Capital Ethiopia | ካፒታል ኢትዮጵያ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


Your hub for finance and business! Explore insights on cryptocurrency, forex trading, capital investment, and online business strategies. Join us for daily updates and expert tips to thrive in the financial world! 🚀

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


$paws Varify ስናደርግበት ነበረው ቴሌግራም ቦት ban ተደርጓል🤧

📌አሁን ያለን አማራጭ በphantom wallet ወይም ton wallet የሚለውን ምርጫ መጠቀም ነው

📍ለግዜው multi የሰራቹ seedphrase እና የትኛውን walet ከየትኛው acc እንዳገናኛቹ እንዳይዘበራረቅባችሁ 

ቴሌግራም ግን እነሱን ሳይሆን እኛን እየጎዱ ነው!!!


@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


$HRUM Quote of the Day 🚩

# Answer =  Frank Sinatra

ያልጀመራቹ 👇👇
http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref6940315511


      @Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


𝗙𝗮𝗺 𝗽𝗮𝘄𝘀 ላይ activity check አርጋችሁ ነገር ግን robot የተባለባችሁ update(review) ስላደረጉት ግቡና check አርጉ አስኪ:: ማስተካከላቸውንም እንደሚቀጥሉ አሳውቀዋል::

ተስተካክሎልኛል 👍🏼

አልተስተካከለልኝ 😥


@Capital_Ethiopia
     @Capital_Ethiopia


PAWS BINANCE ላይ ሊስት መደረጉ አይቀሬ ይመስላል በጣም ብዙ ፍንጭ አየሰጡ ነው !

@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia






Paws $0.0008 $0.003 Listing price
በብዙዎች ግምት እየተሰጠበት ነው


@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


BAN የተደረጋቹ ይሄን FORM ላኩላቸው

ከዛ በፊት ግን ACTIVTY CHECK ሚለው Right መሆኑን አረጋግጡ እሱ x ሆኖ APPEAL ብታስገቡም ለውጥ የለውም !

COPY THIS👇

Hey PAWS Team,

I just found out that my account was banned from the airdrop for being a "Robot," but I’m 100% real and think this was a mistake.

I played fairly and never used any bots or automation.

I know referrals were encouraged, but I didn’t have many. Still, I did all the required activities properly.

I followed the rules and was active the whole time.

I also have done activity check.

I’d really appreciate it if you could take another look at my case. I put in the effort, and it’s frustrating to be banned for no reason. Hope you can fix this.

Thanks!

@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


በስተመጨረሻ

PAWS Allocation ,ስንት ደረሳቹ?👇
የኔ ትንሽ ናት መሰለኝ የናንተን Comment ፃፍ

REACTION 10+🔥

@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


*paws Allocation እኮ ነገ ነዉ የምናየዉ⚡️

React አርጉ አንጂ ፈዛቹአል🔥🔥🔥🔥


@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


Paws on Binance🔥🔥🔥

@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


Good Morning Fam😍😍😍

IF YOU CAN'T CONTROL YOUR EMOTIONS,
YOU CAN'T CONTROL YOUR MONEY


Agent301 MARCH🌚

76% For Community & GamePlay

@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


Sasha ማለትም የ notcoin, notpixel,.... መስራች አዲስ VOID የተባለ ፕሮጀችት launch አርጉአል:: ምን ታስባላችሁ??

ወጥሬ እሰራለው 👍🏼

2ቴ አልሸወድም 🔥


@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


Seed የሰጡትን Token እጥፍ እያረጉ ነው።ምክንያቱ ደግሞ አንዳንድ ሰዎች የሰሩቱን ያህል ወይም ማግኘት ያለባቸውን ሳያገኙ ስለቀሩ ነው።

ለኤርድሮፑ ብቁ ለመሆን እነዚህን መስፈርቶች ማሟለት እንዳለበት ተናግረዋል!!

አንደኛ
  ●"🌱SEED"ይህን ምልክት በቴሌግራም ስሙ ላይ ማኖር።
  ●በSeed መተግበሪያ ዉስጥ የተሰጡትን ታስኮች ከጃንዋሪ 15 በፊት ማጠናቀቅ።

ሁለተኛ
   ●የSeed NFT Connect ያደረጉት ዋሌት ላይ መኖር አለበት።
   ●የTon ወይም የStar ግብይት መፈፀም አለበት።

እነዚህን ተግባሮች ያልፈፀመ ለኤርድሮፑ ብቁ እንደማይሆን ተናግረዋል።እነዚህን ተግባራት ሳይፈፅም በስህተት ከኤርድሮፑ ተካፋይ የሆነም ካለ እንደሚቀንሱ ተናግረዋል።

እስኪ Cheak አርጉ የናንተን

REACTION 10+🔥

@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


$HRUM Quote of the Day 🚩

# Answer =  Colin R. Davis

ያልጀመራቹ 👇👇
http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref6940315511


      @Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


💎𝗜 𝘁𝗵𝗶𝗻𝗸 ሁላችሁም mandatory ታስኩን(activity check ሚለውን)ጨርሳችሁአል ያልጨረሰ ካለ 24 ሰዓት ብቻ ስለቀረው ጨርሱ::👍🏼


@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


PAWS WEBSITE LINK

https://paws.community/app

ሴቭ አርጉት እየጠፉ ላስቸገራቹ ካሁን ወዲያ በዚ WEB ብቻ ነው መጠቀም ምትችሉት !

@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


$HRUM Quote of the Day 🚩

# Answer =  Mark Twain

ያልጀመራቹ 👇👇
http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref6940315511


      @Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia


ምን አልባት Paws Allocation ነገ ልናይ እንችላለን

#PAWS ከ ቴሌግራሙ ዓለም ሙሉ ለሙሉ ወጥተናል ብለዋል:: ከዚ በሁዋላ ምንም አይነት ተጨማሪ ታስክ እንደማይኖርና የነበረንን activity ዌብሳይቱ ላይ ቼክ ማድረግ እንደምንችል..በቀጣዮቹ ቀናት allocation checker live እንደሚሆን ነው የተናገሩት::

#PAWS Farm season is over 👋


@Capital_Ethiopia
      @Capital_Ethiopia

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.