Postlar filtri


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?


በዚህ ቻናል ላይ የቆዩም ሆነ አዳዲስ የሆኑ የተለያዩ መፃህፍት በPDF መልክ ያገኛሉ።
ሌላ ቦታ ሊገኙ የማይችሉ መጻሕፍትም ጭምር የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

@Yemesahft_Alem
@Yemesahft_Alem


" ንብ ማርን የምታስገኘው ከብዙ አበቦች ቀስማ ነውና ሰውም እንዲሁ ብዙውን መጻሕፍትና ሕገ ተፈጥሮን ከመረመረ እውነተኛ ሊቅነት በቶሎ ያገኛል"

ፈላስፋው ዘርዓያዕቆብ

በዚህ ዘመን መጻሕፍትን ማንበብ ጊዜ ማቃጠል ይመስለን ይሆናል - እኔም እንደዛ ይሰማኛል፤ ነገር ግን እመኑኝ በአንድም በሌላ መንገድ የሆነ ጊዜ ሳታውቁት ይጠቅማችኋል።

እስቲ እስካሁን ድረስ ወደ ስንት የሚጠጉ መጻሕፍትን አንብባችኋል?
ዋናው
ብዛት ሳይሆን ያነበባችሁበት አላማ ነው.
😁ያለ ማጋነን ከራሴ ልጀምርና እኔ - ከ400 እስከ 500 ይጠጋሉ።


🎉 Giveaway 🎊

መወያያ ግሩፓችን አሁን ላይ 650 አካባቢ ነው።

ወደ ግሩፑ እየገባችሁ አድ በማድረግ +150 Members አድ ካደረጋችሁ በኋላ ግሩፑ 800 Members ሲያልፍ ሽልማቱን በዚህ ቻናል የምሰጥ ይሆናል።

4k ... 4.5k ... 5k እያደግን ስንመጣ ደግሞ ሽልማቱን እየጨመርኩ እሄዳለሁ 🙏😁
🎉

የግሩፑ ሊንክ
@EthioTowoderos
@EthioTowoderos


Coming soon! 🔥


🎉 Giveaway 🎊

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች በቅርቡ ይህ ቻናል 3500 Members ሲደርስ የ 100 birr card giveaway ይኖረናል🎉

4k ... 4.5k ... 5k እያደግን ስንመጣ ደግሞ ሽልማቱን እየጨመርኩ እሄዳለሁ 🙏😁
3500 እንዲሞላ Shareና React እያደረጋችሁ ጠብቁ🎉

Share @EthiopeTowoderos or @peka369


Me: running to his home😂😆


ተወዳጁ ተዋናይ አማኑኤል ሐብታሙ  ቤቱ ደጅ ላይ ባለች መጠነኛ ሳጥን መጻሕፍትን ከአንዱ ወደሌሎች  ማስተላለፍ ከጀመረ ከራርሟል :: ይህ ድንቅ ዓላማ በደንብ መሰራጨትና መተዋወቅ ያለበት ጉዳይ ነው ::

በእውነቱ ይህ የተዋናይ አማኑኤል ሐሳብ  በየቤቱ ሼልፍ ላይ ሳያስፈልጉ እንዲሁ የታፈኑና የተጨቆኑ መጻሕፍትን ነጻ የሚያወጣ እና የንባብ ባህላችን እንዲዳብር ራሱን የቻለ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ምርጥ መላ ነው ይዞ የመጣው ::  በነጻ ወስደህ ታነባለህ ያለህን መጽሐፍ ደግሞ አምጥተህ ትስቀምጣለህ ::

በምትመለከቱት የተዋናይ ሐብታሙ ደጅ ላይ ባለችው ሳጥን ውስጥ መጻሕፍት አሉት :: ውስጥ ያሉትን መጻሕፍት ወስዳችሁ ማንበብ ትችላላችሁ :: እንዲሁም ደግሞ ቤታችሁ የማትፈልጓቸው መጻሕፍት ካሉ እዚች ሳጥን ውስጥ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ::

Source: Jafer Books

@Peka369


💥DID YOU KNOW?

ባሶር / ሥጋ 🥩
ሥጋ ብዕራይ 🥩🐂
አጽመ ዶርሆ 🍗
ዓሣ 🐟
ዓሣት 🐟🐟

Source: Geez lekulu


እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ !
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!


