ሲትዝን የ ኬቨን መልቀቅ አሳዛኝ አስደንጋጭ አስቀያሚም ጭምር ነው ነገር ግን እሄ ሂወት ነው መለያየት ግድ ነው ::
እሱ ከኛ ጋ ሳለ ሁሉም ነገሩን ሰቶን ኑሯል ለሱ መልካሙን ሁሉ መመኝት ግድ ነው አሁን ከማዘን በተጨማሪ ቡድናችን ያለሱ እንዴት እንደሚሆን ማሰብ ያስፈልጋል እንደ ድሮው ጥሩ ብንሆን እራሱ ማነው እነዛን አይን ሚያፈዙ አሲስቶች መድገም ሚችለው? ማንም ነው መልሱ
ጠንከር እንበል ዛሬ ኬቨን ሄደ ነገ ሲልቫ ወይም ጉንዶ እሄ ሲዝን ውጤት ብቻ ምናጣበት ሳይሆን ሌጀንዶቻችንም ምንሽኝበት ነው::
ዛሬ የ ሲቲ ደጋፊወች ብቻ ሚከፉበት ሳይሆን መላ የ እግር ኩአስ ቤተሰብ ያዘነበት ነው ::
ውድ ኬቨን ላረክልን ነገር ሁላ እናመሰግናለን በሄድክበት ሁሉ ጥሩውን ይግጠምህ::💔
✍️ HAMUDI
@ETHIO_MANCHESTER_CITY@ETHIO_MANCHESTER_CITY