Construction Proxy


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Telegram


#1 construction portal to get:
✅ construction news
✅ construction market
✅construction materials price
✅engineering estimates
✅ Sub contract
https://constructionproxy.com
Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


#ለመረጃ፦ ከሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ ተለውጧል! ቤንዚን ከ112.67 ወደ 122.53 ብር አድጓል!


Tender ጨረታ dan repost
ጨረታ
ሪፖርተር  ሚያዝያ 29 ቀን 2017 ዓ. ም ዕትም ላይ የተወሰደ


ማስታወቂያ ለማህበር ቤት online ተመዝጋቢዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ


የግብዓት ዋጋ እስከ 400 በመቶ በመጨመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንዲጓተቱ ምክንያት ሆኗል ተባለ

የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እንደገለፀው የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ እስከ 400 በመቶ መጨመሩ የመንገድ ግንባታው የሚፈለገውን ደረጃ ላይ እንዳይደርስ ምክንያት ሆኗል።

ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ እንደተናገሩት ይህንን ችግር ለመቅረፍ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን በማቆም ነባሮችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ሆኖም ቃል የተገቡ ሁሉም የመንገድ ፕሮጀክቶች ላይጠናቀቁ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።

የምክር ቤት አባላትም ከ1980 ጀምሮ በጥናት የተለዩ መንገዶች እንዳልተገነቡ፣ የተጀመሩት በጊዜያቸው አለመጠናቀቃቸውንና የተሰሩትም ሳይገለገሉ መበላሸታቸውን አንስተዋል። በተጨማሪም ለመንገድ ልማት የተነሱ ዜጎች ለዓመታት ካሳ ሳይከፈላቸው መቆየታቸውንም ካፒታል ሰምቷል።

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር መሐመድ አብዱራህማን በበኩላቸው የመንገድ ግንባታ መጓተት የካሳ ክፍያና የግንባታ ግብዓት አቅርቦት ችግር መሆኑን አምነዋል። ችግሩን ለመፍታትም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን አስረድተዋል።

Source: capitalethiopia

10k 0 15 1 37

Construction Resources dan repost
Full pdf: https://constructionproxy.com/category/materials/
April 15 , 2015 construction material price
Stay ahead of the market with the latest updates on cement, rebar, finishing materials, and more — all in one place!

📈 Whether you're a contractor, supplier, or homeowner, accurate pricing is key to smart decisions.

👉 Check the full list now:
🔗 constructionproxy.com/category/materials/

📲 Bookmark it. Share it. Build smarter.

#ConstructionProxy #MaterialPrices #EthiopiaConstruction #SiteUpdate #Rebar #Cement #FinishingMaterials #BuildSmart


በቢሾፍቱ ስለሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አንዳንድ እውነታዎች

-የሚገነባበት ቦታ ቢሾፍቱ ከተማ ክልል ውስጥ አቡሴራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ነው

- የአውሮፕላን ማረፊያው ማስተር ፕላን ተሰርቷል

-ግንባታው በሁለት ምዕራፍ ይገነባል የመጀመሪያው የግንባታ ምዕራፍ ሲጠናቀቅ በዓመት 60 ሚሊየን መንገደኞችን ያስተናግዳል ይህም አሁን ካለው የማስተናገድ አቅም እጥፍ ይሆናል

- አሁን ለስራው የሚያስፈልገው ብር በማፈላለግ ላይ ነው

-በ መጀመሪያው ምዕራፍ 2 የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይኖሩታል ሲጠናቀቅ 4ቱ የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይጠናቀቃል

-ለሚነሱት ነዋሪዎች ቤት ተገንብቶ ይሰጣቸዋል ወደፊትም ኑሯቸውን የሚገፉበት ተቋማት እንደ ከአግሮ እንዱስትሪ እና ንግድ የሚሰሩበት እየተገነባላቸው ነው

-ለሰፈራው የሚሆነው የግንባታው ወጪ 250 ሚሊየን ዶላር ተገምቷል

-7 የግንባታ ድርጅቶች ከጥር ወር ጀምሮ ለተነሺ ነዋሪዎች የሚሆነውን ግንባታ እየሰሩ ነው (Direct award)


የአዲስ አበባ  የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ሥራ በውስጡ የያዛቸው የመንገድ መሰረተ ልማቶች status
**

