Fana Education™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Siyosat


ይህ ታዋቂ ቻናል ለተማሪዎች መረጃ መስጫ ነው
ለማስታወቂያ ያናግሩን 👉 @hohte_misrak
YouTube => https://bit.ly/421dlLs

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Siyosat
Statistika
Postlar filtri


Unknown dan repost
Matric Study (Natural).apk
82.5Mb
📚 MATRIC STUDY APP(Only For Natural Science Students)

🎯 ለማትሪክ ጥናት ጀምረዋል? እነሆ ጉዞዎን ከኛጋ ይጀምሩ

🎯 በማትሪክ ስተዲ፣ የሚከተሉትን ያገኛሉ

✅ከ9-12ኛ ክፍል ያሉ ትምህርቶች ማስታወሻዎች(ኖቶች) በአጭርና፣ ለመረዳት ቀላል በሆነ መንገድ (በአዲሱ እና በነባሩ ስርዓተ ትምህርት)

✅ ያለፉ የማትሪክ ፈተናዎች ከዝርዝር ማብራሪያ ጋር 📖

✅ ፈጣን ክለሳ ለማረግና በልበ ሙሉነት ለማለፍ በሚረዳ መልኩ የተዘጋጀ!

📲 ማትሪክ ስተዲን አሁኑኑ ያውርዱ እና ትምህርትዎን ያሻሽሉ! 🚀 💡 የማትሪክ ስኬትዎ እዚህ ይጀምራል!




Grade 11 mathematics Unit 5 Vectors

Solved Examples Based on previous Entrance Exam Questions

አላለቀም እስከዚያው ይህንን አንብቡ

https://t.me/fana_education
https://t.me/fana_education


Grade 11 mathematics
Both unit 5 & unit 6 ብዙ ሰው መርጧል።

ስለዚህ ቀጣይ የ11ኛ ክፍል ሁለቱም unit ከ10 ገፅ ባልበለጠ አጭር ኖት

መያዝ ያለባቸው ዋና ዋና ሀሳቦች እና የተመረጡ የመልመጃ ጥያቄዎች እንዲሁም

ከዚህ ምዕራፍ Entrance ሲወጡ የነበሩ ጥያቄዎች ይዘጋጃል እስከዛው ጓደኞቻችሁን ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ተጠቃሚ አድርጓቸው።

Entrance ብዙ ጥያቄ የሚወጣባቸው ምዕራፎች ናቸው። ኖት ሲያልቅ ቲቶሪያል እንጀምራለን።

https://t.me/fana_education
https://t.me/fana_education


Grade 7 Mathematics Unit 5.pdf
1.9Mb
Grade 8 Mathematics Unit 5.pdf
2.0Mb
Grade 7 Mathematics Unit 5

-Fully Solved Exercises
-General concepts of the chapter


Solve the system of the equation using
1. Gaussian Elimination method
2. Determinant method (Cramer's Rule)

በዚህ መልክም ሊመጣ ስለሚችል ተዘጋጁ። በCramer's Rule ኖቱ ላይ ተሰርቷል።

Let, a= 1/x, b= 1/y, c= 1/z በማድረግ

በ Gaussian Elimination methed መስራት ከፈለጋችሁ የሚከተለውን Elementary row operation ተጠቀሙ

R2------>R2 - 2R1
R3------>R3 - 3R1


Grade 11 Maths Unit 3 & Unit 4.pdf
7.1Mb
Grade 11 Mathematics

Unit 3 Matrices & Unit 4 Determinants

- Full Short Notes with 38+ Solved Problems

- Solution to Selected Exercises

- Solved Problems Based on previous Entrance Exams

https://t.me/fana_education
https://t.me/fana_education

በኖቱ ውስጥ ከቀረበው ሀሳብ ውጭ እነዚህ ምዕራፎች ውስጥ ሌላ ምንም የለም


Grade 11 Maths
Unit 3 Matrices

- Matrix addition, substraction and multiplication
- Row echelon form (REF)
- Reduced Row echelon form (RREF)

Next will be
-How to find determinant
-How to find inverse of matrix using determinant

-How to find inverse of matrix using Elementary row operations

-Solving linear equations using Elementary row operations

-Solving linear equations using Cramer's rule
https://t.me/fana_education
https://t.me/fana_education


Grade 11

16 types of Matrix

introduction ነው አላለቀም
ቀጣይ determinant እና ጥያቄዎች ይቀጥላል። በተለይ
echolon and reduced echolon form
Gaussian elimination methods, ብዙ ተማሪ ያወዛግባሉ። ጥርት የለ ግልፅ ሀሳብ ይዘጋጃል እስከዛው ይሄንን አንብቡ።

https://t.me/fana_education
https://t.me/fana_education


ብዙ ሰው እየመለሰው አይደለም። ለዛውም በመላ የሞከረም አይጠፋም።

ብዙ ጊዜ በዚህ መልክ ነው እየመጣ ያለው።

እንደምናውቀው
Area of triangle =½,base*height ነው

በዚህ ጥያቄ መሰረት sides እንጂ height አይታወቅም። ስለዚህ ይህንን ከላይ ያለ formula የዙ።

2016/2024 ላይም መጥቷል።

11ኛ ክፍል
matrix አልቋል determinant ሲያልቅ ነገ ማታ አካባቢ አጫጭር ኖት እና የEntrance ጥያቄዎችም ተሰርተው ይለቀቃል። ከዛ video tutorial እንጀምራለን።


Area of triangle በየ አመቱ Entrance ላይ እየመጣ ነው። የ Triangle Area ሳትመልሱ ብትቀሩ ምን ይሰማችኋል። በእርግጠኛነት አብዛኞቻችሁን ይሸውዳችኋል። ሳትሰሩ በመላ የመለሳችሁ እንደመለሳችሁ እንዳትቆጥሩት። . A triangle has three sides 13m, 14m, and 15m. Find its area.
So‘rovnoma
  •   91 m2
  •   97.5 m2
  •   105 m2
  •   84 m2. How ?
78 ta ovoz

11 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.