Postlar filtri


Ethio inside dan repost
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2016 ከተለያየ የመንግስት ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ዘርፎች ለተመረቁ College Trainee በሚል ዘርፍ ጥሪ ተደርጓል ጥሪው በስም ዝርዝር ነው ዝርዝሩ ውስጥ ስማቹ የሌለን አይመለከትም
ዝርዝሩን ለመመልከት ሊንክ 👇👇👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results


Join us 👇👇
@ethioinside
@ethioinside
👇👇
@ethiooffical
@ethiooffical


Plagiarism‼️
ኢትዮጵያ የጥናት እና ምርምር ውጤቶችን በመኮረጅ በዓለም ቀዳሚዋ ሀገር ተብላለች። መቀመጫውን ሕንድ ያደረገው ዓለም አቀፍ ሪሰርች ዋች እንዳለው ከሆነ ኢትዮጵያ በሌሎች ሀገራት የተሰሩ ጥናቶችን ቀጥታ ትቀዳለች። ሳውዲ አረቢያ፣ ፓኪስታን፣ ቻይና እና ግብጽ ከኢትዮጵያ በመቀጠል የጥናት ውጤቶችን የሚኮርጁ ሀገራት ናቸው። እነዚህ ሀገራት የሌሎች ሰዎችን ጥናት ሲኮርጁ የሚቀጣ ህግ የላቸውም ብሏል።


📄

@Exitnewss


Channel owner's dan repost
🚨⚠️ Paws የምትሰሩ ከሆነ ይህ የመጨረሻ task ነዉ

መረጃዎች እንደሚያሳዩት ነገ premarket እንደሚጀመር እና የሰራችሁትን መሸጥ መግዛት እንደምትችሉ ነዉ

February 5 listing ይጠበቃል
✅ Paws new task

✅ 5 ጣታቹን የስልካቹ ስክሪን ላይ
የመጨረሻ ታስካችን ይመስላል 😊

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dp74nij4


የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለትምህርት ሚኒስቴር የመጨረሻ ያለውን ደብዳቤ ፃፈ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ኢስላማዊ አልባሳት ስለለበሱ ብቻ በሁሉም የትምህርት ደረጃዎች በሙስሊሞች ላይ እየደረሰ ያለው የመብት ጥሰት በሀገር አቀፍ ደረጃ ዘላቂ መፍትሄ እንዲሰጠው የሚጠይቅ የመጨረሻ ያለውን ደብዳቤ ለትምህርት ሚኒስቴር ጽፏል፡፡

ጠቅላይ ምክር ቤቱ ከኢስላማዊ አለባበስ ጋር በተያያዘ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የሚደርስባቸውን ከፍተኛ ጫናና ከትምህርት መፈናቀል በዘላቂነት መፍትሄ እንዲያገኝ ውይይቶች ሲያደርግ መቆየቱንና በዚህ ወር ብቻ ለትምህርት ሚኒስቴር ሶስት ጊዜ ደብዳቤዎችን መጻፉን ጠቅሷል፡፡

ይሁን እንጂ ከችግሩ አሳሳቢነት አንፃር እስከ አሁን ተገቢ ምላሽ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እንዳላገኘና አሁንም ችግሩ በዲላ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ላይ መፈፀሙን አመላክቷል፡፡

ጠቅላይ ምክር ቤቱ የመጨረሻ ባለው በዚህ ደብዳቤ ኢስላማዊ ልብስ ስለለበሱ ብቻ ትምህርት የማግኘት ህገ መንግስታዊ መብታቸው ተገፎ ወደ ቅጥር ግቢ እንዳይገቡ የተከለከሉ የዲላ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች በአፋጣኝ ወደ ትምህርታቸው እንዲመለሱና ለችግሩ ዘላቂ አስተዳደራዊ መፍትሄ እንዲሰጥ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን ጠይቋል፡፡
📄

@Exitnewss




Exit News 👁️‍🗨️ dan repost
#Re- exam እንዴት መመዝገብ እንችላለን

የተመዘገብን ተማሪዎች ማስተካከል ብንፈልግ እንዴት ይቻላል
Join our youtube ዛሬ ከጠዋት video upload ይደረጋል 👇👇
https://youtube.com/watch?v=mjfAa6vvpJ4&si=S6ZnWNDQxshZF2M9


