Postlar filtri


👉👉""DMC Realeatate Sky scraper
G+30 ከ40% ቅናሽ ጋር ይዞሎት መቶአል

👉 እስከ የካቲት 30 ብቻ የሚቆይ ዋጋ
ፈጥነው ለሚመጡ ብቻ
በካሬ ከ78,246 ብር  እስከ 97,246 ብር ድረስ

👉ከ8%-10% ቅድመ ክፍያ
👉60% ባንክ ለ25ዓመት

👉ስትድዮ=56.6ካሬ=4,428,723ብር

👉አንድ መኝታ
69ካሬ=5,398,974ብር
71= 5,555,466
77.7ካሬ =6,079,714 ብር
85.6ካሬ=6,697,852 ብር

👉ሁለት መኝታ
99ካሬ=7,746,354ብር
101ካሬ= 7,902,846ብር
104.7ካሬ = 8,192,356ብር
107.7ካሬ=8,434,918 ብር
119ካሬ=9,311,274ብር
121.1= 9,427,094.2
123.3ካሬ =9,647,731 ብር
133ካሬ=10,406,718 ብር
143.5ካሬ=11,228,301 ብር
148.2 ካሬ=11,596,057 ብር
153.5ካሬ=12,018,761 ብር

👉ሶስት መኝታ
120.2ካሬ= 9,405,169.2 ብር
126= 9,858,996 ብር
139ካሬ =10,876,194 ብር
145.1= 11,353,494.6
147.6ካሬ=11,549,109ብር
154ካሬ=12,049,884 ብር
157ካሬ=12,284,622 ብር
161ካሬ=12,597,606 ብር
162.5ካሬ=12,675,852 ብር
167.4ካሬ=13,098,380ብር

👉አራት መኝታ
168.2ካሬ=13,160 ,977ብር
177.7ካሬ=13,904,318ብር
183.3ካሬ=14,342,491 ብር
190ካሬ=14,866,740 ብር

👉የንግድ ሱቆች ከ 32ካሬ እስከ 108ካሬ ድረስ
ለተለያዩ ሱፐር ማርኬት የሚሆኑ።

ተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ቢሮአችን ሲመጡ ያገኛሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ፤
+251938066868
ይደውሉ


Brook News ብሩክ ኒዉስ dan repost
አዳዲስ መረጃዎችን ይፈልጋሉ?

በፕሮፌሺናል ጋዜጠኞች ተከፍቶ መረጃዎችን ተከታትሎ በሚዛናዊነት የሚያቀርብ ቻናል ልጠቁማችሁ ፡፡

ተማመኑበት ታተርፉበታላችሁ ተቀላቀሉት
👇👇👇
https://t.me/+gPveFwjiiXdiMDE0
https://t.me/+gPveFwjiiXdiMDE0


👉👉""DMC Realeatate Sky scraper
G+30 ከ40% ቅናሽ ጋር ይዞሎት መቶአል

👉 እስከ የካቲት 30 ብቻ የሚቆይ ዋጋ
ፈጥነው ለሚመጡ ብቻ
በካሬ ከ78,246 ብር  እስከ 97,246 ብር ድረስ

👉ከ8%-10% ቅድመ ክፍያ
👉60% ባንክ ለ25ዓመት

👉ስትድዮ=56.6ካሬ=4,428,723ብር

👉አንድ መኝታ
69ካሬ=5,398,974ብር
77.7ካሬ =6,079,714 ብር
85.6ካሬ=6,697,852 ብር

👉ሁለት መኝታ
99ካሬ=7,746,354ብር
104.7ካሬ = 8,192,356ብር
107.8ካሬ=8,434,918 ብር
119ካሬ=9,311,274ብር
123.3ካሬ =9,647,731 ብር
133ካሬ=10,406,718 ብር
143.5ካሬ=11,228,301 ብር
148.2 ካሬ=11,596,057 ብር
153.5ካሬ=12,018,761 ብር

👉ሶስት መኝታ
139ካሬ =10,876,194 ብር
147.6ካሬ=11,549,109ብር
154ካሬ=12,049,884 ብር
157ካሬ=12,284,622 ብር
161ካሬ=12,597,606 ብር
162.5ካሬ=12,675,852 ብር
167.4ካሬ=13,098,380ብር

