ደዕዋ ሰለፍያ በድሬዳዋ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


📮 መልካም ስራ ለጭንቅ ጊዜ መጠበቂያ ነው

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ አማር አብድልአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ:- 6/06/2014E.C
🕌 በፉርቃን መስጂድ አ/አ አለምባንክ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7296

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio


🌷በተለይ ለወጣቶች ገሳጭ የሆነ ሙሀደራ በሸህ ሷቢር رحمه الله 🌺

ቅርብ ያለ ለሩቅ ያድርስ🌸

للشيخ الواعظ المؤثر أبو مالك صابر اللحجي رحمه الله تعالى


👉ላኢላሀ ኢለሏህ 👈

👌ወላሂ በጣም ያስፈራል የሰው ልጆች ከዚህ እሳት ምን ይሁን ያዘናጋቸው

🤌ለአላህ ብላቹ ለወንድም እህቶች
ሼር አድርጉ

ምን አልባት ልብ ያረጥብ ይሆናል.
قل نار جهنم أشد حرا
የጀኸነም እሳት ከዚህ የባሰ ነው
اللهم إني أعوذبك من النار 🤲🤲

↪️https://t.me/AlEmanMedia/23489


🔜ኢስቲግፋር የሰላት ሸርጥ እንዳልሆነ አውቃለው ግን ለሩኩእ ጎንበስ ስልም ቀና ስል ለሱጁድ ስደፋም ስነሳም ኢስቲግፋር ይቀድመኛል እተወዋለው ብል መርሳት አልቻልኩኝም ሰላት ውስጥ ሆኜ ኢስቲግፋር ባደርግ ችግር ይኖረዋልን⁉️

🔜ማታ ላይ ልክ ስተኛ ለ1 ለ2 ሳዓት ያህል እንቅልፍ አይመጣልኝም ስልኬነው እንቅልፍ የከለከለኝ እናዳልል ስልኩን ከራሴ አርቄ ነው የምተኛው ተነስቼ ብቀራም ብሰግድም ምንም ሊመጣልኝ አልቻለም ልክ ፈጅር ሊደርስ አካባቢ ይወስደኝና የሰላቱ ሳዓት ያልፈኛል በተነሳው ሳዓት ነው የምሰግደው ቁጭ ብዬ እንዳላድር ከሰላት በኋላ 1ሰዓት ብቻነው ያለኝ በተነሳው ሰአት ብሰግድ በሰላታቸው ከተዘናጉት እሆናለሁን⁉️

🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى🍃🍃


https://t.me/museffafaris/2941


ኢብኑል ቀይም አልጀውዚይ رحمه الله تعلى
እንድህ ይላል

አስር ነገሮች ለالله ውደታ ከመሚጋብዙህ ናቸው

እነርሱም

1 / 👉ቁርአንን ማንበብ ፣ ማስተንተን እና ለምን እንደታሰበበት በማስተንተን መቅራት እና በሱ መተግበር

2/ ከግደታ ( ፈርድ) በኋላ ሱና ማዘውተር

3 / በዚክር ላይ መዘውተር በማንኛውም ሁነታ ላይ ሆነህ እናም ተግባራዊ ማድረግ

4/ ሁለት የምትወዳቸው ነገሮች ከተከሰቱብህ መጀመሪያ አ الله የሚወደውን ማስበለጥ or ማስቀደም

5/ በ الله ስም እና በህሪ ማስተንተን እና የ ጌታችንን ሙሉነት እና ቻይነት ማስተንተን እና ሁሉ ነገር የማያቅተው መሆኑን አውቀን መፍራት

6 / የ الله ህን ፀጋ በውጭም በውስጥም በግልፅም በድብቅም ባሮቹን ማጣቀሙን መንከባከቡን ማስታወስ ፣ ማስተንተን

7/ ለ الله ቀልብን ሰበር ማድረግ እና ወደሱ ከጃይ መሆን

8/ ሌሊት ጌታችን ወደ ሰማይ በሚወርድበት ስአት ከሌሊቱ 1/3 ኛው
ላይ ተነስቶ ከሰዎች ገለል ብሎ ቁርአን መቅራት ፣ ሶላት መስገድ ማህርታን መጠየቅ

9/ ደጋጎችን መቀማመጥ እና ከነሱ መልካምን መውረስ ፣ መቅሰም ፣መጠቀም

10/ ባንተና በጌታህ መካከል እየገቡ ቢዚ ከሚያደርጉህ ነገሮች መራቅና መጠንቀቅ

ናቸው ይለናል ይህ ታላቅ ዓሊም رحمه الله


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🌿🪴🪴🌿🪴🌿🪴
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮
⚘  ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╯


*🎧تــسـجـيـلات دار القـرآن والـحـديـث بـأبـيـن - بـاجـدار حـرسها ﷲ تـقـدم لـكـم هـذه الـمـادة: 🎧*

