Ethio Sigma


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹

ወንድ ሁን!!!👿
For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn
For promotion - @Ethiopiansigmabot
ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group
Our video Channal link - https://t.me/+ADSkD7fF8D4wMTY0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


1GB ስንት MB ነው?


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ




ከሳጥን ውጪ አስብ
@ETHIO_SIGMA_Et


ገንዘብ ብቻ ነው እኔን ካጣኸኝ መኖር

አትችልም የማለት መብት ያለው !! 👿

SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET


ሴትን ሳይሆን ስኬትን አራውጥ ጀግናው። 😈

@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET


ከሳጥን ውጪ አስብ!!!!

''SHARE'' @ETHIO_SIGMA_ET


አንድ ትክክለኛ ወንድም ከ አንድ ሺህ የውሸት ጓደኞች ይበልጣል።

@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

3.7k 0 12 1 106

@Ezunaldo scammer ነው ጋይስ ብዙዎችን አታሎ እየበላ ነው እየገባችሁ report በማረግ ወገን እንታደግ🙏


ድፍረት የፍርሃት አለመኖር አይደለም, ነገር ግን በእሱ ላይ ያለው ድል ነው. ጎበዝ ፍርሃት የማይሰማው ሳይሆን ያንን ፍርሃት የሚያሸንፍ ነው።
Share and react
@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET


ሲግማው ስለ ስፖርት የተወሰነ ነገር ልበልህ ዝግጁ🔥🔥🔥

በሳምንት ውስጥ ከ3 እስከ 5 ቀን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማከናወን:

   -  ጤናማና በቂ የሆነ እንቅልፍ መተኛት
   - ጭንቀትና ድብርት ማስወገድ
   - ከእድሜ ጋር የተያያዙ የመርሳት ችግሮች መቅረፍ
- የአዕምሮ መነቃቃት መጎናፀፍ
- ሰዎችን መውደድና ደስተኛ መሆን(የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ስናከናውን በአዕምሮ ውስጥ ዶፖሚን የተባለ ሆርሞን ይመነጫል።የዚህ ሆርሞን ጠቀሜታ ሰዎች ደስተኛ እንዲሆኑና የፍቅር ስሜት እንዲሰማቸው ማድረግ ነው)።

ሌላው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ኢንዶርፊን የተባለ ጠቃሚ ሆርሞንም እንዲመነጭ ያደርጋል።ይህም ሆርሞን የህመም ስሜት እንዲቀንስና የደስታ ስሜት እንዲሰማን የሚያደርግ ነው።

እጅግ ወሳኙ ነገር ደግሞ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለወሲባዊ ህይወት እጅግ ጠቃሚ መሆኑ ነው።በእንቅስቃሴ ወቅት የደም ዝውውራችን ጤናማ ሰለሚሆንና በቂ oxygen  ስለምናገኝ ሴሎቻችን ተግባራቸው በአግባቡ እንዲያከናውኑ ይረዳል።በመሆኑም ጤናማ የሆነ የወሲብ ስሜት እንዲኖረን ይረዳል።

በወሲብ ምክንያት የሚፈጠሩ የግንኙነት መሻከሮችም የመቅረፍ ጠቀሜታ አለው ማለት ነው።እነዚህንና ዘረፈ ብዙ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጠቀሜታዎች በተከታታይነት ሳቀርብላችሁ በደስታ ነው።የትኞቹም ማወቅ የምትፈልጉት ጉዳይ በዚህ ዘርፍ ካለ የማውቀውን በደስታ ለማጋራት ዝግጁ ነኝ።

ከላይ የተጠቀሱትን የስፖርት ጠቀሜታዎች በአንድ ጀምበር ሳይሆን በቋሚነት ስንተገብር የምንጎናፀፋቸው መሆኑን ልብ ይበሉ!!!

📲 @ETHIO_SIGMA_ET


ያለምንም ማመንታት እጅግ በአስደናቂ መልኩ የብዙ ወጣት ህይወትን የቀየረ እና እየቀየረ ያለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ በሀገረ ኢትዮጵያ ትልቅ ተደራሽነትን የፈጠረ ምናልባትም ብቸኛ የሆነ Fixed ጨዋታ የሚሰጥበትን ትልቅ ቻናል ላስተዋውቃችው👌👌🤑🤑🛍
ጊዜው ሳይረፍድ ተቀላቅላችው ህይወታችውን ቀይሩ እድለኛ እድሉን የተጠቀመ ብቻ ነው
ማየት ማመን ነው
🛍🛍💲💯

ለመቀላቀል ይሄን link ተጫኑ🔽🔗
👇👇👇👇👇

https://t.me/+mjZ7xTO8MxcyODVk
🖥


ነገ ለመደሰት ዛሬ ጠንክረህ ሰራ።

Share @ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET


የተነሰነው( ጅመሬያችን) የምንደርስበትን(ፊፃሜያችንን) ልገልጽ አይችልም።
መልከም አዳሪ ቤተሰብ🙏
Share and invite,

@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
SHARE @ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET


አንዳንዴ ይቅርታ ከማለት ይልቅ
እንኳን ምን ታመጣለህ? !

የተሻለ መልስ ነው

@ETHIO_SIGMA_ET

4.8k 0 8 10 117

ስኬትን ምታገኘው ፈተና እና ችግርን መፍራት ስታቆም ነው።

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET
@ETHIO_SIGMA_ET

5.9k 0 10 1 118

ምኞት ብቻ ሳይሆን ጥረት አርግ ያኔ ፈጣሪም ይረዳሃል!

📲"SHARE "@ETHIO_SIGMA_ET

6.7k 0 10 2 146

አንደንድ ጊዜ ብዙ ከመውራት ይልቅ
ዝምታን ምረጥ።
ምክንያቱም ዝምታ እራሱ ቃላት አለው::

SHARE AND JOIN
https://t.me/Ethio_Sigma_Et
https://t.me/Ethio_Sigma_Et


ስኬት የሚገኘው ጠንክሮ በመስራት እንጂ ተኝቶ በማላዘን አይደለም 😈

"SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.