ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ለአስተያየት
👉 @li_ethio
ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ


'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶


ራስህን በዝምታ ገንባ !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ችላ የሚሉህን አትረብሻቸው
በጊዜ ዞር በልላቸው

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


መልሶን በዊን ዊን ኦፊሻል ቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ!
🏆 ሳምንታዊ የስኖዉ ቦል ውድድር! 🏆

ጥያቄዎቹን ለመመለስ ይዘጋጁ እና 33,333 ብር ያሸንፉ! 💰
ሽልማቱ በትክክል ለሚመልሱ ሰዎች እኩል ይካፈላል! 🏅
እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✔️ በቀላሉ ጥያቄዎቹን በትክክል ይመልሱ መልሶቻችሁን በቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ https://t.me/betwinwinset
✔️ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከግምትዎ ጋር ያስቀምጡ (bet Id)
✔️ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ መሆኑን እና ከመጀመሩ በፊት አስተያየት መስጠትዎን ያረጋግጡ።
✔️ ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የሚገመቱት ግምቶች አይቆጠሩም።
✔️ ማረም ወይም ብዙ አስተያየቶች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋሉ!
✔️ የነፃ ዉርርድ ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
✔️ ነፃ ዉርርድ ሽልማቱ ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል!

የዚህ ሳምንት ምርጥ ጨዋታ፡-
🔥 FULLHAM FC VS. CRYSTAL PALACE
📅 ቅዳሜ የካቲት 22 | 🕒 ከምሽቱ 12 ሰአት

የዚህ ሳምንት 3 ጥያቄዎች፡-
1. በጨዋታው ውስጥ የሚተካ የመጨረሻው ተጫዋች ማን ይሆናል?
2. ልውውጡ የሚደረገው በስንት ደቂቃ ነው? 10-20 / 20-35 / 35-45 / 45-60 / 60-75 / 75-90
3. የትኛው ቡድን ነው የሚያደርገው?

ማንም ሰው በትክክል ካልመለሰ የስኖውቦል ሽልማቱ ወደሚቀጥለው ሳምንት ይሸጋገራል እና አሸናፊ (ወይም አሸናፊዎች) እስክናገኝ ድረስ ማደጉን ይቀጥላል! 💥
ስለዚህ ምን እየጠበቁ ነው? ስኖውቦል ለእርስዎ! 🌨
BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ

https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418


ብዙ መጠበቅ
ብዙ ይጎዳል


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የሳቀልህ ሁሉ ወዳጅ አይደለም

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ታማኝ የሆንክለት ሁሉ ታማኝ አይደለም

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አብሮህ የዋለ ሁላ ጓደኛህ አይደለም

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ይሄ አንተ ነህ ?

-እድሜህ ከ13-22

-ሀብታም የመሆን እቅድ አለህ

-በትምህርት እምደማያልፍልህ ታውቃለህ

-በጣም ታስባለህ

-ወላጆችህን ጡረታ ማውጣት ትፈልጋለህ

ስለ አንተ የሚናገር ቢያንስ 3 ጽሁፍ ካል ❤ ሳታደርን እምዳታልፈው


ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ዝምታ ስታበዛ ትከበራለህ
ብዙ ስታወራ ትናቃለህ
!!

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የሰው ልጅ ለሱ ብለህ ያደረካቸውን ሳይሆን
ማድረግ ያቃተህን ብቻ ነው የሚያስታውሰው

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የህይወት መመሪያ 4 ምክር

1- በየቀኑ አንድ አዲስ ነገር ተማር

2- አትገመት

3- በራስህ እመን

4- ሌሎች ሰዎች ስሚያስቡት ነገር አትጨነቅ

የታለ ሪአክት ፋሚሊ ❓

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አንዳንድ ጊዜ የሚወድህን ለማግኘት
የምትወደውን ሰው መተው አስፈላጊ ነው

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


እንባህ እንደ ዝናብ ሲወርድ
ህመምህን ያጥባል

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ከፈገግታ በስተጀርባ
የተደበቁ እንባዎች አሉ 💔

እውነት ነው ❓

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


እራስህን አዳምጥ፣
ስታወራ አይን ለአይን እየተያየህ አውራ

በራስ መተማመንህ ከፍ እንዲል ያደርጋል

REACT FAMILY ❤️ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አዲስ ባይሆንም ንጹ ልብስ ልበስ

ከላይ እንዳለው ፖስት ሪአክት እያደረጋችሁ አስደስቱን 😍

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


⛔️በየ ኮሜንቱ ቶሎ ልቀቁ ትላላችሁ 😒

እኛ መልቀቅ አልከበደንም ግን ቢያንስ ሪአክት ካላደረጋችሁ የመልቀቅ ሞራል አይኖረንም እንዳልተመቻቹ ነው ሚሰማን
💔

REACT REACT REACT !

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ስሜትህ እንዲቆጣጠርህ አትፍቀድለት

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.