ELA TECH💡


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ
➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ
በዚ ያገኙናል
👇
@ELA_TECHBOT
➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ
👇
https://youtube.com/@ELA_TECH

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


📱ሞባይል ሶፍትዌር ጥገና በነፃ መማር ይፈልጋሉ  እንግዲያውስ ከ #9000  በላይ የሞባይል  ጠጋኞች ያሉበትን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

በነፃ ለሞባያል Software ሚያገለጉ ቱሎችን ትሉኛላችሁ👇

📌 Adb enable files
📌 all Smart phone driver
📌 all Cracked Boxes
📌 FRP tools
📌 Combination files
📌 Frp apps
📌 all phone flash file
📌 MTK IMIE Repair Tools
📌 SPD, Qualcomm.any CPU Type IMIE Repair Tools
📌 IPhone tools
አሁኑኑ ይቀላቀሉን👇👇


https://t.me/+0Y1DgEsifJM5ZWU0
https://t.me/+0Y1DgEsifJM5ZWU0
https://t.me/+0Y1DgEsifJM5ZWU0


በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማንኛውንም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር ተከለከለ‼️

📍ድርጊቱን ሲፈጽም የተገኘ አካል እርምጃ እንደሚወሰድበት ተመላክቷል፣

📍የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚደረግ የድሮን እና ሌሎች በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1276/2014 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የመሪዎችን፣ የቁልፍ መሠረተ-ልማቶችን እና ብሔራዊ ኩነቶችን ደኅንነት  ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን የማስጠበቅ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጿል።

📍ተቋሙ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ የመጡ ድሮኖች እና መሰል ቴክኖሎጂ ወለድ መሣሪያዎች የሚፈጥሯቸውን ስጋቶች ለመከላከል የሚያስችል በቂ የቴክኖሎጂ እና የሰው ኃይል ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።

📍ሥራው ውጤታማ እንዲሆንም ለኅብረተሰቡ ግንዛቤ መፍጠር እና ጠንካራ የባለድርሻ አካላት ቅንጅት እንደሚፈልግ በመግለጫው ጠቁሟል፡፡

📍በተለይ ከመጪው የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ጋር ተያይዞ ቅንጅቱን ማጠናከር አስፈላጊ በመሆኑ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማኝናውም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መሥሪያ ቤት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር እንደማይቻል መግለጫው አመልክቷል፡፡

📍በሥራ ምክንያት ድሮኖች መጠቀም አስፈላጊ ከሆነ ጠያቂው አካል የበረራውን ዓላማ፣ የሚበርበትን ቦታ፣ የድሮኑን አይነት እና የሞዴል ቁጥር በመጥቀስ አስቀድሞ አገልግሎት መሥሪያ ቤቱን መጠየቅ እና ፈቃድ ማግኘት እንደሚገባ መግለጫው አስታውቋል፡፡

📍ይህ ሳይሆን ቀርቶ በዘፈቀደ የሚነሱ እና የሚበሩ ድሮኖች ካሉ ተቋሙ አዲስ አበባንና ዙሪያዋን በጸረ-ድሮን ቴክኖሎጂ ያጠረ በመሆኑ በእነዚህ ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በማንኛውም ጊዜ ድሮኖቹን ከአየር ላይ በመለየት፣ በመጥለፍ እና ወደ አስፈላጊው ቦታ በማሳረፍ እንዲሁም የድሮን አብራሪዎቹን  በቁጥጥር ስር በማዋል ተጠያቂነት የሚያረጋግጥ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ለመገናኛ ብዙኃን  በላከው መግለጫ አመልክቷል፡፡

📍ከሥራ ጋር በተያያዘ ድሮኖችን መጠቀም የሚፈልግ ማንኛውም አካል በ+251 983 00 02 98 እና +251 983 00 04 01 ስልክ ቁጥሮች በመደወል ተጨማሪ ማብራሪያ ማግኘት እንደሚችል በመግለጫው አሳስቧል።

©(መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 )

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      
                 


Which programming language is known as the mother of all language ?
So‘rovnoma
  •   Python
  •   C
  •   Java script
36 ta ovoz


What was the first computer virus called ?
So‘rovnoma
  •   Creeper
  •   ILOVEYOU
  •   Melissa
36 ta ovoz


what was the first search engine ?
So‘rovnoma
  •   Yahoo
  •   Altavista
  •   Archie
42 ta ovoz


what was the primary purpose of the ARPANET ?
So‘rovnoma
  •   File sharing
  •   Military purpose
  •   Social networking
34 ta ovoz


which processor arcitecture is most commonly used in modern smartphone ?
So‘rovnoma
  •   X86
  •   ARM
  •   Power pc
35 ta ovoz


what year was the first smartphone introduced ?
So‘rovnoma
  •   1992
  •   2000
  •   1990
50 ta ovoz


what does the term ' bit ' stand for ?
So‘rovnoma
  •   Binary integer
  •   Binary digit
  •   Basic integer
43 ta ovoz


Crypto liquidity ምንድነው?