👉አራት መኝታ
168.2ካሬ=13,160 ,977ብር
177.7ካሬ=13,904,318ብር
183.3ካሬ=14,342,491 ብር
190ካሬ=14,866,740 ብር

👉የንግድ ሱቆች ከ 32ካሬ እስከ 108ካሬ ድረስ
ለተለያዩ ሱፐር ማርኬት የሚሆኑ።

ተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ቢሮአችን ሲመጡ ያገኛሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ፤
+251938066868
ይደውሉ


በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስና ዘመናዊ ፓስፖርት ይፋ ሆነ::

ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በኢትዮጵያ የተመረተ አዲስ ፓስፖርት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት ይፋ ሆነ፡፡

ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር÷ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርትን ተግባራዊ ማድረጋችን የሀገርን ገጽታ ከመገንባት ባሻገር ለዜጎች የተሰጠውን ዋጋ ያሳያል ብለዋል፡፡

ፓስፖርቱ የግለሰቡን መረጃና የጣት ዐሻራ የያዘ የኤሌክትሮኒክስ ቺፕስ አለው ተብሏል፡፡

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረት ይህ ፓስፖርት፤ የቪዛ ገጾቹ የኢትዮጵያን መልክ የያዙ መሆናቸው ተጠቅሷል።

ይህም ከዚህ ቀደም በውጭ ሀገር አምራች ድርጅት እጅ የነበረውን ዲዛይን ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንዲሸፈን አድርጓል ነው የተባለው፡፡

ከዚህ በፊት ይወጣ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ በማስቀረት ገቢ ወደ ማመንጨት እንደሚያሸጋግርም ተመላክቷል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት


ማስታወቂያ‼️

የመኪና ግዢ ሂደትዎን እንዴት ቀላል ማድረግ እንደሚችሉ እያሰቡ ነው?

ትክክለኛውን መኪና በትክክለኛው ዋጋ ከትክክለኛው አከፋፋይ እንዲያገኙ እንረዳዎታለን።🔥

መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer

@Ab_Cars
ስለመረጡን እናመሰግናለን


የእሳት አደጋ‼️

በመዲናችን አዲስ አበባ አየር ጤና ሞቢል አከባቢ የእሳት አደጋ ተከስቷል። በቁጥጥር ስር ለማዋል ሰራተኞች ደርሰዋል። ርብርብ እየተደረገ ነው።

Via Brook News


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በግብፅ እና በእስራኤል መካከል ትልቅ ጦርነት በማንኛውም ሰአት ሊፈነዳ ይችላል ስትል እስራኤል አሳውቃለች።

ክስተቱ ከኢትዮጵያ የተጠጋ ውጤት ሊኖረው የሚችል ነው።

ግብፅ በሲና በረሃ የጦር ሰፈሮች የገነባች ሲሆን፣ እነዚህ ጦር ሰፈሮቿ ለወታደራዊ ማጥቃት ብቻ የሚያገለግሉ እንጂ ለመከላከል አላማ የተገነቡ አይደሉም።

በአሜሪካ የእስራኤል አምባሳደር ግብፅ የሰላም ስምምነቱን በእጅጉ እየጣሰች ነው ብለዋል። በቅርቡ በግብፅ ላይ እርምጃ እንወስዳለን ሲሉ በዛሬው እለት ዝተዋል።

አክለውም (በአሜሪካ የእስራኤል አምባሳደር ይሼል ሊተር፣ ግብፅ ኢንተርኔቱን እና ሶሻል ሚዲያውን በጦር ሰራዊቷ ምስሎች አጥለቅልቃው እየተመለከትን ነው ሲሉ ከሰዋል።

በግብፅ በኩል ያልተለመደ የተባለለት ሰሞንኛ ክስተት የተስተዋለው በተለይም የግብፅ ፓራትሮፐር ብርጌዶች በኦክቶበር 7 ሐማስ ጥቅም ላይ ያዋለውን አይነት የአውሮፕላን ዝላዮች እና ኦፕሬሽኖችን ጨምሮ የተቀናጀ ነው የተባለለትን የወታደራዊ ስልጠና ልምምዶችን የሚያካሂዱበት ተንቀሳቃሽ ምስል በስፋት መዳረሱን ተከትሎ ነው።

