Ethiopian Digital Library


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


በዚህ ቻናል
👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን
👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን
👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን
👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን
👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን እና
👉ልዩ ልዩ መጽሐፎችን በነፃ ያገኛሉ!
For advertisement: @ethiodlbot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


GlobeDock Academy

How to use GlobeDock Academy App?

👇CLICK HERE👇
https://www.youtube.com/watch?v=BvdaUVDq0AQ

Watch this quick guide and start your journey to success! 📚 Our app is here to make learning fun and easy for students from Grade 7 to 12! 🌟 Let’s get started together! In this Video We'll See

1. How to Download & Install GlobeDock Academy App

2. How to Sign up on GlobeDock Academy App

3. How to Setup Your Account On GlobeDock Academy App

4. How to Select Grade & enroll on GlobeDock Academy App

5. How to Subscribe & Payment process on GlobeDock Academy App

6. Introduction to the Mobile App

7. How to Use Scoreboard on GlobeDock Academy App


Download our app or visit our website at https://app.gdacademy.et/app
Don’t forget to follow our Telegram Channel: @globedockacademy.




New Curriculum Students' Text Books

Grade 9 | Grade 10 | Grade 11 | Grade 12

Grade 11 Career and Technical Education


ትምህርት ቀላል ሆኗል!😲🙌🏼

ሁሉ በእጄ ! ሁሉ በደጄ !
GLOBEDOCK ACADEMY  ካለ ትምህርቴ በእጄ !

ከ 7-12ተኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ከ 10 በላይ  ሰብጀክቶችን

o Lecture Videos ( ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን )
o Short Notes ( ማስታወሻዎች )
o Quizzes (Quizዎች)
o Review Questions (የክለሳ ጥያቄዎች )
o Practice Tests (የልምምድ ፈተናዎች)

ይዘን ኑ እውቀትን ሸምቱ እንላለን።
Available on Play store and  App Store
👇—  DOWNLOAD NOW— 👇
 
https://app.gdacademy.et/app

🌼መልካም አዲስ አመት 🌼

For any updates  Follow GlobeDock Academy's  Official Channel : https://t.me/globedockacademy



8.6k 0 46 10 12

Addis Ababa University

To All Undergraduate Regular Program Applicants

 
Dear Students,
We are pleased to inform you that you can access your placement results by logging in to the portal at http://admission.aau.edu.et/login using your username (email) and password.

To calculate your total points out of 100, please follow these steps:
Convert your UAT raw score to 50% of the total.
Convert your ESSLCE result, which will also to 50%. #UAT

Cutoff point for government sponsored students

1. Natural Science 2024 is 64 points
2. Social Science 2014 is 51 points

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

9.4k 0 38 10 22

DV Lottery | ዲቪ 2026 | Diversity Visa Lottery | DV Lottery 2026
....................................................................................................
የማመልከቻ ጊዜው

👉ከመስከረም 21 ቀን እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 30 ቀናት

👉አሸናፊ እድለኞች ከግንቦት 2017 ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡

✅ Application Link: https://dvprogram.state.gov/

For Online Application Join: https://t.me/+Pp-Yv3mGsHJkOWQ8

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

9.1k 0 137 10 30

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ

👉በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በ #ሰላሌ_ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ፤ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከታወቀ በኋላ የሚገለፅ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። 1ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ነባር የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ቀናት ከዚህ በፊት በተገለፀው መሰረት መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። #SalaleUniversity

👉በ2016ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተምራችሁ ማለፊያ ዉጤት ያመጣችሁ እና በ2017ዓ.ም ወደ #ወልድያ_ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለምትመደቡ ተማሪዎች! ምዝገባ መስከረም 27 እና 28 /2017ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ ጥሪ የተላለፈ ቢሆንም፤ ምዝገባዉ በተለያዩ ምክንያቶች የተራዘመ መሆኑን ለማሳዎቅ እንወዳለን! ማሳሰቢያ፡ የሌሎች ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለጸዉ መሰረት መስከረም 27 እና 28/2017ዓ.ም ነዉ፡፡ #ተራዘሟል #WoldiaUniversity

👉 #ወላይታ_ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የመግቢያ ጊዜ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። ትምህርት መስከረም 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል። ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ወደፊት ጥሪ እንደሚደረግ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።#WolaitaSodoUniversity

👉በ #ደብረ_ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የርቀት እና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ማስተባበሪያ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 27 እስከ 29/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የነባር የሁለተኛ ዲግሪ የርቀት እና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከጥቅምት 4 እስከ 6/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። #DebreBerhanUniversity

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


For those of you who applied for "Government Sponsored" undergraduate programs, you can check your admission status by logging in to https://portal.aau.edu.et/ using your username (email) and password.

