Postlar filtri


ይህ ልጅ ነብዩ ይባላል
ከ6 ቀናት በፊት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰምና ገላን አካባቢ ታይቷል የሚል ጥቂት መረጃ ስላለ ገላኖች pls አፋልጉን እባካችሁ ያያችሁት ካላችሁ አሳውቁኝ
Le metokem  0911376613/ 0979642123


እኔም የበኩሌን #Add_yours Challenge ከዛሬ ሰኞ 14/04/2017 ዓ.ም ይጀምራል

በ100 ብር መነሻነት ሁላችንም የበኩላችንን እና የአቅማችንን እናድርግ ፧ ከተባበርን እውን ይሆናል

#Add_yours

#100ዋን_ብቻ

Sinqe Bank - 1077779460213

‼️‼️‼️ 10 ቀናት ብቻ ሲቀረን ......⏳.......🌲🌲🎄🎄


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Addis ዘገባ ተያይዞ ሰሞኑን በየ ቤታችን በ ቧንቧ ሚደርሰን የመጠጥ ውሃ የተበከለ ነው ብዙ ሰው እየታመመ ነው ንፅህና የጎደለው ነው ሚሉ መረጃዎቻ በተለያየ አካባቢ ሲናፈስ የነበረ ሲሆን ሚመለከታቸው አካላት መልስ ሊሰጡ ባለ መቻላቸው ለመጠጥ ምንጠቀመውን ውሃ በማጣሪያ በማጣራት አልያም አፍልተን በማቀዝቀዝ ብንጠቀም የሚል ጥቆማ እናደረሳለን።

https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በደብረዘይት ከተማ የታገቱትን ቤተሰቦቻቸውን ብር ከፍለው ለማስለቀቅ የሄዱት ታገቱ ሙሉ ዘገባውን አሻም ...


https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme


ምደባ ይፋ ሆኗል

ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ

https://placement.ethernet.edu.et

ወይም @moestudentbot
ምደባ ይፋ ሆኗል

ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ

https://placement.ethernet.edu.et

ወይም @moestudentbot

https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme


MINOXIDIL 6 × 60 በ 10,000 BIRR ይዘንላቹዋል በፍሬ ለሚፈልግም አለን ለ ነጋዴ ብዛት ለሚወሰድ ልዩ ቅናሽ Partner በመሆን አብሮን መስራት ሚፈልግም ካለ ቢሯችን ክፍት ነው እኛን ለማግኘት

አዲስ አበባ
አዳማ
ቢሾፍቱ free delivery

👉 https://t.me/debrezeyit_meme

👉 @Debrezeyit_meme2_bot
👉 @Debrezeyit_meme2_bot

ያዋሩን


#MoE

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልተው እንዲጨርሱ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ " አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል " ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።


#MoE #Placement

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme


የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️

በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።

የትምህርት ሚኒስትር ለተማሪኮም እንዳስታወቀው የ2016 የሪሚዲያል መግቢያ ነጥብ ለወንዶች 204 ለሴቶች ደግሞ 192 ሆኗል

ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
🔥

https://t.me/debrezeyit_meme

https://t.me/debrezeyit_meme


#Update

" እዚህ በአዲስ አበባ ዙሪያ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የለም፤ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ ነው ፤ አዋሽ አካባቢ ነው የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4.9 ነው " - ዶክተር ኤልያስ ሌዊ

ይሄን ግልጽ ማድረግ እንፈልጋለን እዚህ ደብረዘይት የተከሰተ አይደለም። ግን በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ እዚህ ያሉ ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።

በሪክተር ስኬል 4.9 ነው ያገኘነው። ይሄም ወደ መተሃራ አካባቢ ነው የተከሰተው።
ሰውም ይረጋጋ


#ቢሾፍቱ

በደብረዘይት ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ይህ የሆነው አሁን ከመሸ ነው።

በአንዳንድ ቦታዎችም ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።

ተጨማሪ መረጃዎች ከባለሙያዎች ለማግኘት ጥረት እያደረግን ነው።


https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme


🎉🎉 የኢትዮ 130 lucky slot አሸናፊዎች ሽልማታቸው እየወሰዱ ነው!!

