Ethio Fitness & Nutrition


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ለነፃ የምክር አገልግሎት እና የተሟላ መረጃ ወደ ጥሪ ማእከላችን ይደውሉልን ☎️9369☎️ ቴሌግራም👉 @EFN00001 @EFN00002 @EFN00003 @EFN00004 @EFN00005
Buisness inquiry +251988138278

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨

የኢትዮ ፊትነስ እና ኒዉትሪሽን የ3ተኛ ዙር Body Transformation Challenge የቀን 1 ፎርም የማስገቢያ የመጨረሻ ቀን 10/06/17 (ዛሬ) መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

📣ለ ሁለት አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸዉ 10ሺህ 💰ብር ተሸላሚ። 

📣ለምርጥ ⭐️10⭐️ለእያንዳንዳቸዉ 2ሺህ ብር 💰ተሸላሚ ይሆናሉ።

ያስተዉሉ
✅ብቁ ለመሆን✅

የቲክቶክ እና የቴሌግራም ገፃችንን ፎሎ ማድረግዎን አይዘንጉ።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@ethio_fitness_nutrition

ኢትዮ ፊትነስ እና ኒዉትሪሽን
Ethio Fitness & Nutrition on TikTok
@ethio_fitness_nutrition 58.8k Followers, 7 Following, 248.7k Likes - Watch awesome short videos created by Ethio Fitness & Nutrition




የቀን 1 እና ቀን 30 ፎቶ ይሄንን ፎርም ይዛችሁ በመነሳት በ ቴሌግራም https://t.me/ethiofitnesssnutrition ከስልክ ቁጥርዎ እና ስምዎ ጋር አብረዉ ይላኩልን።
አሸናፉ እስከ መጋቢት 25 የሚለዩ ይሆናልመልካም እድል 🙌


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
የኢትዮ ፊትነስ እና ኒዉትሪሽን የ3ተኛ ዙር Body Transformation Challenge ተጀመረ🎉

🤩ለ ሁለት አሸናፊዎች ለእያንዳንዳቸዉ 10ሽህ💰ብር ተሸላሚ። 

🤩ለምርጥ ⭐️10⭐️ለእያንዳንዳቸዉ 2ሽህ💰ተሸላሚ።

✅ያስተዉሉ:-ለዉድድሩ ብቁ ለመሆን ✅

1️⃣የቲክ ቶክ እና ቴሌግራም ገፃችንን ፎሎ ማድረግ።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@ethio_fitness_nutrition?_t=8nYBh3ghq0D&_r=1

2️⃣የቀን 1 እና የቀን 30 ፎርም ከቴሌግራም ገፃችን ላይ በማዉረድ በቴሌግራም የዉስጥ መስመር ላይ Before and After  ፎቶ መላክ። 

3️⃣የቀን 1 ከየካቲት 1 - 10 ሲሆን የቀን 30 እስከ መጋቢት 10 ይጠናቀቃል።

4️⃣አሸናፉዎችን በባለሙያ እስከ መጋቢት 25 የሚለዩ ይሆናል።

የ30 ቀን ትራንስፎርሜሽን ቻሌንጁን ግሩፕ ዉስጥ ይከታተሉ👇👇

https://t.me/ethiofitnesssnutrition


ቴሌግራም👉@EFN00001 @EFN00002 @EFN00003 @EFN00004 @EFN00005

❤️ ለፍቅረኛዎ ለቫለንታይን ቀን ምን ስጦታ መስጠት እንዳለብዎት አስጨንቆታል?🎁 እንግዲያዉስ ለሚወዱት ሰዉ ጤና ከማሰብ የበለጠ ፍቅር ማሳያ ምን አለ! 🌟


የምናቀርባቸዉ ሰፕሊመንቶች የአኗኗር ዘይቤን ለማሻሻል፣ የተስተካከለ ተክለ ሰዉነት ለመጐናፀፍ እና የኃይል ደረጃዎን ከፍ ለማድረግ የተሰሩ ናቸው። 💪🏼🥗በጤንነታቸዉ ላይ ኢንቨስት በማድረግ ፍቅርዎን ያሳዩ።