ይህ ፍጥጫ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም አኳያ የተያያዘ ውጤት የሚከስት ነው። ግብፅ እና እስራኤል መሰል ፍጥጫዎችን ሲያስተናግዱ የካይሮ የመውጫ በር ከኢትዮጵያ ጉዳይ ጋር በተሰናሰለ ገቢር እልባቱን የማግኘቱ ድግግሞሽ ከድሮ እስከ ዘንድሮ ሳይለወጥ የዘለቀ ሐቅ በመሆኑ። አሁን ግብፅ ከተለመዱ ተመሳሳይ ክስተቶች አንፃር ይበልጥ በተወሳሰበ ሁኔታ ውስጥ መግባቷ ግልፅ ሆኗል። ይኸውም የጋዛ ካርድ፣ የዓባይ ውሃ ካርድ፣ የአረብ ሀገራት ካርድ፣ የእስራኤልና አጋሮቿ የዲፕሎማሲ ጫና ካርድ፣ እንዲሁም የእርዳታ ካርዶች ከአረብ ሀገራት እና ከአሜሪካ መራሹ የምዕራባዊ ሀገራት በኩል እያካለቧት ነው የምትገኘው።
ይሁንና የፕሬዝደንት ትራምፕን አዝማሚያ ለታዘበው የሰሞኑ የሲናይ በረሃ ወታደራዊ ፍጥጫ በዓባይ ውሃ ዙሪያ ኢትዮጵያ ላይ ለሚደቅነው የጫና ወጥመድ ሀገራዊ ዝግጁነትን የሚጠይቅ የማንቂያ ደወል አድርጎ መመልከት ተገቢ እሳቤ ይመስለኛል!!

Via EslemanAbay


አስገራሚ መረጃ

ኢትዮጵያዊነት - መልካምነት
700 ሺ ብር ገደማ የመለሰ ወጣትና ተቋም፣
የጫካ ማር ድርጅት የሥራ ባልደረባ የሆኑት አቶ መንግስቱ የኋላው በቀን 06/06/2017 ዓ.ም ለውጭ ሀገር ዜጋ ለሆኑት አቶ አንድሬ ማክሲሜ ፊጋሮ ሽያጭ ፈፅመዋል። ሽያጩ ሲፈፀም መከፈል የነበረበት በኢትዮጵያ ብር 5 ሺ 300 (አምስት ሺህ ሶስት መቶ ብር) የነበረ ሲሆን ደንበኛው በስህተት 5 ሺ 300 የአሜሪካ ዶላር ክፍያ ፈፅመዋል። ድርጅቱ ስህተቱ መፈፀሙን እንዳረጋገጠ ከፋይ ደንበኛውን በማፈላለግ በስህተት የከፈለውን ገንዘብ ተመላሽ ማድረጉን አስታውቀዋል።

በነገራችን ላይ ጫካ ማር ከዚህ ቀደምም ለደንበኞቹ ባለው ታማኝነትና አስደሳች መስተንግዶ በብዙዎች የሚደነቅ ሲሆን ላለፉት 70 አመታት ትክክለኛ የተፈጥሮ ማር በማቅረብ የሚታወቅ ነው::

መልካም ሥራ የሰሩትን የአንጋፋውን የጫካ ማርን የተፈጥሮ ማር ለማግኘት የምትፈልጉ
አድራሻ
ቁጥር 1 ቦሌ ወሎ ሰፈር አደባባይ አዲሱ የቄራ ጎተራ ታክሲ መያዣ
ቁጥር 2 ቦሌ ሜጋ ጀርባ ከብላክ ሆርስ ሆቴል ፊትለፊት

እንዲሁም ስልክ
ነፃ የጥሪ ማእከል:- 9091 ወይንም
0900000033/0900000044
ይደውሉ በነፃ delivery ያሉበት ያደርሱላቹሃል


ማንኛውንም መፅሐፍ ባሉበት በሰፈርዎ እናደርሳለን። የሚፈልጏቸውን መፅሐፍት በርካሽ ዋጋ እና በመላው አ.አ ነፃ Delivery ይረከቡ። ልብወለድ ፣ ታሪክ ፣ ፍልስፍና ፣ ትምህርት ፣ የልጆች ተረት ፡ በ English እና አማርኛ አሉን። መፅሐፍ ለማዘዝ :-

• የሚፈልጉትን ርዕስ @movidbookstore ላይ ይላኩልን
• የሚረከቡበትን ሰፈር ያሳውቁን
• በቀናት ውስጥ በእጅዎ ገብቶ ያነቡታል
• የተለያዩ መፅሐፍትን ዋጋ ቻናላችን @movidbooks ላይ በመቀላቀል መመልከት ይችላሉ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251921623413 ይደውሉልን


