Postlar filtri


01/07/2017
🆎 የስራ መደብ 👉ሶሻል ሚዲያ ላይ ሴልስ
🆎 ብዛት:-👉 5
🆎 የት/ት ደረጃ👉 ማርኬቲንግ ማኔጅመንት የተማረች
🆎 የስራ ቦታ.  👉  ቄራ
🆎 ደሞዝ:- 👉  6000
🆎 የስራ ልምድ👉  ያላት
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 4.00 10.00
🆎 ፆታ:-👉 ሴት
🆎ስልክ
0924949487/0974111545


01/07/2017
🆎 የስራ መደብ 👉 ሆቴል ማኔጂመንት
🆎 ብዛት:-👉 1
🆎 የት/ት ደረጃ👉  ዲግሪ
🆎 የስራ ቦታ.  👉  ቦሌ
🆎 ደሞዝ:- 👉  በስምምነት
🆎 የስራ ልምድ👉 ያለው ያላት
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 2.00 11.00
🆎 ፆታ:-👉 ሴት 1 ወንድ 2
🆎ስልክ
0924949487/0974111545


ኢካ 🦅:
01/07/2017
🆎 የስራ መደብ 👉እንግሊዘኛ መምህር
🆎 ብዛት:-👉 1
🆎 የት/ት ደረጃ👉 ድግሪ ማስተርስ
🆎 የስራ ቦታ.  👉  ፓቲካን
🆎 ደሞዝ:- 👉  በስምምነት
🆎 የስራ ልምድ👉 ያለው ያላት
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 2.00 11.00
🆎 ፆታ:-👉 ሴት ወንድ
🆎ስልክ
0924949487/0974111545


 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️🌼🌼🌼🌼
 29/6/2017
                 ክፍት የስራ ቦታ
🆎 የስራ መደብ  👉ጻሀፊ የተወሰነ የምችል
🆎 የት/ትደረጃ  👉10ኛ 
🆎 የስራ ቦታ. 👉 አቦሬ
🆎 ደሞዝ:- 👉 መነሻ 3500 ብር
🆎 የስራ ልምድ👉  0 አመት
🆎 የስራ ሰአት 👉2:00-11:00
🆎 ፆታ 👉ሴት
  

0974111545
           0924949487
🌼🌼🌼🌼🌼❤️🌼🌼🌼🌼


መስራት የሚፈልግ ቴሌግራም ላይ ይላክ


29/06/2017
🆎 የስራ መደብ 👉 ጥበቃ ሆቴል ላይ
🆎 ብዛት:-👉 1
🆎 የት/ት ደረጃ👉 10
🆎 የስራ ቦታ.  👉  ሳር ቤት
🆎 ደሞዝ:- 👉  በስምምነት
🆎 የስራ ልምድ👉 ያላት
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 በስምምነት
🆎 ፆታ:-👉 ሴት
🆎ስልክ
0924949487/0974111545


ኢካ 🦅:
29/06/2017
🆎 የስራ መደብ 👉 ፃዳት ሆቴል ላይ
🆎 ብዛት:-👉 4
🆎 የት/ት ደረጃ👉 10
🆎 የስራ ቦታ.  👉  ሳር ቤት
🆎 ደሞዝ:- 👉  በስምምነት
🆎 የስራ ልምድ👉 ያላት
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 በስምምነት
🆎 ፆታ:-👉 ሴት
🆎ስልክ
0924949487/0974111545


 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️🌼🌼🌼🌼
 29/6/2017
                 ክፍት የስራ ቦታ
🆎 የስራ መደብ  👉ተላላኪ
🆎 የት/ትደረጃ  👉10ኛ  /ዲፕሎማ
🆎 የስራ ቦታ. 👉 ሳሪስ ማሰልጠኛ
🆎 ደሞዝ:- 👉 መነሻ 6000 ብር
🆎 የስራ ልምድ👉  0 አመት
🆎 የስራ ሰአት 👉2:00-12:00
🆎 ፆታ 👉ሴት
  

0974111545
           0924949487
🌼🌼🌼🌼🌼❤️🌼🌼🌼🌼


መስራት የሚፈልግ ቴሌግራም ላይ ይላክ


28/6/2017
                  ከፍት የስራ መደብ
🆎 ኤቢ ስራ አገናኝ 

🆎 የስራ መደብ👉 ካሽር ምግብ ቤት ላይ የሰራች
🆎 የት/ት ደረጃ👉    
🆎 የስራ ቦታ. 👉ጥቁር አንበሳ
🆎 ደሞዝ:- 👉6000-8000
🆎 የስራ ልምድ👉 የሰራች
🆎 የስራ ሰአት👉🏻1:00-2:00
🆎 ፆታ 👉👉👉ሴ