🔥3ቱ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶሞቢሎች ገና አልተነኩም

በቴሌብር ሲገበያዩ፣ የአየር ሰዓት ወይም ጥቅል ሲሞሉ፣ ገንዘብ ገቢ ሲያደርጉ፣ ሲያወጡ ወይም ሲላላኩ፣ የአገልግሎት ክፍያ ሲፈጽሙ በሚሰበስቧቸው ሲልቨር/ጎልድ ሳንቲሞች በመጠቀም የዕድል ጨዋታ እና የማስታወስ ጨዋታ በመመለስ ሽልማቶችን ያግኙ!

🚘 3 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖች
🛺 3 ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎች
💰 በየቀኑ የ20 ሺህ እና በየሳምንቱ የ50 ሺህ ኢ-የገንዘብ ሽልማቶች በቴሌብር
📱 70 ዘመናዊ ስማርት ስልኮች
🎁 130 ሺህ የሞባይል ጥቅሎች

💁‍♂️ ከእርስዎ የሚጠበቀው አገልግሎቶቻችን እየተጠቀሙ በ131 ጨዋታዎች እየተዝናኑ ዕድልዎን መሞከር ብቻ ነው!
✅ በቴሌብር ሱፐርአፕ ኢትዮ 130 ላኪ ስሎትን (Ethio 130 lucky slot) በመምረጥ ወይም ወደ 131 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ፡፡

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው

ለበለጠ መረጃ፡ https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1286827556582404&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024

🎉የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1286827556582404&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024


ለመጠቀም

https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1286827556582404&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024

#130_ዓመታትን_በጽናት_ታላቅ_አገርና_ሕዝብ_በማገልገል_ላይ

#Ethiotelecom


የኢሬቻ በዓል በሰላም መከበሩ ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ የጸጥታ ሃላፊዎች ውይይት አካሂዷል ኮሚሽነር ዶክተር ጌታቸው የኦሮሚያ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና ኮሚሽነር ኢፋ ባልቻ የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ የጠቅላይ ዳይሬክቶሬት ዋና አዛዥ ናቸው።


#ውጤት : የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot

ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።

አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።

https://t.me/debrezeyit_meme


የ12 ተኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ማታ በ https://eaes.edu.et/ ሊስት ይደረጋል🫠

ለመላው የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም እድል🙏


#Ethiopia #ፍትሕ

በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ የተገደለችው የ7 ዓመቷ ህጻን ሔቨን ታሪክ የበርካቶችን ልብ የሰበረ ጉዳይ ሆኗል።

ይህ ድርጊት የተፈጸመው ከዛሬ #አንድ_ዓመት በፊት በባህርዳር ከተማ እንደሆነ ዛሬም ድረስ መሪር ሀዘን ውስጥ የምትገኘው እናት " ኢዮሃ " በተሰኘ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ ቀርባ ተናግራለች።

ህጻን ሔቨን የተደፈረችው ተከራይተው ይኖሩበት በነበረ ግቢ አከራይ ነው።

የተደፈረችበት መንገድም ወደ ሽንት ቤት በምትሔድበት ጊዜ ጠብቆ ወደ ቤት በማስገባት ነው። እጅግ በጣም አሰቃቂም ነበር።

ህጻን ሔቨንን የደፈረው ወንጀለኛ በምትደፈርበት ወቅት አንገቷን አንቆ ፤ አፏን አፍኖ ድርጊቱን የፈጸመ ሲሆን ወድቃ የሞተች ለማስመሰል ደሟን አንጠባጥቦ በር ላይ ጥሏት መሄዱን እናት ታስረዳለች።

እናት ልጇን ብቻ አይደለም ያጣችው ፤ ፍትህ ስትጠይቅ ይህንን ግፍ ሰምተው እንዳልሰማ የሆኑ ጎረቤት እና ቤተሰቦች ፤ በጥቅም ወንጀለኛውን ነጻ ለማስወጣት የሰሩ ፤ እናትን ጭምር ተባብረው ለማጥፋት ረጅም ርቀት የተጓዙ ፤ ማስፈራሪያ ደርሷቸው ቃላቸውን ከመስጠት የጠፉ ሁሉ ለእናት ፈተና ሆነውባታል።

ይህም ሆኖ ጥቂት የሚባሉ (የሴቶች እና ህጻናት ወንጀል መሪማሪ ፖሊሷ፤ የሴቶችና ህጻናት ቢሮ) አንዳንዶቹ ማስፈራሪያ ጭምር እየደረሳቸው አግዘዋት ከብዙ መከራ በኋላ ድርጊቱን የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ይፈረድበታል።