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪነታቸውን በማወጅ የመጀመሪያ የሚባሉት ኢማም በደቡብ አፍሪካ በተተኮሳባቸው ጥይት ተገደሉ።

የ57ቱ የእስልምና ሃይማኖት አባት ሙሽን ሄንድሪክት የተገደሉት ቅዳሜ፣ የካቲት 8/ 2017 ዓ.ም ነው።

ኢማሙ በደቡብ አፍሪካዋ ኬፕታውን ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች የተገለሉ የእስልምና እምነት ተከታዮችን ጨምሮ ሁሉን አቃፊ መስጊድን ይመሩ ነበር።

የሃይማኖት አባቱ ግኬብርሃ በተባለች ከተማ በመኪናቸው ሲጓዙ በሽምቅ ጥቃት መገደላቸው ተገልጿል።


ማስታወቂያ‼️

የመኪና ግዢ ሂደትዎን እንዴት ቀላል ማድረግ እንደሚችሉ እያሰቡ ነው?

ትክክለኛውን መኪና በትክክለኛው ዋጋ ከትክክለኛው አከፋፋይ እንዲያገኙ እንረዳዎታለን።🔥

መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer

@Ab_Cars
ስለመረጡን እናመሰግናለን


🛑 25% ብቻ በመክፈል ለውጥ ፈጣሪ ኮርሶችን እንደ Graphics design, video Editing, Digital Marketing, Upwork የምትወስዱበት የተራዘመው የዘውድ ቴክ 4ተኛ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ነው።

✅100% የስራ እድል
✅ጥራት ያለው ስልጠና በ professional አስተማሪዎች
✅አንዴ ከፍለው 4 ስልጠናዎችን የሚወስዱበት
✅ certificate ያለው

️ያሉት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ከታች ባለው የዘውድ ቴክ ቻናል ሊንክ ተቀላቅለው orientation ይመልከቱ በመቀጠልም እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መልዕክት መላክ ወይንም መደወል ይችላሉ።

📩ቻናል ሊንክ👇

https://t.me/zewdtech/43


አብዱ ኪያር ካጋጠመው ከባድ አደጋ መትረፉን በ facebook ገፁ ላይ እንዲ ሲል አጋርቷል ፈጣሪን አመስግኗል

"ከባድ አደጋ ነበር።
ትንሽ የአጥንት መሰንጠቅ ከጉልበቴ በታች አጋጠመኝ። ዳኑ orthopedics ዶክተር ኤልያስ በአስገራሚ ብቃት አክሞኝ አሁን በጣም ጥሩ ነው ያለሁት። አልሓምዱሊህ ::"


🚀 Exciting News!
For Remedial Program Students
In Africa International College

Our college located in Piassa with a training center in CMC, has partnered with our sister company, In Africa Together, to organize a student registration & orientation event! 🎉

📍 Kaleb Hotel
📅 Feb 16 | ⏰ 2:00 - 10:00 PM

Join our Remedial Course & get FULL support for Study Abroad & an English course with American 🇺🇸 instructors!

📌For those who are learning remedial program at another college we have a big discount and also a free study abroad support program if they will transfer to our college.

🎁International Partners and professional teachers, join the event !

We also offer:
✅ TVET Programs
✅ Degree & Master’s Programs
✅ CPD Trainings

💰 Refer & Earn! Get 800 ETB per student you refer!

✍️ Register now:
https://forms.gle/R7oZQ9vxNMvaiogp9


ኢትዮጵያ ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ የ15 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ እንደምትሰጥ ገለጸች::

በአዲስ አበባ በተካሄደው የሱዳን ሰብዓዊ ድጋፍ ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ 217 ሚሊዮን ዶላር ገንዘብ ተዋጥቷል::

በሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት መካከል እየተካሄደ ያለው የእርስ በርስ ጦርነት እንደቀጠለ ይገኛል።

በዚህ ጦርነት ምክንያት 30 ሚሊዮን ሱዳናዊያን ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ እንደሚስፈልጋቸው ተመድ አስታውቋል።

እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሱዳናዊያን ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ማሰባሰብን ዓላማው ያደረገ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።

