4-3-3 FAST SPORT™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx
@fast_sport4_3_3
2017 / ኢትዮጵያ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


ሳሊባ የአለማችን ምርጡ ተከላካይ ነህ ወይ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ

‘እኔ ከምርጦቹ አንዱ እንደሆንኩ አስባለሁ ነገርግን የዓለማችን ምርጡ ተከላካይ አይደለሁም። ነገርግን አንድ ቀን በጣም የተሻለ ተጨዋች መሆን እችላለሁ፣ እንደምሻሻልም ተስፋ አደርጋለሁ።'

@Fast_Sport4_3_3 @Fast_Sport4_3_3


Hulusport dan repost
🎉 የከሰዓት የሁሉስፖርት አቪዬተር ጨዋታ በእኛ ነው ! 🎉

ከ 8፡00 እስከ 10፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል!🎉


✅የእንግሊዝ ኤፍ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ የሳምንቱ ምርጥ 11 !

🪀WHO SCORED

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


#STATUS

📊ብርኖ ፈርናንደዝ በዘንድሮ የውድድር አመት 83 የግብ እድሎችን የፈጠረ ሲሆን ....

በዚህም በፕሪሚየር ሊጉ የምስተካከለው የለም ።

Bruno is always Bruno !!

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


የሊቨርፑልን ሻምፒዮን መሆን ተከትሎ ትናንት ከታዩ የደስታ አገላለፆች መካከል አለምን እያነጋገረ ያለው ዳሪዊን ኑኔዝ የቢራ ጠርሙስ ውስጥ የነበረ ፈሳሽ ነገር መሀመድ ሳላህ ላይ ሲደፋበት የሚያሳየው ምስል ነው።

በእስልምና እምነት ተከታየች ዘንድ አልኮል መጠጣትም ሆነ መንካት ፈፅሞ የተከለከል ነው።

እናም ዳሪዊን ኑኔዝ ከክስተቱ በኋላ በሰጠው አስተያየት ሳላህ ላይ የደፋበት በቢራ ጠርሙስ የተሰራ ከአልኮል ነፃ የሆነ መጠጥ እንደሆነ እወቁልኝ ብሏል።

@Fast_Sport4_3_3 @Fast_Sport4_3_3


Hulusport dan repost
🤑 የሁሉስፖርት ልዩ ተመላሽ 🤑

እስከ 100,000 ብር ድረስ ተመላሸ ባለው ሁሉስፖርት አሁኑኑ በመሄድ👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመሄድ አሸናፊ ይሁኑ 🎉

አንድ ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ5 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው

ሁለት ጨዋታ ቢወጣ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡
-ዝቅተኛው መድብ 10 ብር ነው
-የጨዋታ ብዛት ከ10 ጀምሮ
-ከፍተኛ ተመላሽ 100,000 ብር ነው


የሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ 👇
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et


🔥በእያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ 5️⃣0️⃣💰ብር ነፃ ጉርሻዎች ይቀበሉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘 👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35083&brand=lalibet 𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻
https://t.me/lalibet_et
Contact Us on 👉- +251978051653


🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!
💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEBET40 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!
WEBET- YOU WIN, WE PAY!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ! https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=11
🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth


✅ ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

በርንማውዝ 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል 5-1 ቶተንሀም

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

ኖቲንግሃም 0-2 ማንችስተር ሲቲ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቪያሪያል 1-0 ኢስፓኞል

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

ኮሞ 1-0 ጅኖዋ
ቬንዚያ 0-2 ኤሲ ሚላን
ፊዮረንትና 2-1 ኢምፖሊ
ኢንተር 0-1 ሮማ
ሞንዛ 2-0 ጁቬንቱስ
አትላንታ 1-1 ሊቼ
ናፖሊ 2-0 ቶሪኖ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ቦኩም 1-1 ዩኒየን በርሊን
ወርደር ብሬመን 0-0 ሴንት ፓሊ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

አንገርስ 0-2 ሊል
ሌንስ 0-4 አክዥሬ
ሞንፔሌ 0-0 ሬምስ
ናንትስ 0-0 ቶሉስ
ማርሴ 4-1 ብረስት

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ውድ የ433 ፋስት ስፖርት ቤተሰቦች ❤❤

መልካም አዳር . . . . 💎

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ሉክ ሾው ከ 434 ቀናቶች በሁዋላ ነበር ዛሬ ቋሚ የጀመረው።

ሀሙስስ ቦታውን አስጠብቆ ቋሚ ይሰለፍ ይሆን
?

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ጋርናቾ በ IG ስቶሪው።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


BREAKING :

አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ ማድሪድን በቀጣይ ሳምንታት እንደሚለቅ በክለቡ መልበሻ ክፍል ውስጥ በሰፊው እየተወራ ይገኛል።

(MarioCortegana)

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


🏆 የዓለም ዋንጫ
🏆 ካራባኦ ካፕ
🏆 ኮፓ አሜሪካ
🏆 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ

Alexis adds another trophy to his collection 👏


©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


👊እስኪ አንዴ ሁላችንም ለሊቨርፑል
❤👏👌🫡😍😘

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3




Klopp 2024🗣 "ARNE SLOT LA LA LA LA LA"

Slot 2025🗣 "JÜRGEN KLOPP LA LA LA LA LA"

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


በሊቨርፑል ዋንጫ አሸናፊነት የተረሳው የዛሬው ማንቸስተር ሲቲ ብቃት !🫰

✅ የተከላካይ መስመሩ በዚህ ሲዝን ከየትኛውም ጊዜ በላይ የማይነካ ነበር!

✅ በግል ደረጃም እንደ ማቲዮ ኮቫቺች እና ሪኮ ሉዊስ አይነት ተጫዋቾች ድንቅ የነበሩበት ምሽት ነበር።

👊 ⚔️ በፍጻሜውም የለንደኑን ክለብ ክሪስታል ፓላስን የሚገጥሙ ይሆናል።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ቡሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ሲዝን ከ80 በላይ የግብ እድሎችን የፈጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል።

[TNT Sports]

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


አንፊልድ ይለያል

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.