        
                  👇👇👇👇
🆎ስልክ 0974111545/0924949487


 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️🌼🌼🌼🌼
 29/6/2017
                 ክፍት የስራ ቦታ
🆎 የስራ መደብ  👉 ካሜራ ዝርጋታ
🆎 የት/ትደረጃ  👉 10
🆎 የስራ ቦታ. 👉22
🆎 እድሜ 👉ከ25 በታች
🆎 ደሞዝ:- 👉 በስምምነት
🆎 የስራ ልምድ👉 ከ0 ጀምሮ
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 2:30-11:00
🆎 ፆታ 👉ወንድ
  

የድርጅቱ  ስልክ 0974111545/0924949487
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️❤️❤️🌼🌼


 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼❤️🌼🌼🌼🌼
 29/6/2017
                 ክፍት የስራ ቦታ
🆎 የስራ መደብ  👉 ረዳት መምህር
🆎 የት/ትደረጃ  👉በማንኛውም ፊልድ 👉 ዲፕሎማ ዲግሪ
🆎 የስራ ቦታ. 👉   አየርጤና
🆎 ደሞዝ:- 👉 በስምምነት
🆎 የስራ ልምድ👉 0 አመት
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 1:45-10:00
🆎 ፆታ 👉ሴት /
  

የድርጅቱ 0974111545/0924949487


27/06/2017
🆎 የስራ መደብ 👉 ማናጀር ሆቴል ላይ
🆎 ብዛት:-👉 1
🆎 የት/ት ደረጃ👉 ዲግሪ /ዲፕ
🆎 የስራ ቦታ.  👉  ሳር ቤት
🆎 ደሞዝ:- 👉  15000
🆎 የስራ ልምድ👉 3-5 ዓመት
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 5.00  4.00
🆎 ፆታ:-👉 ሴት /ወንድ
🆎ስልክ
0924949487/0974111545


ክፍት የስራ መደብ ሞተረኛ
👇👇👇👇👇👇👇👇
በሞተር ሳይክል ፈጣን የመልእክት አገልግሎት እንሰጣለን።
ብዛት ያላቸውን ሞተረኞች እየቅጠርን እንገኛለን።
መስፈርቶቹ:
- ልምድ ያለው ቢሆን ይምረጣል
- ስማርት ስልክ ያለው
- የአዲስአበባን ቦታዎች በደንብ የሚያውቅ
- ዋስ ማቅረብ የሚችል

ደሞዝ:
- 5000 ያልተጣራ እና 20 ብር በያንዳንዱ ተእዛዝ ኮሚሽን

የስራ ሰዓት:
ከጠዋት 2:00 ሰዓት እስከ ማታ 1:00 ሰዓት

ሞተር ማሳደሪያ:
-ሜክሲኮ እና 22

ሁሌም ቅጥር ላይ ነን


26/6/2017
                  ከፍት የስራ መደብ
🆎 ኤቢ ስራ አገናኝ 

🆎 የስራ መደብ👉 ሺያጭ ጫማቤት
🆎 የት/ት ደረጃ👉    
🆎 የስራ ቦታ. 👉22
🆎 ደሞዝ:- 👉3500+ኮሚሺን
🆎 የስራ ልምድ👉 የሰራ
🆎 የስራ ሰአት👉🏻2:30-2:00
🆎 ፆታ 👉👉👉ሴት

        
                  👇👇👇👇
🆎ስልክ 0974111545/0924949487


26/6/2017
                  ከፍት የስራ መደብ
🆎 ኤቢ ስራ አገናኝ 

🆎 የስራ መደብ👉 ካሽር ምግብ ቤት ላይ
🆎 የት/ት ደረጃ👉    
🆎 የስራ ቦታ. 👉ብስራተገብሬል
🆎 ደሞዝ:- 👉8000-10000
🆎 የስራ ልምድ👉 የሰራ
🆎 የስራ ሰአት👉🏻1:00-2:00
🆎 ፆታ 👉👉👉ወ