ዛሬዉኑ ወደ መደብሮቻችን ጐራ በማለት ለፍቅረኛዎ የሚሆነዉን ሰፕሊመንት ይምረጡ! 🎉✨

ለማዘዝ 9369 ይደውሉ ☎️

📍አዲስ አበባ -መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 2 ወለል

📍ሀዋሳ አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ 2 ወለል

📍 አዳማ - ጀርመን ሲቲ ሞል 1 ወለል ሱቅ ቁጥር 110

📍 ሆሳዓና - ጮራሞ ሕንፃ 1 ወለል የቤት ቁጥር 07

📍 ባህርዳር ቁጥር 1 ዋርካው 1 ፎቅ

📍 ባህርዳር ቁጥር 2 አባ አድጐ ህንፃ 1 ወለል ቁጥር 109

🎁ከቅርንጫፎቻችን ውጪ በሆኑ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ለምትገኙ በፓስታ ቤት በፍጥነት እንልካለን 9369 ላይበመደወል ማዘዝ ይችላሉ።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ትራንስፎርሜሽን ስፖትላይት፡ የራኤል ጉዞ 🌟

የራኤልን እናስተዋዉቅዎ!
ያለማቋረጥ በቁርጠኝነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ከተስተካከለ የአኗኗር ዘይቤ እና ትክክለኛ ሰፕሊመንቶች ታግዞ አስደናቂ ለውጥ መጐናፀፍ ችሏል 🎉🚀
እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? 💪🏼

🌱 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ ለመከተል በሚያደርጉት ጉዞ ሁሌም ከጐንዎ ነን!


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! 🎉🎊


🎄 ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትሪሽን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል። 🎄


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




ስጦታ 🎉🎁👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkhmgAoB/
👉ለማሸነፍ ፔጃችንን
1️⃣Follow ✅
2️⃣ ይሄን Video like ✅
3️⃣ Share✅
4️⃣ 3 ጓደኞቻችሁን mention✅

በማድረግ የ Premium Collagen ተሸላሚ መሆን ይችላሉ።
መልካም እድል።🎉


ቀላል የፆም ፕሮቲን ሼክ አዘገጃጀት 🤤
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkrTku3o/




ቴሌግራም👉@EFN00001 @EFN00002 @EFN00003 @EFN00004 @EFN00005

ፈጣን የሰዉነት ክብደት ለመጨመር ሲያስቡ ሰዉነቶ ከሚያቃጥለዉ ካሎሪ በላይ መዉሰዱን ያረጋግጡ።

💪🏼 በፕላቲንየም ማስ በቀላሉ ሰዉነቶን ይጠግኑ!

👉1,250 ካሎሪ
👉 61 ግራም ፕሮቲን
👉 6 G ግራም ግሉታሚን
👉 9 G ግራም ክሬቲን
👉 2 G ግራም ቢሲኤኤ

☎️9369 ላይ ይደውሉ ☎️

🇪🇺በአዉሮፖ በጥራት የተመረተ 🇪🇺

👨🏽‍⚕️ልብ ይበሉ ሁሉም ምርቶች በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ተመዝግበው አስፈላጊውን ፍቃድ ያገኙ ናቸው።
9369 ላይ ይደውሉ ☎️

የሚያስፈልገው ጓደኛ ካለዎት share ማድረግዎን አይዘንጉ! 👇💪

ለማዘዝ 9369 ይደውሉ ☎️

📍አዲስ አበባ -መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 2ኛ ፎቅ 270 ቁጥር

📍ሀዋሳ አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ ላይ አቶቴ ቱርፋት ወርቁ ቡቼ ሞል ፊትለፊት 2ኛ ፎቅ

📍 አዳማ - ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

📍 ሆሳዕና - ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07

📍 ባህርዳር ቁጥር 1 ዋርካው ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📍 ባህርዳር ቁጥር 2 አባ አድጐ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 109


