Postlar filtri


☺️ይችን ቦት ሞክሯት 0.1$ per user ትሰጣለች ለ fee ትሆናለች ግን እንደለሎቹ ከትንሽ ጊዜ ቡሃላ ማቆሙ አይቀም

🔗ሞክሯት
https://t.me/kittyverse_ai_bot/play?startapp=u6768801110
Sewoch fitenu ahun nwu yawotahut




በህይወትህ ውስጥ የትኛውም መጥፎ ነገር #ቢያጋጥምህ ተስፋ ይኑርህ ለምሳሌ እኔን ተመልከተኝ ከአመት በፊት ምንም የሌለኝ ደሀ ነበርኩ



በርግጥ አሁንም ምንም የለኝም ከተስፋ ውጪ  👉
ቁምነገሩ ተስፋ ይኑርህ ነው😁

☀️መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙌


“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን ❤️🎄🎄


ገና ካሁኑ ለፈለጣ ልታመቻቸኝ... በቁም ነገር ደውላ📱 "ውዴ ለገና🎄 ምን አይነት ስጦታ ነው የምትሰጠኝ ?" አላለችም። "ውዴ ይሄ የጌታ ልደት እንጂ ያንቺ አይደለም"


🏪# የስራ ቅጥር # ማስታወቂያ 🏦

👱‍♀ የስራ አይነት - ፀሀፊ
      ፆታ - ሴት
      እድሜ -  20-28
     ልምድ -  0 አመት
     የስራ ሰአት - በቀን 5 ሰአት 
     ደሞዝ - 8000ብር

👨‍💼ፆታ - ወንድ
    እድሜ -  20-25
    ልምድ -  20 አመት
   የስራ ሰአት - በቀን 14 ሰአት
እንስሳትን ማውራት የሚችል, በ1ኛው እና በ2ኛው የአለም ጦርነት የተሳተፈ እና ቢያንስ 5ሰው የገደለ, 2ጎል በአለም ዋንጫ ላይ ያስቆጠረ, በአክሱም እና በላሊበላ ግንባታ ላይ የተሳተፈ 😁
         - ከሂትለር ጋ ሰልፊ ፎቶ ያለው
        -
#ዳይኖሰር የጋለበ😂
        - የማቱሳላ ጎረቤት የነበረ🤣
        -ደሞዝ - 8000 ብር

እነዚህን ያሟላ
admin እፈልጋለሁ

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ


𝗕𝗼𝗹𝗱 News Ethiopia™ dan repost
#ስፖርት
📌አርሴናል የማሸነፍ እድሉን ሳይጠቀመው ቀረ

በአሜክስ ስታዲየም ከብራይተን 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ሲለያይ አርሰናል የማሸነፍ እድሉን አጥቷል። በ16ኛው ደቂቃ ላይ ጎል አስቆጥሮ መሪነቱን ቢይዝም በ61ኛው ደቂቃ ላይ አርሰናል የተቀበለውን ቅጣት ምት ብራይተንን አቻ ማድረግ ችሏል። ይህ ውጤት አርሰናል ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል በአምስት ነጥብ ዝቅ ብሎ ዝቅተኛ ጨዋታዎችን አድርጎታል። ብራይተን በበኩሉ በደረጃ ሰንጠረዡ 10ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

#news #info #mereja #zena #ethiopia #alemakef #ethiotelecom #safaricom
#Boldnews

⏳26/4/2017 ዓ.ም

Share➽ @boldnewsethiopia
Share➽ @boldnewsethiopia


በህክምና ዲግሪ👨‍🎓 ባይኖራቸውም😁
ሁሉም እናቶች ዶክተር
💉🔬 ናቸው

እናቶቻችን ያኑርልን ፧💖❤️💕


"አንድ ሰርግ ላይ #ተጠርቼ ወደ ሆቴል ሄድኩ። እዛ ስደርስ
ሆቴሉ ሁለት መግቢያዎች አሉት አንዱ የሙሽራው ዘመዶች
መግቢያ ሌላኛው የሙሽሪት ዘመዶች መግቢያ ይላል
:
:
:
:
በሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ስገባ ሌላ ሁለት በሮች
አጋጠሙኝ።
:
:
:
:
:
:
የወንዶች መግቢያና የሴቶች መግቢያ የሚል
የተፃፈባቸው። የወንዶች መግቢያ በሚለው እንደገባሁ
:
:
:
:
:
:
አሁንም ሁለት በሮች አገኘሁ። ስጦታ የያዙ የሚል እና ስጦታ ያልያዙ የሚል የተፃፈባቸው
እኔ ምንም አይነት ስጦታ ስላልያዝኩ ስጦታ ያልያዙ በሚለው
:
:
:
:
:
በር ገባሁና ትንሽ እንደተጎዝኩ እራሴን ከሆቴሉ ውጭ
አገኘሁት...........😃


👧  ዛሬ አንገናኝም? 

                                  👨 እሁድ ብንገናኝ ይሻላል እሁድ
                         ቀኑምረዥም  ስለሆነ አብረን እንውላለን።

👧 ቀኑ አልመሽ ሲልህ ለመደበርያ
ነው እንዴ የምትፈልገኝ?

                              👨 እሺ በቃ ዛሬ እንገናኛለን 8:00 ላይ
                                   ደውይልኝ
👧 አሃ እሁድ ሌላ ሰው ልትቀጥር
አስበሀል ማለት ነው?

                           👨 እሺ በቃ ዛሬም እሁድም እንገናኛለን

👧 ከዛ ተጣበቀችብኝ ነፃነት ነሳችኝ ልትለኝ ነው?


ምን ላርግ?  😢😢


😂

11 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.