ĐESU ŦECH TIPS


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


✍️እዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ነገሮች;
➽ ወቅታዊ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን
➽ PC~ሶፍትዌሮችን እና ጌሞችን
➽ Google playstore ላይ ክፍያ የሚጠይቁ አንድሮይድ አፕልኬሽኖችን እዚህ ቻናል freely ያገኛሉ
👉 Buy Ads: https://telega.io/c/Desu_tech_tips
🎗 አስተያየትዎን እዚህ 👉 @Desutech_bot ይጻፋልን❗️

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


DT Promotion dan repost
'https://t.me/addlist/5K6LcOIL0DU2NGQ0' rel='nofollow'>🌐Kaardii abbaa birr 200 nama hundaaf kennaa jirra❗️
Kanaafuu hundi keessan bilbila kana xuqatii pachage keessan fudhadhaa👇
╭━━━━━━━╮
┃   ● ══  ▪      
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████ |
┃███████┃
┃███████┃
┃        🔘       ┃
╰━━━━━━━_
Pachage amma fudhadhaa 👆

Waver👇
@FastVipProm


አፎቃሪ ኖት❓ ስሜትዎን የሚገልጹ profile ለማግኘት ተቸግረዋል


እንግዲያውስ ለፍቅር የሚሆን ምርጥ ምርጥ profile ለማግኘት join ይበሉ❤️😍🥰


🎨Adobe Photoshop በSamsung Galaxy ስልኮች ላይ መስራት ሊጀምር ነው።

⏩ዝነኛው የፎቶ ማቀናበሪያ ሶፍትዌር Adobe Photoshopን ከአንዳንድ ገደቦች ጋር በስልክ መጠቀም ሊቻል ነው።ይህም ለጊዜው የታቀደው በgalaxy ስልኮች ላይ ነው።

💘ይህ መተግበሪያ በርካቶች ከሚውቁት የተለየ ሲሆን ለተጠቃሚዎችም ከዴስክቶፕ version አንፃር ቀላል እና ለአጠቃቀም ምቹ ነው።

⏩የዴስክቶፕ versionኡን ሙሉ በሙሉ ባይተካም መሰረታዊ የሆኑ edits ለማድረግ ያስችላል።

💘አሁን ላይ ካሉት የስልክ editing softwares በእጅጉ የተለየ ነው የተባለው ይህ መተግበሪያ ብዙ በAI የተደገፉ features እንደሚያካትትም ተገልጿል።


Source: Alex

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


እንኳን 129ኛው የአድዋ ድል በዓል  አደረሳችሁ!!!


የዐፄ ምኒልክ የዐድዋ ጦርነት የክትት አዋጅ፡-

“ሀገርና ሃይማኖት የሚያጠፋ ፣ ጠላት ባሕር ተሻግሮ መጥቷል። እኔም ያገሬ ሰው መድከሙን አይቼ እስካሁን ብታገስም ፣ እያለፈ እንደ ፍልፈል መሬት ይቆፍር ጀመር፤ አሁን ግን በእግዚአብሔር እርዳታ አገሬን አሳልፌ አልሰጠውም። ያገሬ ሰው ጉልበት ያለህ ተከተለኝ። ጉልበት የሌለህ በጸሎትህ እርዳኝ።”


@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


🚨🌙 በሳውዲ አረቢያ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል።


ረመዳን ሙባረክ 🌙

#RAMADAN1446


በኢትዮጵያ የተመረተ ኢ-ፓስፖርት ይፋ ሆነ

▪️በTOPPAN Security Ethiopia እና በEthiopia investment holding የተመረተው ይህ ፖስፖርት የግለሰቡን የbiometric መረጃዎች የያዙ electronic chips ያካተተ ነው።

▪️ይህ ፓስፖርት ደህንነትን ከማረጋገጥ፣ ኢትዮጵያን ከማስተዋወቅ እና ለዜጎች ፈጥኖ ከመድረስ ረገድ አውንታዊ ተፅዕኖ እንዲሚኖረው ተመላክቷል።

