Postlar filtri


#MinistryOfEducationEthiopia    በአቅም ማሻሻያ  (Remedial )ፕሮግራም መቅደላአምባ  ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ብቻ

በ 2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል መቅደላአምባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች  የተደረገ ማስተካከያ ስላለ ምደባችሁን እንደገና ገብታችሁ እንድታዩ እናሳስባለን፡፡ #ትምህርት_ሚኒስቴር #ትምህርትሚኒስቴር   #ministry_of_education_ethiopia 

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://m.facebook.com/ethiopia24
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopia_24

7.3k 0 23 12 87

#ተራዝሟል #AssosaUniversity በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜን #በቀናት ተራዝሟል፡፡

የምዝገባ ጊዜ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ባልተገለፀ ምክንያት ወደ መጋቢት 15 እና 16/2015 ዓ.ም መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://m.facebook.com/ethiopia24
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopia_24


#DillaUniversity በ2015 ዓ.ም በዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መጋቢት 14 እና 15/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፡-

➧ የማህበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በሐሴዴላ ግቢ
➧ የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች በኦዳያአ ግቢ 

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡

ትምህርት የሚጀመረው ➧ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://m.facebook.com/ethiopia24
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopia_24


#DambiDolloUniversity በ2015 ዓ.ም በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግኒያ ጊዜ መጋቢት 19 እና 20/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
➧ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና 2 ኮፒ፣
➧ ስምንት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ ማጣቀሻ መጻሕፍት፡፡

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://m.facebook.com/ethiopia24
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopia_24


አዲሱ የኢትዬጵያ  የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ 3  👆
Ethiopia new Education and Training Policy

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://m.facebook.com/ethiopia24
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopia_24


አዲሱ የኢትዬጵያ  የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ 2 👆
Ethiopia new Education and Training Policy

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ፌስቡክ፡- https://m.facebook.com/ethiopia24
ቴሌግራም፦ https://t.me/ethiopia_24



7 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

2 990

obunachilar
Kanal statistikasi