ኢትዮ ፕሪሜር ሊግ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


የኢትዮ ፕሪሜር ሊግን ለመከታተል
እንኳን ወደ ታላቁ ቻናል በደህና መጣቹ
━━━━⊱✿⊰━━━━
➲የጨዋታ ፕሮግራሞች እና ውጤቶች
➫የዝውውር ዜናዎች
➥ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታድየሞቹ
➲የፌደሬሽኑ ዜናዎች ይዳሰሱበታል
➠ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት✍
@Esatu_se💌


Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri




የጨዋታ ውጤት

ሀዋሳ ከተማ 0-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

⚽️17'ከነአን ማርክነህ
⚽️54' አማኑኤል ገብረሚካኤል
⚽️85' መድሃኔ ብርሃኔ (OG)


የጨዋታ ውጤት


አዳማ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና

44' አቡበከር ወንድሙ 45+1 ሳላዲን ሰዒድ


✅ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

⏰9:00
🍵 አዳማ ከነማ ከ ሲዳማ ቡና
🏟አዳማ ሳ/ቴ/ዩ

⏰12:00
🍵 ሀዋሳ ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
🏟አዳማ ሳ/ቴ/ዩ

@ethiopremierleags
@ethiopremierleags


የጨዋታ ውጤት
መከላከያ 4-0 ኢትዮጵያ ቡና
⚽️ 20' ተሾመ በላቸው
⚽️ 23' ቢንያም በላይ
⚽️ 40' አዲሱ አቱላ
⚽️ 90' አሚን ነስሩ


የጨዋታ ውጤት
ባህር ዳር ከተማ 0-2 ጅማ አባ ጅፋር

⚽️45' አስጨናቂ ፀጋዬ

⚽️63' ሱራፌል ዐወል


✅ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ የሚደተጉ ጨዋታዎች

⏰9:00
🍵 ባህርዳር ከነማ ከ ጅማ አባጅፋር
🏟አዳማ ሳ/ቴ/ዩ

⏰12:00
🍵 መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና
🏟አዳማ ሳ/ቴ/ዩ

@ethiopremierleags
@ethiopremierleags




ዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያ ፕ/ሊግ ጨዋታዎች

https://t.me/ethiopremierleags
https://t.me/ethiopremierleags


ሰው ሁን ከሰውን ሰው ሁን እባክህ ሼር አድርግልኝ

ባለኝ መሰረት ሼር


በኪዳነምህረት የምትወዷት ከሆነ በፈጣሪ መወለድ ቋንቋ ነው እህቴን እርዱልኝ



አረ በፈጣሪ አይታቹ አትለፍ እህታችን ይሄው የአጥንት እጢ ተብላ ይሄው ገና በወጣትነቷ የአልጋ ቁራኛ አርጎት አሰቀምጧታል

ወዳጆቼ ግድ የላቹሁም ይሄ የሆነባት አመት እንኳን አልሞላትም እና እኛም መጨረሻችንን አናውቅምና ወዳጆቼ እርዱኝ በማለት ትማፀናቹኋለች

በፈጣሪ መርዳት ባንችል እንኳን ሼር እያረግን እንለፍ እህታችንን ለመርዳት ከፈለጋቹ

ብዙኋን ገዛህኝ
1000173773637 ንግድ ባንክ
በፈጣሪ ሼር አርጉት

ሰልክ 0912963798
0910716372
0942378593

ብዙሀን ብላቹ ደውሉላት

እህታችን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽


የደረጃ ሠንጠረዥ ከ9 ሳምንታት በኋላ


የ9ኛ ሳምንት አጠቃላይ ውጤቶች


የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች dan repost
⏰ 9:00

አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ


የደረጃ ሠንጠረዥ


ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች


የ12፡00 ጨዋታ ውጤት


የ9፡00 ጨዋታ ውጤት


ዋልያዎቹ በ ፊፋ ወርሐዊ ደረጃ !

የ ወርሀ ታህሳስ የ ፊፋ የወንዶች የአለም እግር ኳስ የደረጃ ሰንጠረዥ ይፋ ሲደረግ ቤልጂየም ለአራተኛ ተከታታይ አመት ቦታዋን ሳታስነጥንቅ ቁጥር አንድ ሆና ተቀምጣለች ።

ከ አፍሪካ ሴኔጋል በግንባር ቀደምትነት ስትቀመጥ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ አለም 137ተኛ ደረጃን ይዛ ተቀምጣለች ።


FT
ድሬደዋ ከተማ 1-0 አዲስ አበባ ከተማ
13' ሙኅዲን ሙሳ (ፍ)


የደረጃ ሠንጠረዥ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

3 991

obunachilar
Kanal statistikasi