✅ የዓለማችን ከፍተኛ ደመወዝ ተከፋዩ ሰው እናስተዋውቆ ።
📌የጎግል እናት የሆነው አልፋቤት ኩባንያን በስራ አስኪያጅነት የሚመሩት ህንዳዊው ሰንዳር ፒቻይ አሁን ላይ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው ሰዎች መካከል ቀዳሚው ናቸው።
📌226 ሚሊዮን ዓመታዊ ደመወዝ የሚከፈላቸው ሰንዳር በበርካታ የዓለማችን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተፈላጊ ሰውም ናቸው።
📌ሰንዳር የኢለን መስኩ ኤክስ ኩባንያ ዳጎስ ያለ ደመወዝ ቢያቀርብላቸውም ጎግልን አለቅም ብለው ጉርሻውን ውድቅ አድርገዋል። ጎግል ኩባንያም ለሰንዳር ታማኝነት የ50 ሚሊዮን ዶላር ስጦታ እንዳቀረበላቸው ተገልጿል።
©️Elatech
©️DaniApps