Bright Minds Academy☀️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


በቻናላችን የሚገኙ ጠቃሚ ነገሮች
✅ entrance exam
✅extreme book & referance book
✅Textbook ( 9-12 )
✅Teachers Guide (9-12)
✅worksheet ( 9-12)
✅students info እና ለሎችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇
@Ethio_Students_only
For comment @EthioStudentsOnly_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


EXO DISK ቤት dan repost
🎬🍿 ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አርጋቸው እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ የአክሽን ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያሉ መርጣችሁ ተቀላቀሉ ⬇️

https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8


📢 አትሸወዱ ጊዜው የሶሻል ሚዲያ ነው

Telegramን በመጠቀም በቀላሉ ከቀን ወደ ቀን ከ 1000-10,000 ብር መስራት ይፈልጋሉ ?

እና ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን በመንካት Join Request ላኩ⬇️

https://t.me/+12hMtG4Wd_U5MDI0
https://t.me/+12hMtG4Wd_U5MDI0


EXO DISK ቤት dan repost
የተለያዩ የሮማንቲክ 🍸 እና የፍቅር 😍 ፊልሞች በዚህ ቻናል ያገኛሉ ። 💃📸

ቻናላችንን Join ያድርጉ👇


https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8




Vacant
So‘rovnoma
  •   ክፍት ቦታ
  •   የተያዘ ቦታ
23 ta ovoz


Doghearted
So‘rovnoma
  •   ጨካኝ
  •   የዋህ
23 ta ovoz


Select the INCORRECTLY spelt word.
So‘rovnoma
  •   Divine
  •   Devote
  •   Dive
  •   Devide
22 ta ovoz


Identify the meaning of the idiom “a bed of roses”.
So‘rovnoma
  •   An easy situation
  •   A fragrant place
  •   A tough option
  •   An impossible situation
18 ta ovoz


ሀሜት
So‘rovnoma
  •   Gossip
  •   Prestige
  •   Insult
  •   Mocking
24 ta ovoz


#MoE

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር

የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።

የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።

በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ አሳስቧል።


እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !

" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለዓድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ

መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!

the proud of Africa Adwa🤎


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮቻችን መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️

         ረመዳን ከሪም 🌛
@ethio_students_only


Modal verbs

🎯Express Obligation or Necessity

👉Obligation ማለት ግዴታ ማድረግ ያለብን ነገር ወይም ግዴታ ማድረግ የሌለብን ነገር ማለት ነው።
Obligationንን ለመግለፅ የምንጠቀምባቸው Modal verbsኦች አሉ።እነዚህም
🟢 Must
🟢 Have to

📒 In positive statement, Must and have to are used to express obligation or necessity.
➣በ must እና have to መካከል ልዩነት:

👉 Must is used to express obligation imposed by the speaker  or to express the obligation that comes from the speaker. (Must የሚያገለግለው  ግዴታን(ማድረግ ያለብን ህግ )ለመግለጽ ነው። ነገር ግን ግዴታው(ህጉ) የሚገለፀው በቀጥታ ህጉን ባወጣው ወይም ግዴታውን በሚያስፈፅመው አካል ነው።)

👉 Have to is used to express obligation or to express obligation that comes from the other person's order (Have to ም የሚያገለግለው  ግዴታን ለመግለጽ ነው። ነገር ግን ግዴታው(ህጉ) የሚገለፀው ህጉን ባወጣው (ግዴታውን በሚያስፈፅመው አካል) ሳይሆን በሶስተኛ ወገን ነው)

🎯ለምሳሌ: 👨‍🏫 እንግሊዝኛ መምህር ለአለቃ " Assignmentን ሰኞ ማስገባት አለባችሁ እና ለተማሪዎችም ንገራቸው" አለው።  ስለዚህ

🎯መምህሩ ለአለቃው የነገረው ህግ ወይም ግዴታ(መምህሩ የህግ አውጪ ነው እና በቀጥታ መምህሩ ማለትም ህግ አውጪው ለአለቃው ግዴታውን ተናግሯል።) ስለዚህ Mustን እንጠቀማለን።

👨‍🏫Teacher to the supervisor: your classmates and you must submit the assignment on Monday.

🎯አለቃው ደግሞ ለተማሪዎቹ ሲናገር  ግዴታው ወይም ህጉ በሶስተኛ ወገን ማለትም በአለቃው በኩል ስለሆነ የተነገረው  Have toን እንጠቀማለን። ነገር ግን መምህሩ ቀጥታ ለተማሪዎቹ ነግሯቸው ቢሆን ኖሮ  Mustን ነበር የምንጠቀመው ። ስለዚህ

አለቃው ለተማሪዎቹ 👉" We have to submit the assignment on Monday."

🔻Must እና have to ሁለቱም ግዴታን ለመግለፅ ነው የሚያገለግሉት። የሚለያዩት በግዴታውን ተናጋሪዎች ነው😊

Examples: Children must get balanced diet to be healthy.
🔰 Students must wear uniform.
🔰 You have to work properly.