ሀ/
1 ሜክሲኮ_ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ
2 ቸርችል_ ሜክሲኮ...  የተጠናቀቀ
3 ብሔራዊ _ ለገሃር ... የተጠናቀቀ
4 አራት ኪሎ _ እስጢፋኖስ...  የተጠናቀቀ
5 ቦሌ ቪአይፒ _ ብራስ...  የተጠናቀቀ
6 መቅረዝ ሆስፒታል - ሴቶች አደባባይ... የተጠናቀቀ
7 አዋሬ አደባበይ ቤተ-መንግስት... የተጠናቀቀ
8 ዑራኤል - ቤተ መንግስት....  የተጠናቀቀ
9 ኃይለአለም ህንፃ - ካዛንችስ ሱፐርማርኬት...የተጠናቀቀ
10 ካዛንችስ መብራት-ብሔራዊ ቴዓትር... የተጠናቀቀ
11 ቶታል _እንደራሴ_ ሴቶች አደባባይ_ ቤልየር   .....አዋሬ በቤል ኤር እስከ ቀበና መንገድ ድረስ የእግረኛ መንገድ፣ መብራት እና አስፋልት መንገድ ይቀረዋል፡፡
12 ከቡልጋሪያ_ አፍሪካ ኅብረት_ ካርል አደባባይ.... የተወሰኑ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ይቀራሉ፡፡
13 ቤተ-መንግስት - አዋሬ ጃንክሽን_ አራት ኪሎ ....የመብራት እና የእግረኛ መንገድ ማስተካከያ ይቀረዋል፡፡
14  አድዋ ድልድይ አካባቢ ....የድልድይ፣ ፓርኪንግ እና ፕላዛዎች ስራ ይቀራል፡፡
ሳይክል ሌን (20.7 ኪሎ ሜትር)
ለ/
1 አድዋ -ለገሃር.... የተጠናቀቀ
2 ሜክሲኮ- እስጢፋኖስ.... የተጠናቀቀ
3  ቤተ መንግስት -ኡራኤል.... የተጠናቀቀ
4 መቅረዝ ሆስፒታል- ሴቶች አደባባይ...የተጠናቀቀ
5 ቤተ መንግስት -አዋሬ.... የተጠናቀቀ
6 ሴቶች አደበበይ -አዋሬ- ቤተ መንግስት... የተጠናቀቀ
7 ቦሌ ቪአይፒ - ቦሌ ብራስ.... የተጠናቀቀ
የእግረኛ መንገድ (81.G ኪሎ ሜትር)


We have edited the line on google map, you can check it too.


ማሳሰብያ ለአሽከርካሪዎች
*****
4 ኪሎ በተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዳች አንድ አቅጣጫ ብቻ ሆኖ እንዲያገለግሉ ስለተደረጉ አሽከርካሪዎች በተተከሉ ምልክቶች መሰረት እንዲያሽከረክሩ እናሳስባለን።
በዝህም መሰረት ከጥይት ቤት እስከ ፓርላማ ትራፊክ መብራት, ከቤተመንግስት ፖርክንግ እስከ ጥይት ቤት እንድሁም ከፓርላማ ትራፊክ መብራት እስከ ሳይንስ ሙዝየም ቀድሞ ከነበረው ባለሁለት አቅጣጫ መንገድ (Two way) ወደ አንድ አቅጣጫ መንገድ (One way) የተቀየሩ ናቸው።

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን


Tender ጨረታ dan repost
የኢ.ጂ.ፒ (EGP) አዲሱ የመንግስት ግዥ ስርዓት ሂደት ላይ (Online Tender) አጠቃቀም በተመለከተ ምቾት፣ አስተማማኝነትና ታማኝነቱን እንዴት ታያላችሁ? እባኮትን አስተያየትዎን ያስገቡ፡፡
So‘rovnoma
  •   1. እጅግ የተጠናቀቀ፣ ዘመናዊ, አስተማማኝና ምቹ ነው
  •   2. መካከለኛ ደረጃ፣ ግን መጠንኛ ለማሻሻል የሚጠይቅ ነው
  •   3. ዝቅተኛ ደረጃ፣ ብዙ ችግሮች አሉበት , ስራ ላይ ለመዋል አልበቃም
  •   4. በጣም ዝቅተኛ፣ ታማኝነት የሌለው እና ስርቆትን አላስቀረም
262 ta ovoz


Reporter Miyaziya 1/ 2017
የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ቀጥተኛ መልስ የታጣላቸው ውስብስብ ችግሮች እያጋጠሙት መሆኑ ተነገረ::
ተቋሙ ጥናት የሚያደርገውና የሚያቀርበው ገለልተኛ ሆኖ ነው ያሉት አቶ ዘውዱ፣ የፖሊሲ ውሳኔ የሚያሳልፈው አካል ሕግ የማውጣት ሥራ የሚሠራ ከሆነ ጥናቱን መሠረት በማድረግ እንዲሠራ የሚያግዝ ነው ብለዋል። በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ የአሰላሳይ ግሩፑ ውቅር መንግሥትን መሠረት ९५८८ (Government Initiated) ۸۶ ९६६ ११०८ አሰላሳይ ግሩፕ ተብሎ ሊወሰድ እንደሚችል አስረድተዋል፡፡

