ኢትዮ ሊቨርፑል™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ።
➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:-
🔴|| ዝውውሮች
🔴|| ውጤቶች

🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና
🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
ለማስታወቂያ ስራ 👇
@NATI_YNWA
@atsbaha12

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


እንዴት ነበር ጨዋታው?

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

1 0 0 21 8

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 6ኛ ሳምንት  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

⏰ ተጠናቀቀ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ወልቭስ 1-2 ሊቨርፑል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
         ⚽ #ኤይት_ኑሪ 57' ⚽ #ኮናቴ 45+2'
⚽ #ሳላህ 60'

🏟 ሞሊንከስ ስታድየም

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


ነጠቁት


ጆታ ይዞ እየገባ ነው


90+5'


በዚው ለመጨረስ ያሰቡ ይመስላሉ


ሁለት ቀሪ ደቂቃዎች አሉ


90+4'


ጋክፖ ኦፍሳይድ


አሁንም ኳስ ሊቨርፑል ጋር


አርኖልድ ኦፍሳይድ ውስጥ ሁኖ ጋክፖ አሪፍ ኳስ ቢያቃብለውም አርኖልድ ዝም ብሎ ከማየት ውጪ ምንም ማድረግ አልቻለም


ኦኦኦ አመለጠን


እያጠቃን ነውውውውውውውውው


90+2'


ቀለባት


በረረ ወደ ሰማይ 👌


አሊ 👏🤩


ሳላህ ምንድነው የነካው ዛሬ


+6 ደቂቃ ተጨምሯል


የእጅ ውርወራ ለኛ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.