ቴሌግራም👉@EFN00001 @EFN00002 @EFN00003 @EFN00004 @EFN00005

💪🏼ዌይ ኮር ፕሮቲን ከስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኃላ ሰዉነት በብቃት እና በፍጥነት እንዲያገግም ይረዳል፡፡

ዘመኑ የደረሰባቸውን ለአካል ብቃት የሚረዱ ስብን ለማቃጠል ጡንቻን ለመገንባት እና የተሻለ የአኗኗር ዘይቤ ለመኖር የሚያስፈልጎትን ሁሉ እናቀርባለን።

ለማዘዝ☎️ 9369 ላይ አሁኑኑ ይደዉሉ።

📍አዲስ አበባ -መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 2ኛ ወለ

📍ሀዋሳ አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ ላይ አቶቴ ቱርፋት ወርቁ ቡቼ ሞል ፊትለፊት 2ኛ ወለ

📍 አዳማ - ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ወለ ሱቅ ቁጥር 110

📍 ሆሳዓና - ጮራሞ ሕንፃ 1ኛ ወለ የቤት ቁጥር 07 ጎራ በማለት የሚፈልጉትን ያገኛሉ።

📍 ባህርዳር ቁጥር 1 ዋርካው ህንፃ 1ኛ ወለ

📍 ባህርዳር ቁጥር 2 አባ አድጐ ህንፃ 1ኛ ወለ ቁጥር 109


https://vm.tiktok.com/ZMkFEo1KK/
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🤖ዘመኑ የደረሰባቸውን የቦዲ አናሊስስ ማሽን በመጠቀም እና በሙያዉ በተካኑ የስነ-ምግብ ባለሙያዎች ጋር ነፃ የማማከር አገልግሎት አቅርበንሎታል፡፡


ቴሌግራም👉@EFN00001 @EFN00002 @EFN00003 @EFN00004 @EFN00005

👩🏽‍⚕️አላማችን የአካል ብቃት ግብዎን መተው ዘላቂ የሆነ ለውጥ እንዲጐናፀፉ መርዳት ነዉ። 🏃🏾‍♂️

💊ፈጣን የሆነ ለዉጥ ለማምጣት ተግተው በሚሰሩብት ወቅት እያንዳንዱን ልምምድዎን በክሬቲን የላቀ ጥቅም መጠገኑን አይዘንጉ! 💪🏼

🏃🏾‍♂️በእያንዳንዱ ልምምድዎ የግል ሪከርዶን ያሻሽሉ(ይስበሩ) ማደግዎን ይቀጥሉ!🏋️‍♀️

👨🏽‍⚕️ልብ ይበሉ ሁሉም ምርቶች በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ተመዝግበው አስፈላጊውን ፍቃድ ያገኙ ናቸው።

የሚያስፈልገው ጓደኛ ካለዎት share ማድረግዎን አይዘንጉ! 👇💪

ለማዘዝ 9369 ይደውሉ ☎️

📍አዲስ አበባ -መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 2ኛ ፎቅ

📍ሀዋሳ አዲስ የገበያ ማእከል ህንፃ ላይ አቶቴ ቱርፋት ወርቁ ቡቼ ሞል ፊትለፊት 2ኛ ፎቅ

📍 አዳማ - ፖስታ ቤት ሶሬቲ ህንፃ ፊትለፊት ጀርመን ሲቲ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር 110

📍 ሆሳዓና - ጮራሞ ሕንፃ 1 ፎቅ የቤት ቁጥር 07

📍 ባህርዳር ቁጥር 1 ዋርካው 1ኛ ፎቅ

📍 ባህርዳር ቁጥር 2 አባ አድጐ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 109




🎊የCREATINE GIVEAWAY አሸናፊዉ ታዉቋል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMkJpdvHp/
This post is shared via TikTok. Download TikTok to enjoy more posts: https://vm.tiktok.com/ZMkJgK93g/



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.