ምዝገባው ነገ ይጠናቀቃል‼️

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች የምዝገባ ጊዜ የሚጠናቀቀው ነገ ጥር 14/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። (ትምህርት ሚኒስቴር)

📄

@Exitnewss


#Re- exam እንዴት መመዝገብ እንችላለን

የተመዘገብን ተማሪዎች ማስተካከል ብንፈልግ እንዴት ይቻላል
Join our youtube ዛሬ ከጠዋት video upload ይደረጋል 👇👇
https://youtube.com/watch?v=mjfAa6vvpJ4&si=S6ZnWNDQxshZF2M9


#Exit

ለመጀመሪያ ጊዜ የምትፈተኑ ስማቹ በምትማሩበት college/ university ለት/ሚ መላኩ ይታወቃል ።

ት/ሚ ብቁ የሆኑትን ለየ college አሳውቋል

regula : 4 year or 8 semester የሞላቸው

extension and weekends : 5 year የሞላቸው


የሆናቸው ብቻ ናቸው ለፈተናው መቀመጥ ሚችሉት።

ጊዜው የሚቆጠረው ለመጀመሪያ ጊዜ college ከተመዘገባቹበት ጀምሮ ነው።
📄

@Exitnewss


📌📌📌 IMPORTANT! Hurry up to the closed crypto channel, after a year of rest I start making money again. Over the last week on spot trading +20k$

📌📌📌 JOIN NOW: https://t.me/+7q0dBYtRi544Y2E0

📌📌📌 50 places left.


Ketach yalew mastawekya nw


አሜሪካ ቲክቶክን ዘጋች።

' ቲክቶክ ' የተባለው የአጫጭር ቪድዮ ማጋሪያ እስከ ዛሬ እሁድ ድረስ እንዲሸጥ ካልሆነ ግን እንዲታገድ የወጣው ህግ ተግባራዊ ሆኗል።

በዚህም ቲክቶክ በመላ አሜሪካ ውስጥ ከዛሬ ጀምሮ እንዳይሰራ ተደርጓል።

መተግበሪያው ገና እግዱ ተግባራዊ የሚሆንበት ሰዓት ሳይደርስ ቀደም ብሎ (ከሰዓታት በፊት) ነው የዘጋው።

በቲክቶክ ተጠቃሚዎች ስክሪን ላይ ፥ " ቲክቶክን ለማገድ የወጣው ህግ ተግባራዊ ሆኗል በዚህም አሁን ቲክቶክን መጠቀም አይችሉም " የሚል ፅሁፍ ነው የሚታየው።

ቲክቶክ ትራምፕ ስልጣናቸውን ተረክበው ወደ ቢሮ ሲገቡ መፍትሄ ለማበጀት አብረዋቸው እንደሚሰሩ እንደጠቆሟቸው በማመልከትም እስከዚያው ድረስ ተገልጋዮቹ እንዲጠባበቁት ጠይቋል።

ትራምፕ ቲክቶክ መተግበሪያ ካልተሸጠ እንዲታገድ የሚለው ህግ እንዲዘገይ ጠይቀው የነበረ ቢሆንም ከመታገድ ሊያድነቱ አልቻሉም።

ፕሬዜዳንታዊ ስልጣናቸውን ሲረከቡ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ ? የሚለው በቀጣይ ይታያል።

ቲክቶክ 170 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች ነበሩት።

📄

@Exitnewss


#NGAT_Result

ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ተለቋል።

በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ረቡዕ ጥር 7/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት NGAT የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

📄

@Exitnewss


yesterday night Someone put $1M into $TRUMP
at launch when price was $0.18

It is now worth $175 Million.

me & fellow Ethiopian was sleeping🥲


📄

@Exitnewss


የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቲክ ቶክ እንዲታገድ የሚፈቅደውን ህግ አፅድቋል።

ዳኞቹ የመናገር ነፃነትን መጣስ በማለት የባለቤቱን ኩባንያ ክስ ውድቅ አድርገውታል፣ ይህ ማለት ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ሲል NBC News ዘግቧል።
📄

@Exitnewss


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በ2016 ዓ. ም በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተሸላሚዎች

በ2016 ዓ. ም በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ሽልማት ተበረከተላቸው።

የመጀመርያው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የተማሪዎች ሽልማት ድርጅት የሽልማት ሥነ ሥርዓት ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተከናውኗል።