📚 Must and Have to for deduction.

🎯Deduction is concluding that something is sure.
🎯 Must and have to are used for present deduction.

🔰Deduction ማለት እርግጠኝነት ልበ-ሙሉነት ማለት ነው።  ማለትም ስለ አንድ ነገር እርግጠኛ ሆኖ መናገር ማለት ነው። ታዳ በአንድ ነገር ላይ ልበ-ሙሉነታችንን ወይም እርግጠኝነታችንን ለመግለጽ Must እና Have toን እንጠቀማለን። ለምሳሌ ☺️

አቶ ሄኖክ ያለምንም እረፍት ለ8ሰዓታት ያክል ስራ በመስራት ላይ ነው። እና አንተ እርግጠኛ ነኝ አቶ ሄኖክ ደክሞታል አልክ። ስለዚህ ይህን እርግጠኝነትህን በ Must እና Have to ትገልፀዋለህ ማለት ነው። ስለዚህ

🔰Ato Henok has been working for 8 years without a rest. He must be tired.(British English )

🔰Ato Henok has been working for 8 years without a rest. He has to be tired.(American English )

Other example 👇👇

👉 Bruktawit and her friend usually study their academic 📚books. They must be clever students.(British English )
👉Bruktawit and her friend usually study their academic 📚books. They have to be clever students.(American English )

📚ስለዚህ Must እና Have to  ግዴታን(Obligation)ንን ከመግለፅ ተጨማሪ Present positive deduction (እርግጠኝነትን) ለመግለጽ ይጠቅሙናል።

📚 Must እና Have to  Present positive deduction (እርግጠኝነትን) ለመግለጽ እንጠቀማለን። ነገር ግን Negative present deductionንን ለመግለፅ Must not እና don't have toን አንጠቀምም❗️

📚Must not is used to express prohibition. ስለዚህ Must not የሚያገለግለው የተከለከለ(ያልተፈቀደ)ነገርን ለመግለፅ ነው። ለምሳሌ ትምህርት ቤት ውስጥ ሲጋራ ማጨስ የተከለከለ ነው።  ስለዚህ

You must not stop smoking 🚬cigarette in School. ማለት እንችላለን።

📚የ Must not ጥቅሙ የተከለከለ ነገርን ለመግለፅ

ነው እንጂ Negative deductionንን ለመግለፅ አያገለግልም። ታዲያ Negative deductionንን ለመግለጽ የሚያገለግል ማነው ?🤔

📚 can't/ Couldn't  are used to express negative deduction in the present.ስለዚህ Can't /Couldn't Negative deductionንን ለመግለጽ ያገለግላሉ። ለምሳሌ
ሁለት ብርጭቆ ውሃ ግጥም አድርገህ ጠጥተህ 😂ከ5ደቂቃ በኃላ ለጓደኛህ  ውሃ ጠማኝ ብትለው😳። ከ5ደቁቃ በፊት 2ብርጭቆ ውሃ ጠጥተህ የለ እንዴ እርግጠኛ ነኝ ሊጠማህ አይችልም ። አለህ  ስለዚህ

🎯You can't /couldn't be thirsty.You have just drunk ✌️two glasses of water. ማለት እንችላለን ማለት ነው።

3k 0 27 2 10

☑️Present Perfect Tense
    
Present Perfect + Simple past

አብዛኞቹ ተማሪዎች present perfect tense ይከብዳል 😫 ይላሉ ነገር ግን እመኑኝ ይቺን አጠር ያለች text ካነበባቹ በሗላ ውሃ💧 ነው ሚሆንላችው🤗።

ከአጠቃቀሙ እንጀምርና :-

1⃣) ከአሁን በፊት የተከናወነ አንድ ድርጊት ከነበርና፡ የዚህ ድርጊት ውጤቱ አሁን ላይ የሚይታይ ወይም ያለ ከሆነ present perfectን እንጠቀማለን

➣ማለትም ድርጊቱ ከአሁን በፊት ያለ ከሆነ past ነው ሚሆነው : ነገር ግን ተከናውኖ ያለቀው የ ድርጊቱ ውጤት አሁን (present) ላይ የሚታይ ከሆነ ይኸን ድርጊት በ present perfect እንገልፀዋለን ማለት ነው።

💠 i.e it describes an event that happened in the past and are still true now because you can see the result.

ለምሳሌ፡ ትናንት ከዛፍ🌴 ላይ ወደክ እንበል ከዛ፡ በመውደቅህ ምክንያት እግርህ ተሰብሮ ዛሬ አልጋ ላይ ተኛህ🛌።
አንድ ሰው መቶ ምን ሆነህ ነው ቢልህ

🚼I have fallen from a tree.

