X ላይ ETH ለመግዛት ወደ bybit deposit እናርግ እያሉ ነበር influencer's
BEN ZHOU አሁን live ላይ ምንም አይነት ETH አንገዛም 🗿 ከPartnerቻችን loan እንጠይቃለን
alt season የሚባል ነገር የለም በዚ ወር maybe next month :)
እኔ እንደሚመስለኝ ድራማ ነው😐
ማነዉ ቆይ እንዲ ድራማ እንዲሰሩ የሚያረገዉ?😭
@Cryptos_combo@Cryptos_combo