*🎙️"وهي عبارة عن محاضرة"*
-------------------------------------
*📌للشيخ الفاضل:-أبي حازم نافع العمودي"حفظه ﷲ ورعاه*

*🔖حول: حديث دعاء زيارة المقابر*

   ⌚الـــمــ(١:٠٣:١٥)ــــــد⌚

*سُـجـلـت بـمـسـجـد أهـل الـسـنـةبـبـاجـدار(دارالـقـرآن و الـحـديـث)بـزنـجـبـار-أبـيـن- الـيـمـن- "حـرسـها ﷲ"*

   📅"الخميس ٥ جمادى الآخر ١٤٤٤هـ"
---------------------------------------

https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/12609


📮 ሽርክ «እና» የነብዩ ሱና 📮

📌 በሚል ርዕስ ስለ አብሬት መውሊድ በሰፊው የተዳሰሰበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ወቅጣዊ ሙሓደራ።

🎙 በወንድማችን:- አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በጉራጌ ዞን {ችሮ} ነስር መስጂድ።
📅 ቅዳሜ:- 13/06/2013 EC

🔗 https://t.me/Selefy/2486
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7283

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio


ሁሌም ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው⤵️⤵️
               👇👇
         ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
📮💥 ዕውቀትን በመፈለግ ላይ መበርታት💥📮
                  
🔖 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሐደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።

🕌 መስጂድ ረሕማን ዳለቲ

🗓 21/05/2015E.C

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/12606


ሱና በሀበሻ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመደረሱሉሏ

ወላሂ ያስፈራል በጣም
የሰው ልጆች ከዚህ እሳት ምን ይሁን
ያዘናጋቸው

ለአላህ ብላቹ ለወንድም እህቶች
ሼር አድርጉ

ምን አልባት ልብ ያረጥብ ይሆናል.
قل نار جهنم أشد حرا
የጀኸነም እሳት ከዚህ የባሰ ነው
اللهم إني أعوذبك من النار 🤲🤲

👇👇👇👇👇👇👇👆👆👆👇

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuayubzakir


🚧 አዲስ ሙሐደራ ይደመጥ ይደመጥ 💫

📮የሰውን ልጅ ወንጀል ላይ ከሚጥሉ ሰበቦች በሚል ርእስ የተዘጋጀ ተከታታይ ሙሐደራ ክፍል 〰 0⃣6⃣

🔥 #መጥፎ የሆነ #ተቀማማጭ #ክፋ የሆነ #ጓደኛ ‼️

🔖 በሚል ርእስ ጣፋጭና አንገብጋቢ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ 👌

🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው ።

🕌 በኡመር መስጂድ #አዳማ
📅 ረጀብ 08/1444 ሂ

🕰 56:42 🕰

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን :
በ Telegram 〰 Channel
https://t.me/adamaders

📎https://t.me/UstazAbuselman


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
💢ማራኪና ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون»
〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰  〰
🔹«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»
ቁርአን የልብ ብርሀን
የልብ ሰላም
የአእምሮ እረፍት
የደስታ ምንጭ
የስኬት ቁልፍ
ያረቢ ለእኔም ለጓደኞቼም የቁርአን ፍቅሩን ጣእሙን ወፍቀን ያረብብብብብብ
"ተ💦
"ጋ💦
"በ💦
"ዙ💦
"ል💦
"ኝ💦
🍫መልካም ውብ ውሎ ተመኘሁላችሁ


======••🍃🌸🍃••======

https://t.me/Ye_setoch_Jemea

https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group
href='' rel='nofollow'>


«የሳንኩራ አለምገበያ መድረሳ የዕለተ እሁድ የዚያራ እና የዕዋ ፕሮግራም»

[ቢሽራ ሙዕምኖች መበሰር መስደሰት]

📎በምል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭ ሙሓደራ

🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱ ረህማን (አብራር) አላህ ይጠብቀው።

🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ አለም ገበያ መድረሳ

📅 እሁድ:- 14/05/2015 EC ከዙሁር በኋላ።

https://t.me/Abueshek/3653

https://t.me/ustazabrar/533


« ጥያቄ እና መልስ

🎤 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው።

📍በሻሸመኔ መድረሳ

🗓 ሀሙስ፡- ከመግሪብ በኃላ።

https://t.me/shasheme/722

https://t.me/ustazabrar/562




ሙሓደራ 🎤


📮 ማስጠንቀቅያና ማበሰርያ
🎧🦻🦻🦻🦻🦻🦻🎧


ስለ ጀነት እና ጀሀነም በሰፊው የተዳሰሰበት

መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ

🎙️ በኡስታዝ:- አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።

በጉራጌ ዞን በጉመር ወረዳ

🕌 በመስጂደ ተቅዋ ወናቦ

https://t.me/mesjidalteqwawenabo


♦️تلاوة ميلة
👉ቁርአን በትኩረት ማዳመጥ ምንዳ የምናገኝበት ትልቅ ኢባዳ ነው።

🌹"ምርጥ ቲላዋ


🌹"ግ🌺ብ🌸ዣ🌺 ጣ🌺ፋ🌸ጭ 🌺ቁ🌸ር🌺ዓ🌸ን 🌺!