- ክሪፕቶ ሊኩዲቲ ማለት አንድን ክሪፕቶ ልክ እንደ ብር ወይም እንደማንኛውም ሌላ ገንዘብ በቀላሉ መገበያየት መቻል ማለት ነው። ልክ በገበያ ላይ ቲማቲም በቀላሉ ፈልጋቹ እንደምታገኙት ቲማቲም በብዛት ካለና ብዙ ሻጮችና ገዢዎች ካሉ በፈለጋቹት ሰዓትና በምትፈልጉበት ዋጋ ልትገዙ ወይም ልትሸጡ ትችላላችሁ። ይህ ማለት የቲማቲም ገበያ "ሊኩድ" ነው ማለት ነው። አሁን ደግሞ አንድ በጣም  ያልተለመደ ፍሬ እንደምሳሌ እንውሰድ  ይሄ ፍሬ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝና ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚያውቁት ቢሆን በፈለጋቹት ሰዓት ልትገዙት ወይም ልትሸጡት አትችሉም ምክንያቱም ገዢዎችም ሻጮችም ጥቂት ናቸው ይህ ማለት የፍሬው ገበያ  "ኢሊኩዊድ" ነው ማለት ነው።

- ክሪፕቶም እንደዚሁ ነው አንድ ክሪፕቶ ብዙ ተጠቃሚዎችና በብዙ የ Exchange ቦታዎች ላይ የሚገኝ ከሆነ ልክ እንደ ቲማቲም በቀላሉ ልትገዙት ወይም ልትሸጡት ትችላላችሁ ይህም  ክሪፕቶው "liquidity" አለው እንላለን  ለምሳሌ ቢትኮይን ወይም Etherum  በአብዛኛው ሊኩድ ናቸው ምክንያቱም በዓለም ዙሪያ ባሉ ብዙ ሰዎች ስለሚገበያዩባቸው ነገር ግን አንድ አዲስ ወይም ያልታወቀ ክሪፕቶ ጥቂት ሰዎች ብቻ የሚገዙት ወይም የሚሸጡት ከሆነ  ልክ ከላይ በምሳሌ እንዳየነው እንደ ያልተለመደው ፍሬ በፈለግነው ሰዓትና ዋጋ ልንገዛው ወይም ልንሸጠው አንችልም። ይህ ክሪፕቶ "ኢሊኩዊድ" ወይም liquidity የለውም እንላለን ማለት ነው።

ለምን ሊኩዲቲ አስፈላጊ ሆነ?

🚩ዋጋ: ሊኩዲቲ በሌለበት ማርኬት ውስጥ ዋጋዎች በጣም ሊለዋወጡ ይችላሉ። አንድ ሰው ብዙ ክሪፕቶ በአንድ ጊዜ ለመሸጥ ቢሞክር ዋጋው በድንገት ሊወርድ ይችላል በሌላ በኩል ደግሞ አንድ ሰው ብዙ ክሪፕቶ በአንድ ጊዜ ለመግዛት ቢሞክር ዋጋው በድንገት ሊጨምር ይችላል  liquidity ባለው ማርኬት  ውስጥ ግን  ማንም ሰው የቱንም ያህል ቢሸጥ እና ቢገዛ ዋጋቸው በአንፃራዊነት የተረጋጉ ሆነ ይቆያሉ 

🚩ፍጥነት: ሊኩዲቲ በሌለበት Market  ውስጥ ግብይት ለማድረግ ብዙ ጊዜ ሊወስድ ይችላል ገዢ ወይም ሻጭ ለማግኘት አስቸጋሪ ይሆናል liquidity ባለበት ማርኬት ውስጥ ግን ግብይቶች በፍጥነት ይከናወናሉ ለምሳሌ ቢትኮይን መግዛት ብፈልጉ ብዙ ሻጭ እና ብዙ ገዢ ማግኘት ትችላላችሁ liquidity የሌለው ከሆነ ግን ለምሳሌ pepe crypto እኑሰድና ለመግዛት ብፈልጉም ሆነ እጃቹ ላይ ኖሮ ለመሸጥ ብፈልጉ በጣም ከባድ ነው ገዢም ሻጭም ለማግኝት ማለት ነው።

🚩ክፍያ: liquidity በሌለበት ማርኬት ውስጥ የትራንዛክሽን ክፍያዎች ከፍተኛ ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም ገዢዎችና ሻጮች ጥቂት ስለሆኑ ሻጮች የበለጠ ክፍያ ሊጠይቁ ይችላሉ በሊኩድ  Market ውስጥ ግን ክፍያዎች(fee)  አነስተኛ ናቸው።


በአጭሩ Crypto liquidity ማለት አንድ ክሪፕቶ በቀላሉና በፍጥነት መገኘት ማለት ነው። ልክ እንደ ማንኛውም
በገበያ ላይ እንዳሉ በየእለቱ በቀላሉ እንደምናገኛቸው ነገር ማለት ነው።


══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


ይህን ያውቁ ኖሯል ?