በዚህም ውጤታማ ተማሪዎች፣ አስተማሪዎች እና ሁሉንም ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ዮናስ ንጉሴ በ2016 ከተፈተኑ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች በሀገሪቱ ከፍተኛውን ማለትም ከ700ው 675 ያመጣና ትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በሚገኘው የቃላሚኖ ትምህርት ቤት የተማረ ነው። አሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ነው።

ትሩፋት መውደድ ከአፋር ክልል 421 በማምጣት የክልሉን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበች ተማሪ ናት። አሁን በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመድባ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ስትሆን ዛሬ ከተሸለሙት መካከል ነች።

ጌታቸው ያየ ሌላኛው ተሸላሚ ተማሪ ሲሆን በአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተፈትኖ ከ 600 ው 574 ያመጣ እና አሁን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ እየተማረ የሚገኝ ነው። #DW

📄

@Exitnewss


የ paws airdrop launch ከመደረጉ በፊች የሰራቹትን paws በ premarket መሸጥ እና መግዛት የምትችሉበትን እድል አመቻችተዋል

PAWS PRE-MARKET SOON 💎

You’ll be able to buy & sell your PAWS before the token launch.

So get your wallets ready! 👀

Get start here👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dp74nij4
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Dp74nij4


WEF_Future_of_Jobs_Report_2025.pdf
14.0Mb
የ2025 የአለም ኢኮኖሚ ፎረም የወደፊት ስራዎች ብሎ ያጠናው ጥናት ሲሆን ከ97ሚሊዮን በላይ ስራዎች በAI ሙሉበሙሉ ሲተኩ አዳዲስ ወደ117ሚሊዮን ስራዎች ደግሞ ይከፈታሉ።

በ2025 ለቀጣይ ጭንቅላትና ማሰብ የሚጠይቁ ስራዎች በከፍተኛ ሁኔታ ተፈላጊ ሲሆኑ

🌟 የፋይናንስ ስርአት ሂሳብ ስራዎች
⭐️ AI እና Big Data
✨ Network እና Cyber Security

በጣም ተፈላጊ አለምን የሚቆጣጠሩ የስራ ዘርፎች ናቸው።

ከእናንተ የስራ እውቀት ጋር የሚሄደውን መማርም ካለባቹ መምረጥ ያለባቹን ዝርዝር እዩ በ2030 የአለም ኢኮኖሚ ወደአንድ እንደሚቀረፅ ታቅዶ እየተሰራ ነው
Do or Die

ሙሉ መፅሃፉን ከላይ በቻናሉ ላይ አያይዤላቹሃለው።

መጠን: 14MB
ገፅ: 290
የተለቀቀበት ቀን: Jan 7 2025

📄

@Exitnewss


Re exit exam

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህንን ሊንክ https://exam.ethernet.edu.et በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

Follow us at👇
📄

@Exitnewss
@Exitexamwork


Ethio inside dan repost
16 Fully Remote (Worldwide) Nonprofit Jobs Due in January 2025

1. 𝗔𝘀𝘀𝗼𝗰𝗶𝗮𝘁𝗲 𝗖𝗼𝗼𝗿𝗱𝗶𝗻𝗮𝘁𝗼𝗿 (𝗘𝗻𝗴𝗹𝗶𝘀𝗵 - 𝗖𝗹𝗮𝘀𝘀𝗶𝗰 𝗔𝗿𝗮𝗯𝗶𝗰) at International Institute of Humanitarian Law. Deadline: January 7, 2025. Link: https://shorturl.at/C8hkZ

2. 𝗣𝗿𝗼𝗷𝗲𝗰𝘁 𝗖𝗼𝗼𝗿𝗱𝗶𝗻𝗮𝘁𝗼𝗿 (𝗘𝗻𝗴𝗹𝗶𝘀𝗵 - 𝗖𝗹𝗮𝘀𝘀𝗶𝗰 𝗔𝗿𝗮𝗯𝗶𝗰) at International Institute of Humanitarian Law. Deadline: January 7, 2025. Link: https://shorturl.at/OTI6f

3. 𝗔𝘀𝘀𝗼𝗰𝗶𝗮𝘁𝗲 𝗖𝗼𝗼𝗿𝗱𝗶𝗻𝗮𝘁𝗼𝗿 (𝗘𝗻𝗴𝗹𝗶𝘀𝗵 - 𝗙𝗿𝗲𝗻𝗰𝗵) at International Institute of Humanitarian Law. Deadline: January 7, 2025. Link: https://shorturl.at/hzjFA