Peka - ፔካ dan repost
ስለ_ሰብአ_ሰገል_ማንነት፥_ታሪክ፥_ጉዞና_ፍጻሜ.pdf
181.3Kb
🎁ሰብአ ሰገል🎁
Type👉 PDF
Size👉 180 KB ብቻ
☑️ምንነት፥ ታሪክ፥ ኮከቡ፥ ጉዟቸው፥ በስተመጨረሻው መሰወራቸው☑️
👇በውስጡ የያዛቸው ጥናቶች👇
🔰ሰብአ ሰገሎች ማን ናቸው ?
🔰ሰብአ ሰገል ኢትዮጵያዊ ለመሆናቸው ማስረጃዎች
🔰ሰብአ ሰገል የተመለከቱት ኮከብ
ምን አይነት ነው? መቼስ ታየ?
🔰የሰብአ ሰገል ጉዞ[ከኢትዮጵያ ወደ ኢየሩሳሌም]
🔰ፍጻሜ
✍ኃይለሚካኤል
#ሼር #ሼር #ሼር

✅ቻናል👉@EthiopeTowoderos


የቱ ይሻላል? - Please Vote🫶
So‘rovnoma
  •   በ Tiktok እንጀምር 👍
  •   ወደ YouTube እንመለስ 👍
35 ta ovoz


ሰላም ቤተሰብ 💥


በዚህ ቻናል ላይ እንደጠፋሁና እንደድሮው የተለያዩ ጥናቶችን እየጻፍኩ እየለቀኩ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ። በዛም ምክንያት ነው፣ ባለፉት አመታት ቻናላችን ከ 6K ወደ 3K ተከታዮች የወረደው - አሁን ብዙም እየቀነሰ ያልሆነውም ፕሮሞሽን ስላለ ነው። ማታ ማታ ሚለቀቀው ፕሮሞሽን ለናንተ አሰልቺ ቢሆንም ምቹ ሁኔታ እስካገኝ ድረስ ቻናሉን እንዳላጣው ሌላ አማራጭ ስለሌለ ነው።

📌 አሁን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ነው የመጣሁት. . .


እንዳልኳችሁ ረጃጅም ጽሁፎችንና የ YouTube ቪዲዮዎችን እየሰራው ለመልቀቅ ጊዜና የተለያዩ ነገሮች ስላልተመቹኝ፥
አጫጭር ነገሮችን እያዘጋጀው ከ 30 ሰከንድ እስከ 3 ደቂቃ የሆኑ ዝግጅቶችን ለ Tiktok በሚሆን መልኩ እያዘጋጀው በ ቲክታክ ልለቅ አስቤያለሁ; አውቃለሁ ይህም ለኔ አሁን ላይ ትልቅ ስራ ነው ግን ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ ችግር የለውም😅🙏

እና እዚጋ የናንተን ሃሳብ መቀበል ስላለብኝ ነው ይህን የጻፍኩት ።

ከታች ያለውን Vote በማድረግ አብረን እንወስን።


አመሰግናለሁ👍`


3333
The master number

3+3+3+3 = 12 , 1+2= 3,

በዚህም ምክንያት 3333 የፈጠራና የፈጣሪ ቁጥር ትባላለች።


ከቻናሉ እየወጣችሁ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ ችግራችሁን መንግስት ያይላችኋል😂 አትውጡ . . . ምን እንዳጋጠማችሁ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ . . . በንግግር መፍታት እንችላለን . . . እስኪ ምን ይስተካከል 😁


#Share እያረጋችሁ ያላችሁ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ🙏


መጽሐፈ ፊሳልጎስ.pdf
12.2Mb
📚ርዕስ:- መጽሐፈ ፊሳልጎስ
📝ትርጉም:- መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
📜ዘውግ:- ምርምር - የእንስሳት

📎 Share & Join Peka

@EthiopeTowoderos


ዕፀ ደብዳቤ Brana(1).pdf
32.0Mb
ዕፀ ደብዳቤ (2).pdf
23.2Mb
ዕፀ ደብዳቤ (3).pdf
7.6Mb
📚ርዕስ:- ዕፀ ደብዳቤ
📜ዘውግ:- ምርምር - የእጽዋት

📎 Share & Join Peka

@EthiopeTowoderos


888.pdf
27.6Mb
📚ርዕስ:- 888
📝ደራሲ:- መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
📜ዘውግ:- ምርምር

📎 Share & Join Peka

@EthiopeTowoderos


🔥 መጽሐፍቶቹ አሁን ይለቀቃሉ Share and React በማድረግ አግዙኝ።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.