📍በአለማችን ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ወደ አደገኛ ሀከሮች ኪስ በህገወጥ መንገድ በ Internet  አማካኝነት ገብቷል !

📍ወደ ፊትም ይህን መሰል ጥቃቶች ለመከላከል የተማረ የሰው ሀይል ያስፈልጋል፡፡

📍በተደረጉ ጥናቶች በነጮች 2021 በመረጃ ደህንነት እና ጥበቃ (Cyber Security ) ዘርፍ ከ3.5 ሚሊዮን በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች ይኖራሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡


══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


which computer game is considered the first video game ?
So‘rovnoma
  •   Space war
  •   Tennis for two
  •   Pong
34 ta ovoz


what was the name of the first web server software ?
So‘rovnoma
  •   Apache
  •   Cern HTTPd
  •   Nginx
1 ta ovoz


What was the name of the first widely used operating system ?
So‘rovnoma
  •   Ms - dos
  •   Unix
  •   CTSS
6 ta ovoz


Who coined the term ' computer bug ' ?
So‘rovnoma
  •   Alan turing
  •   Grace hooper
  •   Charles Babbage
9 ta ovoz


Which computer is known as the first commercially successful personal computer ?
So‘rovnoma
  •   Apple ll
  •   Commodore pet
  •   IBM pc
15 ta ovoz


Portal Testnet V2 airdrop

📍በዚህ አዲሱ ሊንክ ግቡ :-
https://quests.portaltobitcoin.com?r=AgqUJMAA

- ያኔ V1 ላይ Connect አድርጋችሁበት በነበረው Wallet Connect አድርጉ

- አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ይህን Extension በማውረድ አዲስ Wallet Create አድርጉበት ከዚህ Site ጋር Connect አድርጉ 👇
(
Download Portal To Bitcoin Wallet )

- አሁን Quest ውስጥ በመግባት ያሉትን ታስኮች በሙሉ ስሯቸው

- አሁን ላይ Social Quest ብቻ ነው ያለው በቅርቡ Onchain Task ይጨመራል


Blockchain እና cryptocurrency ነክ የሆኑ buzzwords

- ሰዎች በተለያዩ social media ሲጠቀሟቸው ልታዩ ከምትችሏቸው እና ማወቅ ያለባችሁ ቃላቶች

🚩Lambo፡- Lamborghini ን  መሰረት ያደረገ ቃል ሲሆን ብዙውን ጊዜ አሁን ካለው የገበያ ሁኔታ አንፃር አንድ ሰው ትርፋማ ለመሆን ምን ያህል ግዜ ሊወስድበት እንደሚችል ማመላከቻ ነው ።  በተጨማሪም ተቃራኒውን ለማስተላለፍ  ጥቅም ላይ ይውላል አንድ ሰው አግባብ ባልሆነ ሰዓት (bearish period ) ብዙ ገንዘብ አጥቷል የሚለውን ለመግለፅ እነጠቀመዋለን ።

🚩HODL፡ ይሄ ቃል ሆን ተብሎ Bitcointalk  ላይ ማንነታቸው ባልታወቀ ተጠቃሚዎች "hold" የሚለውን ቃል ለመተካት ሆን ተብሎ post የተደረገ ሲሆን በዛው trend ሆኖ የ crypto ማህበረሰቡ   አንድን ክሪፕቶ hold ሲያረጉ "HODL"  የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ ።

🚩FOMO: (Fear of missing out )ኢንቨስተሮች በሌሎች ሰዎች ድርጊቶች ላይ በመመስረት አንድን ቶክን ሲገዙ ወይም ሲሸጡ ወይንም አንድ ቶክን launch ተደርጎ ዝቅተኛ ዋጋ ላይ ባለበት ሰዓት ለመግዛት ሳንችል ስንቀር እና ትርፋማ ልሆን እችል ነበር የሚለውን ስሜት ለመግለፅ የተሰየመ ቃል ነው ።

ይቀጥላል.....

©433_Crypto
══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      


$XOS New airdrop 👇

Click here | ለመጀመር

- Connect Twitter and Discord Acc
- Metamask Wallet Connect አድርጉ (New Wallet)
- Solana address Submit
- Daily እየገባቹ Point Claim አድርጉ
- Done ✅
X.ink/CFK5VX
20% of the total XOS supply will be airdropped to point holders


ይህንን ያውቃሉ ?

📍የ ፌስቡክ መስራች ማርክ ዙከር በርግ ለ ደህንነቱ ብሎ በ 30 ሚሊዮን ዶላር ከ እሱ ቤት ዙሪያ የሚገኙትን አራት ቤቶች ገዝቷችዋል።

══════❁✿❁═══════                                                                           
🎮▩♦️.
@ELA_TECH                         
🎯▩♦️.
@ELA_TECH_GROUP          
🚀▩♦️.
@ELA_TECHBOT      

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.