ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club አፄዎቹ™🇦🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ወቅታዊ የሆኑ
#ዜናዎች
#ዝዉዉሮችን
እንዲሁም
#የቀጥታ ስርጭት
አስተያየት ለመስጠት እና ለጥቆማ
@empair_bot
አንጋፋውና ተወዳጁ ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ዓ/ም ተመሰረተ። ይህ አንጋፋ የአፄዎች ክለብ 55 አመታትን አስቆጥሯል፡፡
#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም በላይ ነው!!


Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri
🇦🇹#እንጎሮጎባሽ🇦🇹

🇦🇹ዓላማው ክለባችን መደገፍ የሆነው የደጋፊዎቻችን የሆያሆዬ ጭፈራ በስኬት ተጠናቋል። በራሳችሁ ተነሳሽነት ክለባችን ለመደገፍ ያደረጋችሁት አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነውና ልትመሰገኑ ይገባል።🇦🇹

🇦🇹አስገራሚ ድባብን የተላበሰው የሆያሆዬ ጭፈራ በሰዓት ምክንያት የታሰበውን ያህል የተፈለገው ቤት መድረስ ባይቻልም መድረስ ከተቻለባቸው ደጋፊዎቻችን አስደሳች ሽልማቶችን ማግኘት ተችሏል።🇦🇹

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹


#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል በዓል እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!!

መልካም የደመራ በዓል!!


#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


እንጎሮጎባሽ!

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ተጫዋቾች እና የቡድን አባለት ደጋፊዎቹ እና ለስፖርቱ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል አደረሰን! አደረሳችሁ!#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ከተመሰረት 55ኛ አመቱን አስቆጥሯል!!💥

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች እንኳን ለምስረታው በዓል አደርሳችሁ!!

💥55TH YEARS ANNIVERSARY THE EMPERORS💥#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል.. ከማስታወቂያዉ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ጎንደር ከተማ ዳሽን ባንክ ህንፃ በሚገኘዉ የክለባችን ፅ/ቤት በመገኘት ማስረጃችሁን ማስገባት እንደምትችሉ እንገልጻለን::

🇦🇹የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ!!#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


የውድድር መርሃግብር ማሻሻያ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ 2015 የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የኮንፌዴሬሸን ካኘ ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ታሣቢ ተደርጐ የጨዋታ ኘሮግራም ማስተካከያ ተደርጎበታል።

የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ አ.ማ#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም እድሳት ተደርጎለት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን እንዲያስተናግድ አመራሮቻችን ትልቅ ስራ መስራት አለባቸው!!

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች!!

🏟 አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም
Fasiledes Stadium Gondar


#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


🏟 አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም
Fasiledes Stadium Gondar


#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


⚽️#የአቋም መፈትሻ ጨዋታ⚽️
INT..FRIENDLY

ፋሲል ከነማ 0-1 ሞደርን 90"
⚽️48’ ካሶዚ ኒኮላ

📆 እሁድ መስከረም 15/2015
Sunday 25 September 2022🏟 አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም
Fasiledes Stadium Gondar


#More_than_a_club


🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@fasilkenema_sc_official


ተጠናቀቀ

ፋሲል ከነማ 0-1 ሞርዳን


ኦ ፍቃዱ ጆፍ ኳሶችን አምክነዋል


ቀላል ኳስ


ጆፍ 👏👏👏

14 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.