ተጠሪነቱ ለከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የሆነው ግሩፑ፣ ዋና መቀመጫው አዲስ አበባ ሆኖ በየክልሎቹ ቢሮ ሊኖረው እንደሚችል ታሳቢ መደረጉ ተነግሯል። አሰላሳይ ግሩፑ ምንም እንኳ ተጠሪነቱ ለሚኒስቴሩ ይሁን እንጂ በራሱ ስም የሚሠራቸው ሥራዎች ስላሉ የራሱ የሆነ የሕግ ሰውነት እንዳለው ተገልጿል፡፡

ግሩፑ ስምንት የሥራ ክፍሎች እንደሚኖሩት የተገለጸ ሲሆን፣ በእያንዳንዱ ክፍል አራት ባለሙያዎች ሊኖሩ እንደሚችሉ አቶ ዘውዱ ገልጸዋል። የዘላቂ ልማት ጉዳይ፣ የሕንፃ ግንባታ ዘርፍ፣ የውኃ፣ የፅዳት አጠባበቅና አካባቢ፣ የትራንስፖርትና መሠረተ ልማት፣ የኃይል፣ የከተማ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ችግርየሚሉ ጉዳዮች የጥናት ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ሆነው ተለይተዋል።


Construction Resources dan repost
2017 3RD QUARTER CONSTRUCTION WORK ITEMS DIRECT COST PDF(1).pdf
22.1Mb
የ2017 3ኛ ሩብ ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች ቀጥተኛ ዋጋ ጥናት


አደይ አበባ ስታዲየምን ለማጠናቀቅ የ18 ቢሊዮን ብር ውል ተገባ

በአዲስ አበባ እየተገነባ የሚገኘውን አደይ አበባ ስቴዲየም ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 18 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል።

ቀሪ ስራዎችን ከሁለት አመት ባነሰ ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው።

ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ከቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። ማማከሩን ከኤም ኤች  ኢንጂነሪግ ይሰራል ።

ባለፉት 7 ወራት ግንባታውን ለማፋጠን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በተገኝ የ57 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስራዎች ሲሰሩ መቆየታቸውን ያስታወሱት ሚንስትሯ ለቀሪው ስራ 18 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ውል መያዙን አሳውቀዋል።

የአደይ አበባ ስታዲየም ግንባታው በ2008 ዓ.ም መጀመሩ የሚታወስ ነው::

ምንጭ። EBC Spot


Tender ጨረታ dan repost
Really, best platform done by the government so far.
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ :
For registration you only need ,
- VAT /TOT certificate
- National ID
- normal ID
- comptency certificate
- power of Attorney

It is free for registration. It may take 2- 7 days to get approval.
@BidHelpbot


ላምበርት bus terminal እድሳት ጨረታ ወጣ


Tender ጨረታ dan repost
Lamberet Bus Terminal Rehabilitation Work
Package Information
Invitation Date: Mar 25, 2025
Procurement Reference No: MoTL-NCB-W-0024-2017-BID Procurement Category: Works
Market Type: National
Procurement Method: Open
Bid Submission Deadline: Apr 15, 2025, 11:00:00 AM
Bid Opening Schedule: Apr 15, 2025, 11:30:00 AM
received for contracts in progress or completed within the last years must exceed times the amount of the financial proposal of the Bid.

For local bidder (individual firms or joint venture): Peak annual construction turnover of ETB 80.00 Million calculated as total certified payments received for contracts or completed within the last five (5) Years. . Note:- The submitted value shall be accepted only if it is verified with supporting evidence by chartered certified external auditors and revenue agency. No evaluation points will be given without the original direct auditor’s report or authenticated auditor’s report document and evidence from revenue. 
The partner in charge at least Must meet 25 % of the requirement

To: all contractors of category BC-3 and GC-3 and above for registration certificate valid to the current year

 https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/


Construction Resources dan repost
🏗 Construction Material Market Update – March 15, 2025 🏗

🔗 Latest prices are out! Check the updated costs for cement, steel, rebar, and more:
👉 https://constructionproxy.com/construction-materials-price-as-of-march-15-2025-gc/

Stay ahead of market changes and make informed decisions! 📊

#Construction #MaterialPrices #MarketUpdate #EthiopiaConstruction


Construction Resources dan repost
🔗 Register Now: https://constructionproxy.com/category/supplier/

Are you a construction materials supplier? 🚧🔨 Get listed on Construction Proxy and connect with buyers today!

✅ More visibility
✅ Direct inquiries
✅ Easy registration

Click the link to join now! @NewSupplierBot


Tender ጨረታ dan repost
If you have sino truck for rent
የሚከራይ ሲኖ ያላችሁ
ቦታ: ለ ዱከም
Contact :
@NewSupplierBot


Tender ጨረታ dan repost
ደረጃ 5 ኮንትራክተር ዝርዝር , check yours here
https://constructionproxy.com/grade-5-contractors/

Tele us on @BidandTenderBot

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.