▪️በፊት አገልግሎት ይሰጥ የነበረው ፓስፖርት የቆየ እና ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ይወጣበት እንደነበርም ተመላክቷል።

▪️ከዚህ በኋላ ፓስፖርት ለሚያወጡ ሰዎች አዲሱ ዲጅታል ፓስፖርት የሚሰጣቸው ሲሆን ለዚህም ሲባል 1.5 ከሚልዮን በላይ ኢ-ፓስፖርት ተዘጋጅቷል።

▪️ይህ ኢ-ፓስፖርት ከ25 አመት በላይ ለሆናቸው የአገልግሎት ዘመኑ 10 አመት ነው። ዋጋውም ነባሩ ፓስፖርት ሲሰጥበት ከነበረው ዋጋ ጋር እኩል ነው።

▪️በተጨማሪም ይህ ፓስፖርት አለም የደረሰበትን የፓስፖርት ቴክኖሎጂ መጠቀሙ እና በከፍተኛ ሁኔታ የደህንነት ችግሮችን መቀነሱ ከነባሩ ፓስፖርት የሚለይባቸው ምክንያቶች ናቸው።

Source:bighabesha                                                    
@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


ተነኘኘኘኘኘኘኘ👏👏👏👏

ሁሉንም ጨዋታ እቤትዎ ሆነው የሚከታተሉበት ምርጥ 𝙖𝙥𝙥 ተገኘ  ከእናንተ ሚጠበቀው ከታች ያለችውን 𝙖𝙥𝙥 የምትለዋን መንካት ብቻ 👇👇👇


ሜታ ወደ AI humanoid ሮቦቶች ውድድርን ተቀላቀለ

የመጀመሪያ ስራው በቤት ውስጥ ተግባራት ላይ ያተኮሩ ናቸው - ማጽዳት እንዲሁም የሚንቀሳቀሱ ነገሮች ላይ ትኩረቱን ሊያደርግ እንደሚችል ገልጿል።

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


GM Family 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧


✈️ቴሌግራምን Hack እንዳይደረግብዎ

⚙በመጀመሪያም የእናንተ አካውንት በ Hack ሆነ በሌላ መንገድ ሌላ ቦታ ላይ Login ተደርጎ መሆኑን ለማረጋገጥ Telegram⇢Setting⇢Privecy and security⇢Active session 👉 ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
እራስዎ በሌላ #አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል።

🔵ከዛም Terminate all other sessions  በመንካት እናንተ ከምትጠቀሙበት ስልክ ውጪ ያሉትን ማስወገድ ይችላሉ።

⚙Security ለማጠናከር እንዲሁም Hack ላለመደረግ

Setting⇢Privecy and security⇢Two-Step Verification⇢Set additional pasword ከዛ የፈለጋችሁትን የማትረሱት Password *

✔️Two-step Verification ለማድረግ የ#gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።

❤️ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም Security ነው።

ሌላ ሰው #በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደ ቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም። ምክንያቱም Two step verification ያስገባችሁትን Password ይጠይቃል። ስለዚህ ማንም ሰው ያለ እናንተ ፈቃድ በየትኛውም መንገድ ወደ ቴሌግራም አካውንታችሁ መግባት አይችልም👍
@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


"X Æ A-12" አጠራሩም ሆነ ትርጓሜው ማነጋገሩን የቀጠለው የኤለን መስክ ልጅ ስም

የአለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር በ2020 ለወለደው የመጀመሪያ ልጁ ቁጥርና ምልክቶች ያሉበት ያልተለመደ ስም አውጥቷል። የልጁ እናት ካናዳዊቷ አቀንቃኝ ግሪምስ የስሙን ትርጓሜ አብራርታለች።