4. 𝗘𝗱𝗶𝘁𝗼𝗿 𝗮𝗻𝗱 𝗪𝗿𝗶𝘁𝗲𝗿 at Luminos Fund. Deadline: Rolling. Link: https://shorturl.at/qd8HV

5. 𝗦𝗲𝗻𝗶𝗼𝗿 𝗖𝗼𝗺𝗺𝘂𝗻𝗶𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻𝘀 𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗲𝗿 at Women's Link Worldwide. Deadline: January 9, 2025. Link: https://shorturl.at/00wQs

6. 𝗧𝗿𝗮𝘃𝗲𝗹 𝗮𝗻𝗱 𝗟𝗼𝗴𝗶𝘀𝘁𝗶𝗰𝘀 𝗦𝗽𝗲𝗰𝗶𝗮𝗹𝗶𝘀𝘁 𝗖𝗼𝗻𝘁𝗿𝗮𝗰𝘁𝗼𝗿 at Internet Society Foundation. Deadline: Open until filled. Link: https://lnkd.in/euj3eZtM

7. 𝗔𝗜 𝗗𝗮𝘁𝗮 𝗟𝗲𝗮𝗱 at EPOCH AI. Deadline: January 30, 2025. Link: https://lnkd.in/eXBXyXnH

8. 𝗣𝗼𝗹𝗶𝗰𝘆 𝗔𝘀𝘀𝗶𝘀𝘁𝗮𝗻𝘁 at Women's Environment & Development Organization. Deadline: January 15, 2025. Link: https://lnkd.in/eRnKhY4n

9. 𝗣𝗿𝗼𝗴𝗿𝗮𝗺 𝗠𝗮𝗻𝗮𝗴𝗲𝗿 at Women's Environment & Development Organization. Deadline: January 15, 2025. Link: https://lnkd.in/emjs5bUV

10. 𝗙𝘂𝗻𝗱𝗿𝗮𝗶𝘀𝗶𝗻𝗴 𝗖𝗼𝗼𝗿𝗱𝗶𝗻𝗮𝘁𝗼𝗿 at Internet Society Foundation. Deadline: January 3, 2025. Link: https://lnkd.in/ecaH5AVJ

11. 𝗗𝗶𝗿𝗲𝗰𝘁𝗼𝗿 𝗼𝗳 𝗖𝗼𝗿𝗽𝗼𝗿𝗮𝘁𝗲 𝗙𝘂𝗻𝗱𝗿𝗮𝗶𝘀𝗶𝗻𝗴 at Internet Society Foundation. Deadline: January 3, 2025. Link: https://lnkd.in/eDMXikde

12. 𝗚𝗿𝗮𝗻𝘁𝘀 𝗮𝗻𝗱 𝗣𝗲𝗼𝗽𝗹𝗲 𝗔𝘀𝘀𝗼𝗰𝗶𝗮𝘁𝗲 at Luminos Fund. Deadline: Rolling. Link: https://lnkd.in/eHRSqzxF

13. 𝗟𝗲𝗮𝗿𝗻𝗶𝗻𝗴 𝗠𝗮𝗻𝗮𝗴𝗲𝗿 at Youth Climate Justice Fund. Deadline: January 5, 2025. Link: https://lnkd.in/eXKtfUmz

14. 𝗦𝗲𝗻𝗶𝗼𝗿 𝗙𝘂𝗻𝗱𝗿𝗮𝗶𝘀𝗲𝗿 at Fight Inequality Alliance. Deadline: January 6, 2025. Link: https://lnkd.in/e4kFYtni

15. 𝗜𝗺𝗽𝗮𝗰𝘁 & 𝗔𝗰𝗰𝗼𝘂𝗻𝘁𝗮𝗯𝗶𝗹𝗶𝘁𝘆 𝗢𝗳𝗳𝗶𝗰𝗲𝗿 at CIVICUS. Deadline: January 3, 2025. Link: https://lnkd.in/eV2ms3Yd

16. 𝗦𝘂𝗺𝗺𝗲𝗿 𝗜𝗻𝘁𝗲𝗿𝗻𝘀𝗵𝗶𝗽𝘀 𝟮𝟬𝟮𝟱 at Open Philanthropy. Deadline: January 23, 2025. Link: https://lnkd.in/e4MS2ZPt

Join us 👇👇
@ethioinside
@ethioinside
👇👇
@ethiooffical
@ethiooffical

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.