ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha
Toifa: Kitoblar


✔️ መጽሀፍት በPDF ያገኛሉ
✓Top books
✓Extreme books
✅ ለትምህርታዊ መፅሀፍቶች
✅ ቴክኖሎጂ መፃሀፍቶች
✅ የሳይንስ መጽሀፍቶ
✅ የመደበኛ ተማሪዎችን መጽሀፍትን፣
✅ የሶሻልና የናቹራል መጽሀፎች
For cross promotion& comments contact
@ethiolibrary11_bot
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri






H J &A Shoe Drop dan repost
ሰላም ዉድ ቤተሰቦች ::
የተለያዩ ብራንድ ጫማዎችን በተለያየ design እና በተለያዩ መልኮች(colour ) በተመጣጣኝ ዋጋ እናስመጣለን ::

Delivey:
አዲስ አበባ : ሐዋሳ እና ደሴ ድረስ እናደርሳለን::

Order :
በራስቹ ምርጫ በእጃችን ያሉ ጫማዎችን እንዲሁም የፈለጉትን ጫማ በትዕዛዝ ካለበት እናመጣለን ::

ልዩነታችን ኪስ በማይጎዳ ዋጋ የሚወዱትን ጫማ ያሉበት ድረስ ማቅረባችን ነው ::

Contact

ቴሌግራም:
@ABDRHMNAMN
@Abu_Mahir_al_Asery

ስልክ 📞📞

+251910505183
+251909282436




ETHIOPIAN DIGITAL LIBRARY dan repost
College_Physics_11th_Edition_Serway_Vuil.pdf
45.5Mb
✅serway 11th edition(physics)
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Best physics Reference book

↗️ Share 👇👇
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot


✔️የፕረዘንቴሽን ፍርሀትን እንዴት ማስወገድ እንችላለን?
ፕረዘንቴሽን በትምህርት ሂወታችን ውስጥ ከሚያጋጥሙን ሂደቶችና የመፈተኛ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡
በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ላይ መምህራን አሳሳይንመንቶችን ፣ ፕሮጀክቶችን ፣ የምርምር ስራዎችን እና የመሳሰሉትን ተማሪዎች በክላስ ውስጥ ፕረዘንት እንዲያደርጉ ይጠይቃሉ፡፡
ከትምህርት አለም ውጪም በተለያዮ የስራ ጉዳዮች ላይ ፕረዘንት እንድናደርግ ሊጠበቅብን ይችላል፡፡
ታዲያ በፕረዘንቴሽን ጊዜ የብዙዎች ችግር ፍርሀት ነው፡፡ ሰው ፊት ቆሞ የመናገር ፍርሀት፡፡
የፕረዘንቴሽን ፍርሀት የብዙ ሰዎች ችግር ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት እስከ 80 % የሚሆኑትን ሰዎች ጋር ያለ ችግር ነው፡፡ በእርግጥ ችግር ነው ተብሎም ሊነሳም አይችል ይሆናል፡፡ ምክንያቱም መምህራንን ጨምሮ የ public speaking ልምድ ያላቸው አርቲስቶች፣ ፓለቲከኞች፣ የሀይማኖት መሪዎች ሁሉ የሚጋሩት common ስሜት ስለሆነ ነው፡፡
ይህ የፕረዘንቴሽን (public speaking) ፍርሀት ጤናማ ስሜት ነው፡፡ የሁሉም ሰው የጋራ ሰሜትና እንዲያውም የራሱ ጥቅሞችም ያሉት ስሜት ነው፡፡ ችግር የሚሆነው ፍርሀቱ በጣም ከበዛና ቅጥ ካጣ ነው፡፡
✔️የሚከተሉት መንገዶች የፕረዘንቴሽንን ፍርሀት ለመቀነስና ውጤታማ ፕረዘንቴሽን ለማድረግ ያግዛሉ፡፡
1. የፕረዘንቴሽን ፍርሀት ጤናማና common ስሜት እንደሆነ መረዳት፡፡
Literally ሁሉም ሰው ይፈራል፡፡ ልዮነቱ፡አንዳንዶች ማኔጅ ያደርጉታል አንዳንዶች አያደርጉትም፡፡
ይህ የፍርሀት ስሜት ሊያስደነግጠን ሳይሆን በደንብ እንድንዘጋጅ ሊያመላክተን ይገባል፡፡
ፍርሀት ጥቅም አለው፡፡ ይሄውም ባዮሎጂካሊ በሰውነታችን ውስጥ የሆርሞንን መጠን ከፍ በማድረግ የበለጠ ኢነርጂ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡
2. ፕረዘንቴሽን ልምምድ (rehearsal )
ፕረዘንቴሽን ልምምድ ይፈልጋል፡፡ ፕረዘንት የምናደርገውን ነገር በደንብ ማወቃችንን፣ ቋንቋችንን፣ ድምፃችንን እንዲሁም ሰአት አጠቃቀማችንን የምናስተካክለው በልምምድ ኀው፡፡
ፕረዘንት የሚያደርግ ሰው ልክ እንደ መድረክ ተዋናይ ነው፡፡ ፕረዘንቴሽንም በራሱ በተወሰነ መንገድ ትወና ነው፡፡ በመሆኑም ማንም ተዋናይ በደንብ ሳይለማመድ መድረክ ላይ እንደማይወጣ ፕረዘንት የሚያደርግ ሰውም በበቂ ሁኔታ ልምምድ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
በምንለማመድበት ጊዜ ጓደኞቻችን ፊት ሊሇን ይችላል ወይም ብቻችንን ቆመን ሰው ፊት እንዳለን በማሰብ መለማመድ ይቻላል፡፡
" Practice makes perfect"
3. መረጋጋት፣ እራስን ማረጋጋት
4. በቂ አየር መውሰድ ፣ መተንፈስ
5. ፕረዘንት የምናደርግበትን ቦታና መምህራኑን ቀድሞ ማወቅ፡፡ ይህም ሲባል ፕረዘንት የምናደርግበት ቦታ ቀደም ብለን በመሄድ ማየትና የምንቆምበትን ቦታ ስሜቱን መረዳት ነው፡፡
6. አለባበስን ማስተካከል፡፡ ጥሩ አለባበስ በራስ መተማመንን ይጨምራል፡፡
7. ፕረዘንት የማድረግ ፍላጎትን ማዳበር፣ ይህም ሲባል ፕረዘንቴሽንን እንደ ግዴታ ሳይሆን የሰራነውን ነገር ለሰዎች እንደምናሳይበት እንደ ጥሩ አጋጣሚ መውሰድ፡፡
8. በቂ አረፍት ወስዶ መገኘት
9. ቀደም ብሎ መገኘት (አለማርፈድ)
10. ከመጀመሪያው ውጤታማ ስራ መስራት፡፡ ምክንያቱም የአንዳንዶች የፍርሀት ምንጭ በቂ ስራ ካለመስራትና ካለመዘጋጀት ነው፡፡

ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...

https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot





10k 0 60 7 32



#Exit_Exam_Result

ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።
▬▬▬▬▬▬


#Update #EXITEXAM

ነገ በዩኒቨርሲቲዎቻቹህ በኩል ታያላቹህ


የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ህብረት ፕሬዝዳንት የሆነው ሃየሎም ስዩም የመውጫ ፈተና ውጤት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሬጅስትራር መላኩንና ተፈታኞችም በተቋሞቻቸው በኩል ነገ ማየት እንደሚችሉ አሳውቋል።

https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot


📌Exit Exam Result

የመውጫ ፈተና ውጤት #ከሁለት ቀን በኋላ ይፋ ይደረጋል ።

https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot


Model citizenship Grade 8 in 2017.pdf
337.0Kb
2017 EC Grade 8 English Model Exam.pdf
264.9Kb
G.S GRADE 8 MODEL 2017.pdf
403.0Kb
Grade 8 Amharic Model.pdf
138.0Kb
Lidta Sub_city math model Grade8.pdf
446.2Kb
mode social studies grade 8.pdf
148.9Kb
☝️የ8️⃣ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና

✅አዘጋጅ

👉🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት

⛔️መንፈቀ አመት
➡️የመጀመሪያ መንፈቀ አመት 

⭐️የትምህርት አይነት
➡️ሁሉም

⭐️አመት ➡️2017

⭐️ክፍል ➡️8️⃣

📘ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️

✨ Share with your  Friends
 
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🤩https://t.me/ethiolibrary1
🤩https://t.me/Ethiolibrary1Bot
       


Answer Key Economics 2017.pdf
207.2Kb
Answer Key Biology 2017.pdf
180.7Kb
Answer key for the above
G12 First Semester Model Exam
January 2017/2025 

By:
OROMIA EDUCATION BUREAU

━━━━━━━━━━━━━━━━━
#SHARE_PLEASE
ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር

📘ለሌሎች ማጋራት አንርሳ‼️

✨ Share with your  Friends
 
የተማሪ መፃህፍት, የተለያዩ ፈተናዎችን
ለማግኘት 👇👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/ethiolibrary1
https://t.me/Ethiolibrary1Bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

14 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.