Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Addis ዘገባ ተያይዞ ሰሞኑን በየ ቤታችን በ ቧንቧ ሚደርሰን የመጠጥ ውሃ የተበከለ ነው ብዙ ሰው እየታመመ ነው ንፅህና የጎደለው ነው ሚሉ መረጃዎቻ በተለያየ አካባቢ ሲናፈስ የነበረ ሲሆን ሚመለከታቸው አካላት መልስ ሊሰጡ ባለ መቻላቸው ለመጠጥ ምንጠቀመውን ውሃ በማጣሪያ በማጣራት አልያም አፍልተን በማቀዝቀዝ ብንጠቀም የሚል ጥቆማ እናደረሳለን።
https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme
https://t.me/debrezeyit_meme