እናት ግን ዛሬም ትኩስ ሀዘን ላይ ነች።

ሥራ እየሰራች መኖር አልቻለችም።

ነገ ከእስር ሲለቀቅ እሷንም ጭምር ለመግደል እንደሚፈልግ ፤ ለዚህም ደግሞ ዳግም ሥራ ከጀመረችበት ቦታ ቤተሰቦቹ ተከታትለዋት ጥላ መውጣቷን እናት አስረድታለች።

ዛሬም እውነተኛ ፍትሕ አጥታ ትንከራተታለች።

ግፍ ላይ ግፍ‼️

ያሳዝናል ነገም በእኛ ቤት እንዳይደርስ ፍትህ እያልን ድምፅ እናሰማ😞


‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
ምሳው ጀግና ነው ብቻውን ከተማችንን የተቆጣጠረ ይሄን ባለ ስልጣናት ማይክዱት እውነት ነው ።
‼️‼️


በውስጥ መስመር ያን ሁሉ ሰው የገደለን ሰው እንዴት እንደዚህ ታወድሳላቹ  ... እንኳን ሞተ እያላቹ እኛን ምትሳደቡ ሰዎች አው እናቃለን    ብዙ ነገር አጥፍቶል የህግ አካላትን ገሉዋል የ ባለ ሀብቶችን ገንዘብ ነጥቋል የብዙ ሰዉ ህይወትን ቀጥፏል ሆኖም በእሱ እጅ የ ቤተሰብ አባላቹን ያጣቹ እንዲሁም ብራቹን የተዘረፋቹ  በደዘ ሚም ቻናል ስም ከልብ እናዝናለን ‼️ ሁሉም በሚያቀው ግን ጀግናው በሁሉም ይፈራ እና ይከበር የነበረው ምሳው ከሞት የሚያመልጥ የለም እና ህይወቱ አልፏል ። ለእኛ ለደዘ ልጆች ጀግናችን ነው ማንም አስከ ዛሬ ድረስ ያሻውን እንዳይሆንብን  አድርጎ  ለ 20 አመታት ጠብቆን ነበር እውነት ነው ማንም ይመሰክራል  ከባለ ሃብቶች  ይወስድ የነበረውን ገንዘብ ጎዳና ያድሩ  ለነበሩ ልጆች ልብስ  እና ምግብ ይገዛ ነበር  ስንቶችስ ናቸው ስንትስ እናት ነው አመመን ልጃችን ሊሞት ነው እያሉ ስያለቅሱ መሉ ወጪ ሸፍኖ ሲያሳክም እንደ ነበር  ቢሾፍቱ ሆስፒታል ሄዶ ማረጋገጥ ይቻላል ። አንወሻሽ በሱ እጅ የሞቱ  የህግ አካላትስ  ስልጣናቸውን ያላግባብ ሲጠቀሙ  ወጣቶችን ሲደበድቡ  እናቶችን አላሰራ እያሉ ሰውን  ሲበጠብጡ የነበሩ  የህግ አካላትን ነው የገደለው ማንም ሊፈርድበት አይገባም  እሰይ ገደላቸው አንልም እኛ። ግን ያለ ምክንያት ያደረገው ምንም አይነት ነገር የለም በሱ ሞት ስትደሰቱ የነበራቹ ሰዎች  ማዘኛቹ በቅርብ ነው ሁሉም መቶ ሲደነፋባቹ ፣ ሀብታሞች መሬታቹን እየገዙ ስትፈናቀሉ ፣ የገበያ ሰፈር ሱቆች እንዳለ ጠብቆ ያቆየው እሱ ነበር  ሁሉም መስከረም 1 ሳይደርስ  ሲፈርሱ ታያላቹ  ያን ግዜ ሁላቹም ምሳው ባይሞት ኖሮ ትላላቹ ‼️ለእኛ ግን ጀግናችን ነው መቼም ከልባችን አይጠፋም  ሁሌም የሰራቸውን ስራዎች እንደ ጀግና እናወራለን
በሱ ሞት እንኳን ደስ አላቹ  የተባባላቹ ብዙዙዙ ሰው በስሩ አፍርቷል 5% አይሆንም የሱ ጠላት በድጋሚ በሱ ሞት ላዘናቹ መፅናናትን እንመኛለን ጀግና አካሉ እንጂ ስራው አይሞትም‼️

https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme

17 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.