ብለህ ትመልስለታለህ። ትናንት ከዛፍ ላይ መውደቅህ ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት(past) ነው፡ በመውደቅህ ምክንያት እግርህ መሰበሩ🦵 የትናንቱ ድርጊት ዛሬ (present) ላይ የሚታይ ውጤት ነው።

ታዲያ ብዙዎቻችን ድርጊቱ ማለትም ከዛፍ ላይ መውደቁ ትናንት ተከናውኖ ያለቀ ድርጊት ነው፡ ለምን በ simple past አይገለፅም የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን። አሪፍ ጥያቄ ነው ፡ ነገርግን ማስተዋል ያለብን ነገር በትናንትናው ድርጊት ምክንያት  ውጤቱ ማለትም ዛሬ ላይ ታሞ መተኛቱ ነው present perfect እንድንጠቀም ያደረገን። ነገር ግን ትናንት በመውደቁ ምክንያት ዛሬ ላይ ካልታመመ ጤነኛ ከሆነ፡ የትናንቱ ድርጊት አሁን ላይ የሚታይ ውጤት ስለለው በ simple past ይገለፃል። ልዩነቱ፡-

🔘I have fallen🧎‍♂ from a tree.
( ከዛፍ ላይ በመውደቄ አሁን ላይ ተሰብሬአለሁ ማለት ሲሆን።)

🔘I fell from a tree.🌴
( ከዛፍ ላይ ወድቄያለው ግን አሁን ላይ አልተሰበርኩም ደህና ነኝ ማለት ነው።)

2⃣) ከትንሽ ደቂቃዎች⏳ በፊት የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ።
💠 to describe an event that happened a few minutes ago.

ማለትም ከ 10, 15 or 20 ደቂቃ በፊት ወዘተ የተከናወኑ ድርጊቶችን ለመግለፅ present perfectን እንጠቀማለን ።

ለምሳሌ፡ የ Arsenal ⚽️ ና chelsea ን ጨዋታ አየህና፡ ጨዋታው በ Arsenal አሸናፊነት ተጠናቀቀ እንበል። ጨዋታው አልቆ ከ 20 ደቂቃ በሗላ ጓደኛህ👬 ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ፡ ድርጊቱ ከትንሽ ደቂቃ(ከ 20 ደቂቃ) በፊት የተከናወነ ስለሆነ በ prsent perfect ትገልፀዋለህ።🤗

🔘Arsenal has won the match.🥇

ነገር ግን ጨዋታው ካለቀ ከ አንድ ቀን ምናምን በሗላ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምትገልፀው😉።so,

🔘Arsenal won🥇 the match.

3⃣) ከሁን በፊት ሲከናወን የነበረ፡ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊትን ለመግለፅ።

💠 to describe an event that started in the past and is still happening now.

እዚጋ ታድያ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ለምን ያክል ጊዜ ተከናውኖ እንደነበር ለመግለፅ 'For' ን ስንጠቀም ፡ ከአሁን በፊት ሲከናወን የነበረው ድርጊት ከመቼ ጊዜ ጀምሮ እንደተከናወነ ለመግለፅ 'Since' ን እጠቀማለን።

Example:
🔘Micky has taught computer science for 6 years.
(ለ 6 አመት computer science አስተምሯል፡ አሁንም እያስተማረ ነው።)

🔘 Micky has taught Computer Science since 2006.
( ከ 2006 ዐ.ም ጀምሮ እስካሁን እያስተማረ መሆኑን ይገልፅልናል።)

እዚጋ  ማስተዋል ያለብን ነገር Micky ከ 2006 ጀምሮ ለ 6 አመት አስተምሮ አሁን ላይ ግን ሌላ ስራ ይዞ ይኸን ትምህርት የማያስተምር ከሆነ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምንገልፀው።

🔘Million taught Computer Science for 6 years.
(ለ 6 አመት አስተምሮ ነበር ፡ አሁን ላይ ግን እያስተማረ አይደለም።)

Examples:
♦️ I have played football since I was a child.
🔷Solomon has gained numerous experiences since he travelled to london.

-Present perfectን በተለያየ form መጠቀም እንችላለን እነዚም:-

🔰Affirmative form
Subject + has/have + V3

🔰Negative form
Subject + hasn't/haven't+V3.
  


Quiz ይቀጥል 20👍 React አድርጉ


#ጠቅላላ እውቀት በኢትዮጵያ ረጅሙ ህንጻ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንጻ) ባለ ስንት ወለል ነው?
So‘rovnoma
  •   ሀ , 45
  •   ለ , 48
  •   ሐ , 52
  •   መ , 36
36 ta ovoz


What's the antonym of FOMENT
So‘rovnoma
  •   A. exacerbate
  •   B. suppress
  •   C. belittle
  •   D. emulate
19 ta ovoz


TEAM : ATHLETES
So‘rovnoma
  •   A. game : series
  •   B. alliance : nations
  •   C. term : holidays
  •   D. congregations : preachers
19 ta ovoz


Narrative means
So‘rovnoma
  •   A, tale
  •   B, poem
  •   C, rhythm
  •   D, mood
21 ta ovoz


Notorious means
So‘rovnoma
  •   A, Unknown
  •   B, obscure
  •   C, disgraceful
  •   D, respectable
22 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.