በመድረኩ ላይ የተመድ ዋና ጸሀፊ አንቶኒ ጉቴሬዝ፣ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀማት፣ የኢጋድ ዋና ጸሀፊ ወርቅነህ ገበየሁ፣ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ እና የተባበሩት አረብ ኢምሬት ሚንስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቡት ቢን ናህያን አል ናህያን እና ሌሎችም እንግዶች ተገኝተዋል።

የጉባኤው አዘጋጅ ከሆኑት መካከል አንዷ የሆነችው የተባበሩት አረብ ኢምሬት 200 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች።
Via አል ዐይን ኒውስ


ለልጅዎ፣ ለልጅልጅዎ የሚያወርሱት ቋሚ ቅርስ ከኦቪድ ሪል እስቴት ይግዙ!

በጥራታቸው እና  ውበታቸው ሙሉ ለሙሉ የሚተማመኑባቸው ቤቶች እኛ ጋር ያገኛሉ።

በቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን ከ60,000 በላይ ምቹ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየገነባን እንገኛለን።
ከስቱዲዮ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ
👉ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ
👉በከፊል የተጠናቀቁ
👉ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ
ስቱድዮ 1,700,000
ባለ አንድ መኝታ 3,000,000
ባለ ሁለት መኝታ 4,700,000
ባለ ሶስት መኝታ 6,300,000 ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ
📞0993519306 ይደውሉልን::
በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦
Facebook   | Instagram | tik tok @hana lodoqiya


በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር የአሜሪካ እና እንግሊዝን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ልዑካን መቐለ ገቡ

በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር የአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ጣሊያን፣ ጀርመን፣ ዴንማርክ፣ ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ህብረት ልኡካን ቡድን መቐለ ገብቷል።

ልዑኩ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የልዑካን ቡድኑ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት፣ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ እና ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ላይ እንደሚመክር ይጠበቃል።


የታክሲ እና የቤንዚል ሰልፍ ሰልችቶታል ?

እንግዲያውስ ድርጅታችን ዩቶፕያ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን “ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ በመተግበር በ5 አመት 10,000 አባላትን የመኪና ባለቤት ያደርጋል!

እንዴት?
1. በየመኪና ሊዝ ከቅድመ ክፍያ ጋር ፓኬጅ
ቅድሚያ ከ30% ማለትም 897,000 ብር ጀምሮ በመክፈል መኪናውን በ 3ወር ጊዜ ይረከባሉ !
ወይም
2. በየመኪና ሊዝ ከእቁብ ጋር ፓኬጅ
በቀን ከ292 ብር ጀምሮ በመቆጠብ በየ4ወሩ ከ100 እስከ 600 ደንበኞች በሚወጣ የመኪና እጣ ከ3 ወር እስከ 3 አመት በሚሆን ጊዜ የመኪና ባለቤት የሚሆኑበትን እድል እመቻችተናል፡፡

• ቀሪውን ከወለድ ነጻ እስከ 10 አመት ድረስ የሚከፍሉበት እድል እመቻችተናል፡፡
• መኪናውን ሳይረከቡ በዝግ አካውንት የቆጠቡት ብር አይንቀሳቀስም ፡፡

• የረጅም ጊዜ ዋስትና ፣ ፈጣን የቻርጂንግ ሰርቪስ፣ የተሟላ ጥገና እና መለዋወጫ አመቻችቷል፡፡

• የመመዝገቢያ ክፍያ በግል 89,700ብር ወይም በጋራ ለ3 በመሆን 29,900 ብር

ዩቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲን ይቀላቀሉ !
www.ugmfund.com ፈጥነው ይመዝገቡ !

አድራሻ :-
ቅ/ር 1. ከአምባሳደር ሲኒማ ፊትለፊት ከመከላከያ መስርያ ቤት አጠገብ በሚገኘው ፖፖሲኖስ ህንፃ ምድር ላይ !
ቅ/ር 2. ቦሌ መድሀኒያለም ሞል 7ኛ ፎቅ

ኮል ሴንተር : - 8022
ሞባይል :- 09 75 80 80 80 / 09 76 80 80 80 / 09 45 84 44 44 / 09 45 94 44 44

https://t.me/utopiatechno
https://wa.me/message/SDKMUF2ARRXZC1
https://www.facebook.com/utopiaplc
https://www.tiktok.com/@utopiaauto?_t=ZM-8sKNd7QhATl&_r=1

18 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.