        
                  👇👇👇👇
🆎ስልክ 0974   11    15   45/0925949487


26/6/2017
                  ከፍት የስራ መደብ
🆎 ኤቢ ስራ አገናኝ 

🆎 የስራ መደብ👉 ካሽር ምግብ ቤት ላይ
🆎 የት/ት ደረጃ👉    
🆎 የስራ ቦታ. 👉ጦርሀይሎች
🆎 ደሞዝ:- 👉6000-8000
🆎 የስራ ልምድ👉 የሰራች
🆎 የስራ ሰአት👉🏻1:00-2:00
🆎 ፆታ 👉👉👉ሴ

        
                  👇👇👇👇
🆎ስልክ 0974   11    15   45/0925949487


26/06/2017
🆎 የስራ መደብ 👉 ሹፌር
🆎 ብዛት:-👉 1
🆎 የት/ት ደረጃ👉 10
🆎 የስራ ቦታ.  👉  ቦሌ መድኒያለም
🆎 ደሞዝ:- 👉  በስምምነት
🆎 የስራ ልምድ👉 2 ዓመት
🆎 የስራ ሰአት👉🏻 1.00  11.00
🆎 ፆታ:-👉 ወንድ
🆎ስልክ
0924949487/0974111545


22/6/2017
                  ከፍት የስራ መደብ
🆎 ኤቢ ስራ አገናኝ 

🆎 የስራ መደብ👉 የሀላፊ ፕሮቶኮል
🆎 የት/ት ደረጃ👉    ዲፕሎማ/ ዲግሪ
🆎 የስራ ቦታ. 👉 ቦሌ
🆎 ደሞዝ:- 👉ከ20000 ጀምሮ
🆎 የስራ ልምድ👉 የሰራች
🆎 የስራ ሰአት👉🏻በማንኛውም ሰአት መስራት የምትችል
🆎 ፆታ 👉👉👉ሴ
🆎 ቁመት 👉👉170 ጥሩ አቃም ያላት እራሶን የምጠብቅ

👇👇👇👇👇
        
              👉 የምዝገባ መስፈርት:- ስርአት ያለው  የሴት የቢሮ አለባበስ ፣ ለ ድርጅቱ ማመልከቻ ፣ CV ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ተዛመጅ ዶክመንቶች የማይመለስ ኮፒ

👉 በአካል ቀርበው ያመልክቱ
👉 ለተጨማሪ መረጃ:-

0974111545/092 494 9487 👈👈🏿በቴሌግራም ያናግሩን ወይም ይደውሉ


ከዝህ በታች ለስልክ ኦፕሬተር የተመዘገባችሁ ለስራው ስለተመረጣችሁ  ቢሮ በመሄድ የድርጅቱን አድራሻ በመውሰድ ወደስራው መሄድ ትችላላችሁ ኤቢ ኤጀንሲ
👇👇👇👇👇
አስቴር    👉👉 መለያ ኮድ 50
ንግስት    👉👉መለያ ኮድ 51
ቃልኪዳን 👉👉መለያ ኮድ 53


ሰላም ወድ ቤተሰቦቼ  እስካሁን በነበረን የስራ ቆይታወች አብረን የሰራንም ያልሰራንም ሰዎች ከልብ እያመሰገን ቻናላችንን ብዙ የስራ ዘርፎችን እየለቀቅን ስለሆነ ብዙ ስራፈላጊዎች ሊሰሩበት ሚችሉበትን የስራ ዘርፎች ስላሉን ቻናልን 10000 ለማስገባት  ሁላችንም ሼር በማድረግ  ቤተሰብ ያለሆኑትን ቤተሰብ እናድርግ  🙏🙏🙏🙏 ከታች ያለውን ሊንክ  ሼር ሼር ያድርጉልን እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇
https://t.me/ethojobs


22/6/2017
                  ከፍት የስራ መደብ
🆎 ኤቢ ስራ አገናኝ 

🆎 የስራ መደብ👉 ሺያጭ  ልብስ ዲስፕለይ እና ጫማ ቤት
🆎 የት/ት ደረጃ👉     10
🆎 የስራ ቦታ. 👉ፒያሳ እና ሜክሲኮ
🆎 ደሞዝ:- 👉3500+ኮሚሺን
🆎 የስራ ልምድ👉 የሰራች
🆎 የስራ ሰአት👉🏻3-2
🆎 ፆታ 👉👉👉ሴ

        
                  👇👇👇👇
🆎ስልክ 0974   11    15   45/0925949487

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.