Addis Ababa University

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


AIRDROP TAP TAP ላይ ጊዜያችሁን እንዳታጠፉ ብዙም አዋጭ አይደለም! ሌሎች የኦላይን ገቢ ማስገኛ አማራጮችን ለወደፊቱ በዚህ ቻናል እናቀርባለን::

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


እንደተጠበቀው አይደለም

1 hmstr = 0.011923 dollar

10,000 hmstr = 119.23 dollar

Join the New airdrop
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=HhAn8WVgXDoE2Xscx3nX8LdUFPoziFpNB82KgYQ8rGvqR

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


Hamster Combat List Price Loading.......................Hamster list ሊደረግ 2 ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል።


ብዙ የተባለለት Hamster Combat

Hamster በሁሉም exchange (Binanace, OKX, Bybit etc) ዛሬ 9:00 ሊስት ይደረጋል ተብሏል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


👇APPLY NOW 👇

https://globedocket.com/elearning-teacher-september-october

Job Title:
Part-time eLearning Teacher

About US:
GlobeDock Academy is Ethiopia's leading eLearning platform, dedicated to providing high-quality, accessible education. We seek passionate part-time Educators to impact primary and high school students through our online tutorials.

Requirements:
▪️Senior student, BA or MA Degree in History or related fields/ English or related fields.
▪️Profound knowledge in your subject area (History or English)
▪️Ability to explain complex concepts clearly and concisely.
▪️Comfort with eLearning tools and digital platforms.
▪️ Excellent verbal and written communication skills.
▪️Ability to motivate and engage students.
▪️Passion for teaching; genuine enthusiasm for education and impacting students' lives.

⚡️Bonus Qualifications:
Experience in teaching, lecturing, or tutoring, especially online.
Proficiency in English.


Subjects Needed:
✔️ History
✔️English


👉ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል

በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባው ቀን የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በዚህም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣች ተማሪዎች ምዝገባ፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል። የሌሎች ነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለጸው መሰረት መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል። #DillaUniversity
....................................................................................................................................................................................................................

👉ጅማ ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል

ዩኒቨርሲቲው የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም ይካሄዳል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ ባልተገለፀ ምክንያት የምዝገባ ጊዜው ተራዝሟል። ነባር የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም የሕክምናና ጥርስ ሕክምና ተማሪዎች ምዝገባ በቀድሞው ጥሪ ማለትም መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑ ተገለጿል። #JimmaUniversity

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል

በዚህም በ2016 ዓ.ም አንደኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የነበራችሁ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ምዝገባ ከመስከረም 28 እስከ 30/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡

በተለያዩ ምክንያቶች በ2016 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው መሔድ ያልቻለችሁ እንዲሁም ዊዝድሮዋል መሙላት ሳትችሉ የቀራችሁ ተማሪዎች በዚህ ዓመት ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ ዩኒቨርስቲው ስለፈቀደ ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ።

Note:
በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት የምትቀላቀሉ (በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪ የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የምትመደቡ) ተማሪዎች በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል፡፡ #DebreTaborUniversity

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት የጌታችን የአምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ታላቅ ክብር ይሰጠዋል፡፡ የመስቀል በዓልም ከዘጠኙ የጌታችን ንዑሳን በዓላት አንዱ ሲሆን በየዓመቱ መስከረም 17 ቀን ይከበራል፡፡

በዓሉም ከዋዜማው መስከረም 16 ጀምሮ ደመራ በመደመር ይከበራል፡፡ የመስቀል ደመራ በዓል ቅድስት ቤተክርስቲያን በደማቅ ሁኔታ በአደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


ትምህርት ለግማሽ ቀን ብቻ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ነገ በቀን 16/01/2017 ዓ.ም የደመራ በዓል ስለሚከበር በሁሉም የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ትምህርት የሚኖረው ለግማሽ ቀን ብቻ ይሆናል፡፡

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


ወሎ ዩኒቨርሲቲ

ለ2013 እና 2014 ባች ተማሪዎች በሙሉ


የ2017 ዓ.ም ት/ት ዘመን የ2013 እና 2014 ባች ተማሪዎች ምዝገባ ቀን በ 13/01/17 እና 14/01/17 ዓ.ም መሆኑን በማስታወቂያ መግለፃችን ይታወቃል።

በመሆኑም በዚህ ቀን ምዝገባ ያላካሄዳችሁ ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ እስከ 16/01/17 ዓ.ም ድረስ ምዝገባውን እንድታደርጉ እያልን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን ። #WolloUniversity

ሬጅስትራር እና አልሙናይ ጽ/ቤት

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library


እናት ባንክ ለሶልያና ሄራን የትምህርት ቤት ወጪ ድጋፍ አደረገ

እናት ባንክ መስከረም 14/2017 ዓ.ም በወ/ሮ ትዕግስት ካሳ መኖሪያ ቤት በመገኘት እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ካሉ በኋላ ለልጆቿ የትምህርት ቤት ወጪ ለመሸፈን እንዲሁም የእናት ለእናት ቤተሰባዊ የበዓል ስጦታ አበርክቷል።

እናት ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት በተለይም የሴቶች ኢኮኖሚያዊ አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ተነግሯል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.