 

      "🌹ተ🇸🇦
         "🌹ጋ🇸🇦
             "🌹በ🇸🇦
                 "🌹ዙ🇸🇦
                    "🌹ል🇸🇦
                       "🌹ኝ🇸🇦

ሰናይ አዳር ተመኘሁላችሁ
ቁርዓን የልብ መድሃኒት !

🌺 ዑስማን ኢብኑ አፋን እንዲህ አሉ፦ቀልባችን(ልባችን) ከኃጢአት ብትፀዳ ኑሮ የጌታችንን ንግግር/ቁርኣንን ባልጠገብነው ነበር።
                    


https://t.me/Ye_setoch_Jemea
htt rel='nofollow'>ps://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group


🍒የመጨረሻ ክፍል

        👑ሒጃብን እንዴት እንረዳው👑?

          〰〰🍃🌹••🌺••🌹🍃〰〰

🎀#እህቴ_ሆይ! ሂጃብ ነፃነትን አይነጥቅም፡፡ ለምድራዊ ህይወትሽ ስኬት ቁልፍ የሆነውን የአዕምሮ ነፃነት አጎናፅፎሽ የውድቀት በር ለሚከፍተው የስሜት ነፃነት ልጓም ያበጅለታል እንጂ፡፡
         〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
🎀#ሂጃብ ለመጪው ዘላለማዊ ህይወት የማይነጥፍ ስንቅ ነው፡፡ ፍጡራንን ሁሉ ካለመኖር ጨለማ ወደ መኖር ብርሀን አስገኚ የሆነው አላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)በሴት ምዕመናን ላይ ያለው መብት ነው፡፡ እርቃን እንደ ስልጣኔ፣ ሀፍረተ ቢስነት እንደ እድገት በተቆጠረበት ዘመን ከልብስ ያንቺው ሂጃብ እንጂ ምን የቀረ አለ?
          〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
🎀#እህት_አለም! የሰው ልጅ አላህን በብቸኝነት የማምለኩ መገለጫ ሁሉንም የህይወት ጉዳዮችን አላህ በሚወደው መልኩ ማከናወኑ፣ እምነቱን፣ ንግግሩን ተግባሩን፣ ህይወቱንና ውሎውን ከአላህ ትዕዛዛትና መመሪያ አኳያ መቅረፁ ነው፡፡
          〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
#🎀ሙስሊም የሚፈፅመው ቃል ኪዳን፣ የሚያከብረው መርህ፣ የሚከተለው ጎዳና አለው፡፡ ይህ ለአላህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ)) ትዕዛዛት ተገዢነቱ የእምነቱ መገለጫ ብቻ ሳይሆን የእምነቱ መሰረት ነው ፡፡
            〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
#🎀የህይወቱን ልጓም የጌታው ቃልና የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ይመሩት ዘንድ በፍቃዱና በምርጫው አሳልፎ ሰጥቷል።
            〰〰🍃••🌺••🍃〰〰
🎀#ይህ ፍቃዳዊ ምርጫ የነፃነት ቀንዲል ነው፡፡ ለፍጡራን ከማደር፣ ከመንበርከክና ከመተናነስ፣ የሰውን ልጅ ባሪያ ከሚያደርጉ፣ ነፃነቱን ከሚጋፉ አስተሳሰቦችም ሆነ ተግባራት የሚታደገው የምጥቀት ጎዳና ነው፡፡
          〰〰🍃••🌸🌺••🍃〰〰
#ሒጃብ


••••••••••••••🍃🌺🍃••••••••••••••

https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group


ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

ሙሓደራ


🏠የዱንያ ሀቂቃዋ በሚል🏠
ርእስ ያማረ መደመጥ ያለበት

🦻ማንም ሊያመልጠው🦻

የማይገባ ሙሓደራ
ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ
ሙሀመድ ሰኢድ
حفظه الله تعالى
🕌በኡመር መስጂድ

🪴አዳማ(ናዝሬት)🪴

https://t.me/adamaders/3696
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/1529


ዳዕዋ ሰለፊያ በሐረር dan repost
በረጀብ ወር ስላሉ ቢድዓዎች.pdf
1.9Mb
استخدام واحدة من أفضل قارئ PDF تحميل مجاني الآن!
http://bit.ly/PDFReader_alldocumentreader


ዳዕዋ ሰለፊያ በሐረር dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

117

obunachilar
Kanal statistikasi