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


Who knows the meaning of those abbreviations♥️♥️♥️

1. OTP = One time password

2. GIF = Graphics interchange format

3. WIFI = Wireless fidelity

4. MMS = Multimedia messaging service

5. SMS = Short message service

6. QR CODE = Quick response code

7. PIN = Personal identification number

8. GPS = Global positioning system

9. KYC = Know your customer

10. PDF = Potable document format

11. PNG = Portable network graphics

12. URL = Uniform resource locator

13. PAN = Permanent account number

Follow for more :
@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


ፌስቡክን የሚያስተዳድረው ሜታ ኩባንያ በርካታ ሰራተኞቹን ሊያሰናብት መሆኑ ተሰምቷል

የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ ሜታ በርከት ያሉ ሰራተኞቹን ከስራ ሊያሰናብት መሆኑ ተነግሯል።

ሜታ ኩባንያ ሰራተኞቹን ለማሰናበት ውጥን ቢይዝም በምትኩ ሮቦተችን ስራ የሚያለማምዱ ኢንጂነሮች በመቅጠር ተጠምዷል ነው የተባለው።

ከስራቸው የሚሰናቱ ሰራተኞችን ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ ማሳወቅ ይጀመራል የተባለ ሲሆን፤ ከስራቸው የሚሰናበቱ ሰራኞችም አሜሪካን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ናቸው ተብሏል።

ምንጭ : አላይን

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


microsoft-copilot-28-6-420624005.apk
43.7Mb
ማንኛውንም ጥያቄ❓ በአፕሊኬሽኑ ፎቶ📸 በማንሳት ሙሉ መልሱን በሰከንዶች⏰ ያስቀምጥላቹሀል


#"አሜል" እና "ጂሜል" የሚሉት ቃላት የተለያዩ ፅንሰ-ሀሳቦችን ያመለክታሉ፡

1. ኢሜል፡- ይህ በበይነመረብ ላይ መልዕክቶችን ለመላክእና ለመቀበል የሚያገለግል የኤሌክትሮኒክ መልእክት ስርዓትን የሚያመለክት አጠቃላይ ቃል ነው። ኢሜል በተለያዩ አገልግሎቶች እና አፕሊኬሽኖች ሊደረስበት ይችላል እና ሁሉንም አይነት የኢሜል አካውንቶችን ያጠቃልላል በተለያዩ አቅራቢዎች (እንደ ያሁ፣ አውትሉክ፣ ወዘተ) ጨምሮ። መልዕክቶችን ለመላክእና ሰርስሮ ለማውጣት እንደ SMTP፣ POP3 እና IMAP ያሉ ፕሮቶኮሎችን ያካትታል።

2. ጂሜይል፡- ይህ በጎግል የሚቀርብ ልዩ የኢሜል አገልግሎት ነው። እ.ኤ.አ. በ2004 የጀመረው ጂሜይል ለተጠቃሚዎች እንደ ትልቅ የማከማቻ ቦታ፣ ኃይለኛ የፍለጋ ችሎታዎች፣ አይፈለጌ መልዕክት ማጣሪያ እና ከሌሎች የGoogle ۱۸۹۴۴۶ (۱۶۶ Google Drive: Google Calendar: ወዘተ) ጋር በመቀናጀት በድር ላይ የተመሰረተ የኢሜይል መድረክን ለተጠቃሚዎች ያቀርባል። Gmail ተጠቃሚዎች አሜይሎችን እንዲልኩ እና እንዲቀበሉ፣ የመልዕክት ሳጥኖቻቸውን እንዲያስተዳድሩ እና ተጨማሪ ባህሪያትን እንደ መለያዎች እና ማጣሪያዎች እንዲጠቀሙ ያስችላቸዋል።

በማጠቃለያው ''ኢሜል'' የኤሌክትሮኒክ መልእክትን ሰፊ ጽንሰ-ሀሳብ ሲያመለክት ''ጂሜል'' የኢሜል ግንኙነትን የሚያመቻች ልዩ አገልግሎት ነው።

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips




Who is need capcut video editing full course for mobile or computer

Just react👍❤✌️


“ዲፕ ሲክ” በቻይና የተሰራ ሲሆን ከቻት ጂፒቲ እና መሰል ተወዳዳሪዎቹ ጋር ሲነጻጸር እጅግ ባነሰ ዋጋ በመሰራቱ የቴክኖሎጂ ገበያውን ተቆጣጥሮታል።

