዙር የካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የሊቨርፑልን ጎሎች ጋክፖ ፣ ሳላህ ፣ ሶቦዝላይ እና ቫንዳይክ ማስቆጠር ችለዋል።
ይህንንም ተከትሎ ሊቨርፑል በዌምብሌይ ስታዲየም ከኒውካስል ጋር ለፍፃሜ ይፋለማሉ!
ለዛሬ ስርጭታችንን በዚሁ አበቃን መልካም ምሽት ቤተሰብ!
@BisratSportTm