Ethiopian New curriculum Grade 9-12


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Ta’lim


In our channel you would found
✅ Entrance exam
✅ Extreme book & referance book
✅ New curriculum Textbook ( 9-12 )
✅ New curriculum Teachers Guide (9-12)
✅ Buy ads: https://telega.io/c/ethioeducation2016
✅ ads: @EthiopiansVibes
✅ ads: @foradve

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri


ምን ላይ ናችሁ?🤔
So‘rovnoma
  •   አጥንቼ  ጨርሼ እየደገምኩ በዛው  Revise እያረኩ ነው።🤩🧐
  •   አላልቅ ብሎኛል፤ግን ያቅሜን እየሞከርኩ ነው።😓😮‍💨
  •   ኸረ ወፍ ፣ ምንም ገና ልጀምር ነው።🤦‍♂😂
  •   G12 አይደለውም።🙈🙈
  •   ጭዌው ምን እንደሆነ አላውቅ።🫥🤷‍♂
14 ta ovoz


..................ከምርጦች ተማሩ ! 📚

👨‍🏫 የእናንተን የጥናት ቁሳቁስ ማን ነው የሚያወጣው ???

በማይታመኑ ምንጮች ወይም ጊዜ ያለፈበት ይዘት በያዙ የመማሪያ ቁሶች ጊዜያችሁን አታባክኑ ። በ eTemari፣
በተቻለ መጠን ጥሩ ዝግጅት እንድታገኙ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት አንዲመዘገብ ከረዱ ከፍተኛ መምህራን ጋር እንሰራለን።

💡 የኛ ባለሙያ አስተማሪዎች የሰሩት ፡-
✔️ እውነተኛ የፈተና ችግርን የሚያንፀባርቁ የፈተና-ደረጃ ጥያቄዎች።
✔️ መፍትሄዎችን በተብራራ መንገድ በማቅረብ አሳሳች መልሶችን ለመረዳት ይረዱዎታል።
✔️ በፈተና ውስጥ ላሉ የተለያዩ ጥያቄዎች እንዴት መዘጋጀት እንደሚቻል ቁልፍ ግንዛቤዎች።

ጥራት ያለው የመማሪያ ቁሳቁስ መጠቀም የራስ መተማመንዎን ያሳድጋሉ እና የፈተና ውጤቶችዎንም ያሻሽላሉ! 📖🔥

⚡ከእነዚህ ባለሙያ መምህራን ልዩ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ!
👉 @etemari_net

👉 ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ እና ከምርጦች መማር ይጀምሩ! 😊🚀




ሰላም👋 የ Ethiopian New curriculum Textbook ( 9-12 ) ተማሪዎች እንዴት ናችሁ?✌️ እስካሁን በነበረን ቆይታ በብዙ ስትጠቀሙ እንደነበር ከምትሰጡን አስተያየት አድንቆት ልንረዳ ችለናል፤ ለዚህም ምስጋናችን ከልብ የመነጨ ነው።🫶🥰

እንደሚታወቀው🤔 የኢትዮጲያ ስርዓተ ትምህርት እየሄደ ያለበት መንገድ በሁሉም ዘንድ እውን ነው።🤷‍♂ ከዚህ በፊት እንደ ሀገር የተፈጠሩ ውጤቶችም በብዙ ተማሪዎች ዘንድ ስጋትን የጫሩ መሆኑ የማይዘነጋ ነው።👀👀

ይህን ታሳቢነት ውስጥ በማስገባት የ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቶ እናንተን ከጊዜው በተለየ ሊያዘጋጅ የሚችልን መርሃግብር ይዘንላችሁ መተናል።💡
ምንም አይነት ክፍያ የለውመ ሁሉንም በነፃ!!

በዋናነት ምናተኩረው G12 ላይ ነው



ወደ 80 ሚጠጉ ቀኖች ነው ያሏችሁ🤯😁

ስዓቱ መቼስ የክለሳ ነው፤ ለክለሳ የሚረዷችሁን Tips, Focusing Area ,Short Note, Models.😎

ላልጨረሳችሁም፣ ገና ለጀመራችሁም አይዞአችሁ እኛ ጋር መፍትሄ አለ ለናንተ ሚረዱ Tricks, Techniques,Notes, Focusing Area.🧐🥸

ደሞ ጥያቄና መልስ ውድድሮች፣ ሽልማቶች እንዲሁም ከመላው ኢትዮጵያ የ12 ክፍል ተማሪዎች የደረሱበት ቦታ መረጃዎች፣ የSenior ተማር እርዳታም ይዘንላችሁ መተናል።🤩🥳

#Enterance 💪💪

እዚህ የምታገኙት መረጃ ምርጥ እና እውነታውን ስለሆነ ለጓደኛችሁ ለትምህርት ቤቶቻችሁ ማጋራትን እንዳትረሱት።🤔😊

ከ 9-11 ያላችሁትንም አልዘነጋንም 😳Final እየደረሰ ነው፤እናንተንም የሚረዱ Books,Notes, Exams And Support ለማቅረብ ተዘጋጅተናል።😱


ምን ያህሎቻችሁ ዝግጁ ናችሁ🫡🫡




🕌🕋Eid Mubarak 🕋🕌

🌙✨ EID MUBARAK, Future Leaders! ✨🌙

📚🎓 As we celebrate this blessed day, may your dreams 🚀, knowledge 📖, and hard work 💪🏽 shine as bright as the Eid moon 🌙! May your prayers 🤲🏽 be accepted, your exams 📝 be easy, and your goals 🏆 turn into reality!

🕌💛 Take a break, enjoy some sweet treats 🍪🍯, and celebrate with family & friends 🎊🎉. Let this Eid be a reminder to always spread kindness, joy, and wisdom ✨📚.

🎉 Eid Mubarak, scholars! Keep dreaming, keep learning, keep shining! 🌟💡💖 #EidMubarak #Success #FutureLeaders

5k 0 30 2 35









Congratulations on reaching 20K subscribers! 🎉🎊🚀🔥 Your hard work and dedication are paying off, and this is just the beginning! 🚀💯🎯

To everyone who supported, liked, shared, and engaged—THANK YOU! 🙌❤️💪 Your energy keeps this community growing! 🌍✨

Let’s keep pushing forward! 💥📈 Next stop: 50K and beyond! 🚀💎

Drop a 🎉 if you’re celebrating with us! 🎯🥳🔥



















20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.