Ethiopian Exit Exam ➕Jobs For Fresh Graduates 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


የትምህርት ጥራት እውን የሚሆንበት ጊዜ ቅርብ ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ትምህርት ሚንስቴር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ ብሔራዊ መታወቂያ ካርድ (ፋይዳ) በያዝነው የትምህርት ዘመን ሰኔ ወር ላይ ብሔራዊ የዩንቨርስቲ(Exit exam) ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች ቅድመ ሁኔታ መሆኑን ገልፃል። ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢትዮ ፓስት ለዚሁ ስራ በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለምዝገባ ይገባሉም ብሏል።


በኢትዮጲያ ትልቁ የመውጫ ፈተናዎች ቋት @ethioexit ወደ 50 ከተጠጉት ዩንቨርስቲዎቻችን የመውጫ ፈተናው በየአመቱ መሰጠቱን ቀጥሏል ይህንንም ያግዝ ዘንድ የተለያዩ ዲፓርትመንት የፈተና ሳምፕሎችን ያለማቋረጥ ከኛ ዘንድ ያገኛሉ:: join us @ethioexit




Ethiopian Exit Exam ➕Jobs For Fresh Graduates 🇪🇹 dan repost
Psychiatry practice question and answer.pdf
1.4Mb
Share 'ለPsychiatry ተማሪዎች practice question and answer.pdf'በ 250 ገፅ የተቀነደበ https://t.me/ethioexit

























16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.