በዓለማችን በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ቀዳሚውን ስፍራ የያዘችው አሜሪካ ስትሆን የቻይናው ዲፕ ሲክ ግን እነዚህን የአሜሪካ ድርጅቶች የሚገዳደር ሆኗል።

“ዲፕ ሲክ” አገልግሎት ላይ በዋለ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ በአሜሪካ በከፍተኛ ቁጥር የተጫነ ነፃ መተግበርያ ሆኗል። ይህን ተከትሎ በአሜሪካ አሉ የሚባሉት የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የቴክኖሎጂ ድርጅቶች የአክሲዮን ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆልቁሏል።

የዲፕ ሲክ ቀዳሚዎች እና ተገዳዳሪዎች የሆኑት እነ የቻት ጂፒቲው “ኦፕን ኤ አይ” እና “ኤንቪዳ” የተሰኙ ድርጅቶች መሰል ቴክኖሎጂዎችን ለማበልጸግ በቢሊየኖች የሚቆጠር ዶላር ወጥቶባቸዋል።

ነገር ግን የቻይናውን ዲፕ ሲክ ለማበልጸግ ስድስት ሚሊየን ዶላር ብቻ መፍጀቱን ድርጅቱ ገልጿል። ይህም ለቴክኖሎጂ ገበያው መናጋት ዋናው ምክንያት ሆኗል።

በተጨማሪም ይህን የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ለማሰልጠን ቀዳሚዎቹ የአሜሪካ ሞዴሎች 16 ሺሕ አካባቢ ልዩ ቺፖችን የተጠቀሙ ሲሆን የቻይናው ዲፕ ሲክ ግን 2ሺህ ብቻ እንደተጠቀመ አስታውቋል።

የቻት ጂፒቲ አበልጻጊ ድርጅት የሆነው “ኦፕን ኤ አይ” ባለቤት ሳም አልትማን ዲፕ ሲክን ቢያደንቁም የዓለማችን ቱጃር ኤሎን መስክ ግን ድርጅቱ ምን አልባትም ልክ ላይሆን ይችላል ሲሉ ጥርጣሬያቸውን ገልጸዋል።

አፑን አውርዳችሁ መጠቀም ለምትፈልጉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.deepseek.chat

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips


ለአፍቃሪ ብቻ የተከፈተ ቴሌግራም ቻናል አፍቃሪ ከሆንክ join በል😉👇


የዘመን መጨረሻ

Nokia #Smartphone ገበያውን በይፋ ለቆ እየወጣ ነው። ይህ የተረጋገጠው ከ 2017 ጀምሮ የምርት ስም መብቶችን ከያዘው HMD/ኤችኤምዲ ግሎባል ድረ-ገጽ ላይ ሁሉንም የኖኪያ ስማርት ስልኮች እና ታብሌቶች ማውጣቱን ያረጋግጣል። ኖኪያ እንደ አፕል እና ሳምሰንግ ካሉ የኢንዱስትሪ መሪዎች ጋር መወዳደር አልቻለም።

ይሁን እንጂ ኩባንያው በህዋ ውስጥ #Cellular ኔትወርክ መትከልን ጨምሮ በአዳዲስ ፕሮጀክቶች ላይ መስራቱን ቀጥሏል። ምንም እንኳን ስማርት ስልኮች ከአሁን በኋላ የማይመረቱ ቢሆኑም፣ የኖኪያ ፑሽ ቁልፍ ስልኮች በሽያጭ ላይ ይቆያሉ። ስለዚህ ኖኪያ ታሪኩን በስማርትፎን ክፍል ውስጥ እያጠናቀቀ ነው ፣ ግን በሌሎች የቴክኖሎጂ መስኮች ንቁ ተሳትፎን እንደያዘ ይቆያል ይባላል።

@Desu_tech_tips
@Desu_tech_tips

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.