Samsung በትናንናው ዕለት የ galaxy s25 ultra ስልክ አስተዋውቋል።
እዚህ ስልክ ላይ አዲስ መጡ የተባሉትን ፊውቸሮች ልንገራችሁ
በዋነኝነት ካሜራው ነው
50mp ultra wide፣200mp wide እና 50mp telephoto
ሌንሶች አሉት
ይህ ሌሎች የሳምሰንግ ስልኮች ላይ የምናገኘው ነው ነገር ግን ሌሎች ስልኮች ላይ የማናገኘውን አንድ አዲስ ነገር ይዞ ቀርቧል
እሱም ኩሊንግ ሲስተም ነው አዲሱ የ Samsung s25 ultra ስልክ እራሱን የሚያቀዘቅዝበት የማቀዝቀዣ ስርአት አለው
በሌላ በኩል one ui7 android 15 ስለሆነ ለአጠቃቀም ቀላል ያደርገዋል በተለይ ደግሞ google Gemini ን አሪፍ በሚባል ሁኔታ ይዟል
የስልኩ ድዛይን ከላይ በምስሉ እንደትመለከቱት ነው ይህ ስልክ እስካሁን በገባያ ላይ አልዋለም
መግዛት የትፈልጉ ከሆነ ይህ ስልክ እንደ european አቆጣጠር February 3 2025 በገበያ ላይ ይውላል።
አብረውት ከሱ አንስ ያሉ የ s25 model የሆኑት ስልኮችም በገበያ ላይ ይገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ የ Samsung official YouTube channel ን ይጎብኙ
https://youtube.com/@samsung?si=0HX9z0B7BIjQErAt